Update !
ሩበን አሞሪም እና የስታፍ ቡድኑ በዚህ ሰአት በካሪንግተን ተገኝተው ከክለባችን ሰዎች ጋር ትውውቅ እያደረጉ ይገኛል ።
ዘገባው የሜን ነው ።
https://t.me/BBC_SPORTT

ፖል ስኮልስ
" አሁንም ድረስ ሮማን 7-1 ባሸነፍንበት ጨዋታ የሮማ ተከላካዮች ክርስትያኖ ሮናልዶን ከዚ በላይ እነሱን ድሪብል ማድረጉን እንዲያቆም ሲለምኑት ትዝ ይለኛል "

Forwarded from ቶፊቅ ዲሽ እና ሪሲቨር (̶T ̶o ̶f ̶a ̶_ ̶B ̶. ̶R ̶_)
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
4:45 Portugal vs Poland
4:45 Denmark vs Spain
እነዚህን ጨዋታዎች በቀጥታ በ24H SPORT 1HD/2HD መመልከት ትችላላችው
https://t.me/Tofik_Dish

ማይክ ታይሰን
🗣️ "ማንችስተር ውስጥ ለብዙ ጊዜ ቆይቻለው ግን አንዴም ስለ ማንችስተር ሲቲ ሰምቼ አላውቅም። ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ማንችስተር ሲቲ የሰማሁት በ ማንችስተር ዩናይትድ ምክንያት ነበር።"
https://t.me/BBC_SPORTT
https://t.me/BBC_SPORTT
🗣️ "ማንችስተር ውስጥ ለብዙ ጊዜ ቆይቻለው ግን አንዴም ስለ ማንችስተር ሲቲ ሰምቼ አላውቅም። ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ማንችስተር ሲቲ የሰማሁት በ ማንችስተር ዩናይትድ ምክንያት ነበር።"
https://t.me/BBC_SPORTT
https://t.me/BBC_SPORTT
ዩርገን ክሎፕ ከ ሁለት አመት በፊት አንቶኒን በሞ ሳላህ ለመተካት ትልቅ ተፎካካሪ አድርገው መወያየታቸውን ቴሌግራፍ ይዞት በወጣው መርጃ ዋቢ አርጎ ዘግቦታል።
https://t.me/BBC_SPORTT
https://t.me/BBC_SPORTT
https://t.me/BBC_SPORTT
https://t.me/BBC_SPORTT
ልዊስ ሳሃ🗣
"ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዳግም ወደ ዩናይትድ ቢመለስ ለሩበን አሞሪም አጨዋወት ሚስማማ አቅም አለው!!"

የቀድሞ ደቡብ አፍሪካዊ ኮከብ አጥቂ የኬንያን ብሄራዊ ቡድን ሊረከብ ነው ተባለ
የኬንያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞውን የፖርቶ እና ደቡብ አፍሪካዊ አጥቂ ቤኒ ማካርቲ በሀላፊነት ለመሾም መቃረቧ ይፋ ሆኗል።
ኬንያ ከሳምንታት በፊት ከቱርካዊ አሰልጣኟ ኤንጂን ፊራት ጋር ከሶስት አመታት ቆይታ በኋላ መማመያየቷ ይታውሳል።
የሀራምቤ ኮከቦቹ አሁን ላይ ቤኒ ማካርቲን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ለመሾም ከስምምነት መድረሳቸውም ተነግሯል።
ማካርቲ ሀላፊነቱን የሚረከብ ከሆነ ለመጀመሪያ ጊዜ ብሔራዊ ቡድንን በአሰልጣኝነት የሚመራ ይሆናል።
ማካርቲ ስራውን ከ2025 መጀመሪያ ጀምሮ ማሰልጠን ይጀምራል ተብሎ እንደሚጠበቅም ተጠቁሟል።[ቤስት ስፖርት]

❤1