⚽️BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹
41.4K subscribers
5.7K photos
7 videos
1 file
80 links
ይህ ተወዳጁ BBC SPORTS በኢትዮጵያ የተሰኘዉ ቻናል ነዉ!
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════
➠የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➠የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➠ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➠የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Owner - @Dagi_Star

BBC SPORTS በኢትዮጵያ | 2016
Download Telegram
ሀሪ ኬን በዚህ ሲዝን ፦

🏟 41 ተጨዋተ
⚽️ 40 ጎል
🎯 11 አሲስት

🥶
@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ሜሲ አሁን በእግር ኳስ ያስቆጠራቸው ጎሎች ወደ 830 አድርሷል።

z 🐐

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
👉ማንቸስተር ዩናይትድ እና ኒውካስል ዩናይትድ ከሪያል ማድሪድ ፌርላንድ ሜንዲን ለማስፈረም በከፍተኛ ሁኔታ ይፈልጋሉ።

* እንዲሁም አርሰናል፣ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ፌርላንድ ሜንዲ ለማስፈረም በቅርብ ጊዜ ጠይቀዋል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 👇

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ

04:00 | አርሰናል ከ ቼልሲ

🇮🇹 በኮፓ ኢታሊያ

04:00 | ላዚዮ ከ ጁቬንቱስ

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
* ባርሴሎናዎች በክረምቱ ለሮናልደ አራዉሆ የሚቀርብላቸዉን ጥያቄ ይሰማሉ። ማንችስተር ዩናይትዶች በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አሳይተዋል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
whoscored የ ስፔን ላሊጋ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋቾች ቡድን።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ጁድ ቤሊንግሀም የባላንዶር ሽልማት የማሸነፍ እድሉ ሰፊ መሆኑ ተነገረ !

የሪያል ማድሪዱ ኮከብ ጁድ ቤሊንግሀም በትላንትናው እለት የላውረስ ሽልማትን ማግኘቱ የሚታወስ ሲሆን የባላንዶር ሽልማትን የማግኘት እድሉ ሰፊ እንደሆነ ተነግሯል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:00 | ብራይተን ከ ማንችስተር ሲቲ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ

03:00 | ዩዲኒዜ ከ ሮማ

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🚨 የናፖሊው አጥቂ ቪክቶር ኦሲምሄን ወደ ፒኤስጂ ሊቀላቀል ተቃርቧል ምንም እንኳን ቼልሲ በውድድሩ ውስጥ ቢቆይም።

(ምንጭ፡ ኢል ማቲኖ)

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🚨 ቶተንሃም የቼልሲውን አማካኝ ኮኖር ጋላገርን በዚህ ክረምት ለማስፈረም ኒውካስል ፍላጎት ቢኖረውም በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ።

የጋላገር ኮንትራት በሚቀጥለው ክረምት የሚያልቅ ሲሆን ስምምነቱን ለማደስ ብዙም የቀረበ አይደለም።

(ምንጭ፡ football insider)

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
በዚህ ሲዝን በአዉሮፓ ካሉ ታላላቅ 5 ሊጎች ዉስጥ ብዙ ክሊን ሽት ያስመዘገቡ ግብ ጠባቂዎች !

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ 2 ተጫዋቾች ብቻ ከ ሞ ሳላህ በላይ የጎል ተሳትፎ ማድረግ ችለዋል።

ኦሌ ዋትኪንስ( 31)
ኮል ፓልመር (29)
ሳላህ (26)

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
HERE WE GO !

ቲያጎ ሲልቭ ወደ ፍሉሚንሴ

[ Via Fabrizio Romano]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
OFFICIAL : ሀንሲ ፍሊክ የዣቪ ምትክ እንደሚሆን ተረጋግጧል ! 🇩🇪

[ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ቪንሰንት ኮምፓኒ ወደ ባየር ሙኒክ

𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎

[ via Fabrizio Romano]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
አትሌቲኮ ማድሪዶች ከሮቢን ለኖርማንድ ጋር በግል ጉዳይ ከስምምነት ደርሰዋል።

አሁን በአትሌቲኮ እና ሪያል ሶሴዳድ መካከል ድርድር ቀጥሏል።

- Fabrizio Romano

@BBC_SPORTS_ET @BBC_SPORTS_ET
🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች

01:00 | 🇷🇴 ሮማኒያ ከ ኔዘርላንድ 🇳🇱
04:00 | 🇦🇹 ኦስትሪያ ከ ቱርክ 🇹🇳

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🇪🇺 የዩሮ 2024 የሩብ ፍፃሜ አሰላለፍ ሊጠናቀቅ ተቃርቧል ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🇪🇺 ቀጣይ የሚደረጉ የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች

👉አርብ ሰኔ 28 ከምሽቱ 1:00 ሰዓት

🇪🇸 ስፔን  ከ ጀርመን 🇩🇪

🏟Mercedes Benz Arena

👉አርብ ሰኔ 28 ከምሽቱ 4:00 ሰዓት

🇵🇹 ፖረሰቹጋል  ከ ፈረንሳይ 🇫🇷

🏟Volksparkstadion

👉ቅዳሜ ሰኔ 29 ከምሽቱ 1:00  ሰዓት

      🇫🇴እንግሊዝ   ከ ስዊዘርላንድ 🇨🇭

🏟Merkur-Spiel Arena

👉ቅዳሜ ሰኔ 29 ከምሽቱ 4 ሰዓት

   🇳🇱 ኔዘርላንድ  ከ   ቱርክ🇹🇷

🏟Olympiastadion Berlin

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🗣️ ላሚን ያማል:

"ሊዮኔል ሜሲ GOAT ነው። ከእሱ ጋር መወዳደር በጣም አስደናቂ ነገር ነው፤ ግን ማንም ከእሱ ጋር ሊወዳደር አይችልም። ሜሲ ያሳለፈው የስራ ዘመን ግማሽ ያህል እንኳን እንደሚኖረኝ ተስፋ አደርጋለሁ።"

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET