BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹
61.2K subscribers
5.81K photos
7 videos
1 file
84 links
ይህ ተወዳጁ BBC SPORTS በኢትዮጵያ የተሰኘዉ ቻናል ነዉ!
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════
➠የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➠የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➠ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➠የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Contact ➠ @Dagi_Star

BBC SPORTS በኢትዮጵያ | 2016
Download Telegram
📲OFFICIAL ፦

🇮🇹ጁቬንቱስ በ2024/25 የውድድር ዓመት በሜዳው የሚለብሰውን ማሊያ ይፋ አድርጓል።

Rate out of 10%

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኪሊያን ምባፔ በሪያል ማድሪድ ማሊያ 🤩

SHARE : @BBC_SPORTS_ET
SHARE : @BBC_SPORTS_ET
ኪሊያን ምባፔ በማድሪድ ቤት 9 ቁጥር ማሊያ እንደሚለብስ ተረጋግጧል ::

SHARE : @BBC_SPORTS_ET
SHARE : @BBC_SPORTS_ET
የዩሮ 2024 የውድድሩ ምርጥ 11 ስብስብ ይፋ ሁኗል

SHARE @BBC_SPORTS_ET
SHARE @BBC_SPORTS_ET
⌛️| በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ጋሪ ሳዉዝጌትን ይተካሉ ተብለዉ የሚጠበቁ አሰልጣኞች:

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኤዲ ሃዉ
🇦🇷 ማዉሪሲዮ ፖቸቲኖ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ግርሃም ፖተር
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሊ ካርስሊ

[via SkySportsNews]


@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚨 ኪልያን ምባፔ: " ዛሬ በቫልዴቤባስ ከአንቼሎቲ ጋር ተነጋግሬ ነበር።  ከቪኒ፣ ቤሊንግሃም...እንዲሁም ከሌሎች የቡድን አጋሮቼ ጋር ለመጫወት በጣም ጓጉቻለሁ።"

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ሰርሁ ጉይራሲ ዶርቱመንድን ይቀላቀላል !

ሰርሁ ጉይራሲ ለቦርሲያ ዶርትሙንድ ኮንትራቱን ሐሙስ ይፈርማል::

የህክምና ምርመራውን ዛሬ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

ቦሩሺያ ዶርትሙንድ ለስቱትጋርድ የውል ማፍረሻውን €17.5m ይከፍላል ::

Fabrizio Romano

SHARE : @BBC_SPORTS_ET
SHARE : @BBC_SPORTS_ET
ግሪንውድ ማርሴይ !

የማንችስተር ዩናይትዱ ሜሰን ግሪንውድ የፈረንሳዩን ክለብ ኦሎፒክ ዲ ማርሴይ ለመቀላቀል ስምምነት ላይ ደርሰዋል ።

ግሪንውድ በ ማርሴይ እስከ 2029 የሚያቆየውን ውል ይፈርማል በዚህም ዩናይትድ £30m ያገኛል ::

SHARE : @BBC_SPORTS_ET
SHARE : @BBC_SPORTS_ET
ጁዲ ቤሊንግሀም ስሎቫኪያ ላይ ያስቆጠራት ጎል የውድድሩ ሁለተኛ ምርጥ ጎል ተብሎ ተመርጧል

Sportbible

SHARE : @BBC_SPORTS_ET
SHARE : @BBC_SPORTS_ET
የኮፓ አሜሪካ ምርጥ ስብስብ ይፋ ተደረገ !

የኮፓ አሜሪካ ምርጥ 11 ስብስብ ይፋ ሲደረግ አርጀንቲና ስድስት ተጫዋች አስመርጣለች ::

SHARE : @BBC_SPORTS_ET
SHARE : @BBC_SPORTS_ET
የ2016 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታዲየም በወላይታ ድቻ እና በኢትዮጵያ ቡና ክለቦች መካከል መካሄዱ ይታወሳል፡፡

የኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር እና ሥነ ስርዓት ኮሚቴ በዕለቱ በተካሄደው ጨዋታ ጨዋታውን የመሩት የጨዋታ አመራሮችና የውድድር አመራር ያቀረቡትን ሪፖርት አይቶ በመርመር ውሳኔዎች አሳልፏል፡፡

SHARE : @BBC_SPORTS_ET
SHARE : @BBC_SPORTS_ET
✈️UPDATE !

ሪያል ማድሪድ ፈረንሳዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሌኒ ዮሮ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ከውሳኔ መድረሱን እንደተነገረው ተገልጿል።

ሎስ ብላንኮዎቹ የተጫዋቹን ውሳኔ እንደሚያከብሩ ሲገለፅ በቀጣይ አማራጭ ተከላካይ ለመመልከት ስሞችን መያዛቸው ተነግሯል።

ማንችስተር ዩናይትድ በበኩሉ የተጨዋቹ ዝውውር በሌሎች ክለቦች እንዳይጠለፍ ዝውውሩን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየሰሩ መሆኑ ተገልጿል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
HERE WE GO || ግሪንውድ ወደ ማርሴ !

@BBC_SPORTS_ET
ሉካ ሞድሪች ከሎስ ብላንኮዎቹ ጋር ለ1 አመት የሚያቆየዉን ኮንትራት ፈርሟል አዲሱ የክለቡ አምበል መሆን ችሏል ።

@BBC_SPORTS_ET
ጥያቄ ና መልስ ውድድር ይዘጋጅ??

50 👍 Reaction

@BBC_SPORTS_ET
በ24 ሰዓት ውስጥ ሌኒ ዩሮ ለዩናይትድ ፊርማውን ያኖራል ::

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ላሚን ያማል በአውሮፓ ዋንጫው ብዙ የግቡ ዕድል የፈጠረ ተጫዋች ነው ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
የ EA FC 25 አዲሱ ከቨር ይፋ ሆኗል ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET