BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹
51.4K subscribers
5.77K photos
7 videos
1 file
80 links
ይህ ተወዳጁ BBC SPORTS በኢትዮጵያ የተሰኘዉ ቻናል ነዉ!
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════
➠የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➠የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➠ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➠የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Contact ➠ @Dagi_Star

BBC SPORTS በኢትዮጵያ | 2016
Download Telegram
ፋብሪጋስ 🗣"ስለ ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል ባየሁት መረጃ ጉዳት ላይ ያሉ ተጫዋቾች መሳተፍ የማይችሉ ተጨዋቾች መሰረት እና ተጨባጭ ባደረገ ሁኔታ አርሴናል 2-1 እንደሚያሸንፍ እገምታለሁ።"

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
" የስድስት ነጥብ ጨዋታ ነው"

እንግሊዛዊው የአርሰናል ተጫዋች ዲክላን ራይስ ነገው ጨዋታ የስድስት ነጥብ እንደሆነ ገልጿል ።

" ነገ የምናደርው ጨዋታ ለዋንጫው በእጅጉ ወሳኝ ነው ፤ ጨዋታውን ለማሸነፍ ወደዛ እንሄዳለን ፤ ጨዋታውን ካሸነፍን መሪነታችን እናሰፋለን ፤ ከተሸነፍን ከከፍታችን እንወርዳለን ፤ ስለዚህ በትኩረት እንጫወታለን ፤ ምክንያቱም የስድስት ነጥብ ጨዋታ ነው ።" ሲል ተናግሯል ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
አለም ላይ ውድ ዋጋ የሚያወጣ ስብስብ ያላቸው ቡድኖች

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ኮቢ ማይኖ ህመም አጋጥሞታል !

እንግሊዛዊው የማንችስተር ዩናይትድ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኮቢ ማይኖ የተወሰነ ህመም እንዳጋጠመው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ገልፀዋል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ኮል ፓላመር ባለፉት አራት ጨዋታዎች👇

🅰️ ከብሬትፎርድ ጋር
⚽️🅰️ ከብሬንትፎርድ ጋር
⚽️🅰️ ከሌስተር ጋር
⚽️ ከበርንለይ ጋር

In 🔝 from 🥶

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ቼልሲ በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ቅጣት ምቶችን ያገኘ ክለብ ነው(9)።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ትናንት ምሽት ሜሰን ማወንት ለራሱ የመጀመሪያውን ጎል በማንቺስተር ዩናይትድ ቤት ማስቆጠር ቻለ።

ለብዙ ግዜያት በጉዳት የማቀቀው ማውንት የጎል አካውንቱን 1 ብሎ ጀምሯል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ማንቸስተር ዩናይትድ በትናንትናው ምሽት ከብሬንትፎርድ ጋር በነበረው ጨዋታ 31 ኳሶች ተሞክሮበታል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ሊቨርፑሎች አሁን ላይ ሊጉን መምራት ጀምረዋል!

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🚨ማንዩናይትድ አዲስ ቴክናካል ዳይሬክተር ሊቀጥር ነው !

የቀድሞው የማንቺስተር ሲቲ አካዳሚ ዋና ሀላፊ የአሁን የሳውዝሀምፕተን ቴክኒካል ዳይሬክተር ጄረን ዊሊሎክስ የማንቺስተር ዩናይትድ አዲሱ ቴክኒካል ዳይሬክተር ለመሆን ተቃርቧል።

ሳውዝሀምፕተን የማንቺስተር ዩናይትድን ዊሎክስን ለማምጣት ያቀረበውን የገንዘብ ክፍያ ውድቅ በማድረግ እንደማይለቁት አስታውቀው ነበር ሆኖም የግለሰቡ ፍላጎት በማንቺስተር ዩናይትድ የቡድን ግንባታ ውስጥ አንድ አካል መሆን ይፈልጋል በዚህም ወደ በማን ዩናይትድ የስራ ቅጥር ለመጀመረ ከጫፍ ደርሷል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🚨ሪስ ጄምስ ስሙ ከፔስጂ እና ከሪያልማድሪድ ጋር ቢያያዝም ቼልሲዎች በክረምቱ ለተጫዋቹ የሚቀርብላቸዉን ጥያቄ አያስቡትም።

[Football Insider]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🚨 ሊዮኔል ሜሲ ከዴቪድ ቤካም በተጨማሪ የኢንተርሚያሚ ባለድርሻ ሊሆን ይችላል።

[Sun Sport]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
" የባየር ሊቨርኩሰንን ሳይሆን የአርሰናልን ጨዋታ ነው የማየው " ቱሄል

የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ዋና አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል እሁድ ከባየር ሊቨርኩሰን ጨዋታ ይልቅ የአርሰናልን ጨዋታ መመልከት እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።

ባየር ሊቨርኩሰን እሁድ ካሸነፈ ሻምፒዮን የሚሆንበትን ጨዋታ ይመለከቱ እንደሆነ የተጠየቁት አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል " እሁድ የባየር ሊቨርኩሰንን ጨዋታ አላይም የአርሰናልን ነው የማየው።"ሲሉ ተናግረዋል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር ዘመን የወርሀ መጋቢት የወሩ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት የፉልሀሙ የፊት መስመር ተጨዋች ሮድሪጎ ሙኒዝ የመጋቢት ወር የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ምርጥ ተጨዋች በመሆን መመረጥ ችሏል።
የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ታውቋል !

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር ዘመን የወርሀ መጋቢት የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት የበርንማውዙ ዋና አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ የፕርሚየር ሊገ የወርሀ መጋቢት የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመሆን መመረጣቸው ይፋ ሆኗል።
" እንደምለቅ በማሳወቄ ክለቡ እና ጋዜጠኞች ተረጋግተዋል " ዣቪ

የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና በአመቱ መጨረሻ ክለቡን እንደሚለቁ ማሳወቃቸው ቡድኑን እና ጋዜጠኞችን እንዳረጋጋላቸው በሰጡት አስተያየት ገልፀዋል።

ነገ ከባድ ጨዋታ ነው የምናደርገው ያሉት አሰልጣኝ ዣቪ " የነገውን ጨዋታ እና ቀጣዩን ኤል ክላሲኮ ካሸነፍን የዋንጫው እድል ይኖረናል ካልሆነ ሪያል ማድሪድ በእጁ ያደርገዋል ብለዋል።

" እንደምለቅ በማሳወቄ ክለቡ እና ጋዜጠኞች ተረጋግተዋል " ያሉት አሰልጣኝ ዣቪ ነገር ግን ውሳኔዬ አይቀየርም ሲሉ ተደምጠዋል ።
" በእሁዱ ጨዋታ ምላሽ እንሰጣለን " ክሎፕ

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዋና አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ቡድናቸው ትላንት ምሽት ለገጠመው ከባድ ሽንፈት በእሁዱ የክሪስታል ፓላስ ጨዋታ ምላሽ እንደሚሰጥ ገልፀዋል።

ትላንት እቅዳችን አልሰራም ነበር ያሉት የርገን ክሎፕ " ጥሩ አልተጫወትንም ነበር ነገርግን እሁድ ለዚህ ምላሽ እንደምንሰጥ በጣም እርግጠኛ ነኝ" ብለዋል።

ከምሽቱ ሽንፈት በኋላ " ተጨዋቾቹን ወደ ቤት ሂዱ ዛሬ ማንም ጥሩ እንቅልፍ አይተኛም ነገ በድጋሜ ተገናኝተን ለክሪስታል ፓላስ ጨዋታ ዝግጅት እንጀምራለን ብዬ ነግሬያቸዋለሁ ሲሉ የርገን ክሎፕ ተናግረዋል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
" ነገም እንደባለፈው ሊፋለሙን ይፈልጋሉ " ቴንሀግ

የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ቡድናቸው በመጀመሪያው ዙር በበርንማውዝ የ3ለ0 ሽንፈት በደረሰበት ጨዋታ በስነልቦና ዝግጁ እንዳልነበረ ገልጸዋል።

" በመጀመሪያው ጨዋታ በስነልቦና ዝግጁ አልነበርንም " ያሉት ኤሪክ ቴንሀግ " ተፋልመውናል ፍልሚያውንም ተሸንፈናል ነገም የተለየ አይሆንም መፋለም ይፈልጋሉ እነሱ የሚጫወቱበት መንገድ ነው።"ብለዋል።

" ስለዚህ ወደ ፍልሚያው ገብተን በመደጋገፍ እና በጋራ በመስራት ጨዋታውን ማሸነፍ አለብን።" ኤሪክ ቴንሀግ

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
" የሊጉ መሪነት በዚህ እንደሚቆም ተስፋ አደርጋለሁ " አርቴታ

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአሁን ሰዓት ትኩረት የሚያደርጉት ቀጣይ ጨዋታን እንዲት ማሸነፍ እንዳለባቸው በማሰብ መሆኑን ገልጸዋል።

" አሁን ላይ ፕርሚየር ሊጉን ስለማሸነፍ አላስብም " ያሉት አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቀጣይ ተጋጣሚያችንን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን ነው የማስበው በማለት ተናግረዋል።

በዚህ አመት የሊጉ መሪነት አስራ ስምንት ጊዜ ስለመቀያየሩ አስተያየት የተጠየቁት ሚኬል አርቴታ " አላውቅም ነበር ነገርግን አሁን ባለበት አስራ ስምንት እንደሚጠናቀቅ ተስፋ አደርጋለሁ " ብለዋል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET