BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹
59.9K subscribers
5.79K photos
7 videos
1 file
81 links
ይህ ተወዳጁ BBC SPORTS በኢትዮጵያ የተሰኘዉ ቻናል ነዉ!
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════
➠የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➠የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➠ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➠የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Contact ➠ @Dagi_Star

BBC SPORTS በኢትዮጵያ | 2016
Download Telegram
" በእሁዱ ጨዋታ ምላሽ እንሰጣለን " ክሎፕ

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዋና አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ቡድናቸው ትላንት ምሽት ለገጠመው ከባድ ሽንፈት በእሁዱ የክሪስታል ፓላስ ጨዋታ ምላሽ እንደሚሰጥ ገልፀዋል።

ትላንት እቅዳችን አልሰራም ነበር ያሉት የርገን ክሎፕ " ጥሩ አልተጫወትንም ነበር ነገርግን እሁድ ለዚህ ምላሽ እንደምንሰጥ በጣም እርግጠኛ ነኝ" ብለዋል።

ከምሽቱ ሽንፈት በኋላ " ተጨዋቾቹን ወደ ቤት ሂዱ ዛሬ ማንም ጥሩ እንቅልፍ አይተኛም ነገ በድጋሜ ተገናኝተን ለክሪስታል ፓላስ ጨዋታ ዝግጅት እንጀምራለን ብዬ ነግሬያቸዋለሁ ሲሉ የርገን ክሎፕ ተናግረዋል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
" ነገም እንደባለፈው ሊፋለሙን ይፈልጋሉ " ቴንሀግ

የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ቡድናቸው በመጀመሪያው ዙር በበርንማውዝ የ3ለ0 ሽንፈት በደረሰበት ጨዋታ በስነልቦና ዝግጁ እንዳልነበረ ገልጸዋል።

" በመጀመሪያው ጨዋታ በስነልቦና ዝግጁ አልነበርንም " ያሉት ኤሪክ ቴንሀግ " ተፋልመውናል ፍልሚያውንም ተሸንፈናል ነገም የተለየ አይሆንም መፋለም ይፈልጋሉ እነሱ የሚጫወቱበት መንገድ ነው።"ብለዋል።

" ስለዚህ ወደ ፍልሚያው ገብተን በመደጋገፍ እና በጋራ በመስራት ጨዋታውን ማሸነፍ አለብን።" ኤሪክ ቴንሀግ

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
" የሊጉ መሪነት በዚህ እንደሚቆም ተስፋ አደርጋለሁ " አርቴታ

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአሁን ሰዓት ትኩረት የሚያደርጉት ቀጣይ ጨዋታን እንዲት ማሸነፍ እንዳለባቸው በማሰብ መሆኑን ገልጸዋል።

" አሁን ላይ ፕርሚየር ሊጉን ስለማሸነፍ አላስብም " ያሉት አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቀጣይ ተጋጣሚያችንን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን ነው የማስበው በማለት ተናግረዋል።

በዚህ አመት የሊጉ መሪነት አስራ ስምንት ጊዜ ስለመቀያየሩ አስተያየት የተጠየቁት ሚኬል አርቴታ " አላውቅም ነበር ነገርግን አሁን ባለበት አስራ ስምንት እንደሚጠናቀቅ ተስፋ አደርጋለሁ " ብለዋል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🚨 ሚሼል ኦሊሴ በክረምቱ ለፒኤስጂ ሊፈርም ይችላል!  👀

ተጫዋቹ ለየትኛውም ሃሳብ ክፍት ነው።  🔜🇫🇷

(ምንጭ፡The Athletics)

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🗣️ ሚኬል አርቴታ: "አንድ ውጤት የሚያግደን ከሆነ እኛ በበቂ ሁኔታ ጠንካራ አይደለንም። ዋንጫዎችን ማሸነፍ ከፈለግክ ይህ ቅጽበት ሲኖርህ መነሳት አለብህ። በየትኛውም የአለም ሊግ እኛ ያደረግነውን የጨዋታ ብዛት ቢያሸንፉ በ6 እና በስምንት ነጥብ ይበልጡ ነበር። ጉዳዩ እዚህ ላይ አይደለም። ፈተናው ይሄው ነው"

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
⚽️ ከ16ኛው ዙር የቻምፒየንስ ሊግ ግቦች፡-

🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ - 42
🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ - 20
🇫🇷 ቤንዜማ - 17
🇪🇸 ራውል - 15
🇵🇱 ሌዋንዶውስኪ - 13
🇩🇪 ቶማስ ሙለር - 12
🇨🇮 ድሮግባ - 11
🇫🇷 ምባፔ - 10

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🗣️ ዣቪ: "ይህ የደረሰው በዳኛው ውሳኔ ነው የሚያሳፍር ነው ለዳኛው 'አደጋ' እንደሆነ ነገርኩት።

ስለ ዳኞች ማውራት ባልወድም ዛሬ ይህን ማለት አለብኝ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ሀሪ ኬን በዚህ ሲዝን ፦

🏟 41 ተጨዋተ
⚽️ 40 ጎል
🎯 11 አሲስት

🥶
@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ሜሲ አሁን በእግር ኳስ ያስቆጠራቸው ጎሎች ወደ 830 አድርሷል።

z 🐐

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
👉ማንቸስተር ዩናይትድ እና ኒውካስል ዩናይትድ ከሪያል ማድሪድ ፌርላንድ ሜንዲን ለማስፈረም በከፍተኛ ሁኔታ ይፈልጋሉ።

* እንዲሁም አርሰናል፣ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ፌርላንድ ሜንዲ ለማስፈረም በቅርብ ጊዜ ጠይቀዋል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 👇

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ

04:00 | አርሰናል ከ ቼልሲ

🇮🇹 በኮፓ ኢታሊያ

04:00 | ላዚዮ ከ ጁቬንቱስ

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
* ባርሴሎናዎች በክረምቱ ለሮናልደ አራዉሆ የሚቀርብላቸዉን ጥያቄ ይሰማሉ። ማንችስተር ዩናይትዶች በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አሳይተዋል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
whoscored የ ስፔን ላሊጋ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋቾች ቡድን።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ጁድ ቤሊንግሀም የባላንዶር ሽልማት የማሸነፍ እድሉ ሰፊ መሆኑ ተነገረ !

የሪያል ማድሪዱ ኮከብ ጁድ ቤሊንግሀም በትላንትናው እለት የላውረስ ሽልማትን ማግኘቱ የሚታወስ ሲሆን የባላንዶር ሽልማትን የማግኘት እድሉ ሰፊ እንደሆነ ተነግሯል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:00 | ብራይተን ከ ማንችስተር ሲቲ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ

03:00 | ዩዲኒዜ ከ ሮማ

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🚨 የናፖሊው አጥቂ ቪክቶር ኦሲምሄን ወደ ፒኤስጂ ሊቀላቀል ተቃርቧል ምንም እንኳን ቼልሲ በውድድሩ ውስጥ ቢቆይም።

(ምንጭ፡ ኢል ማቲኖ)

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🚨 ቶተንሃም የቼልሲውን አማካኝ ኮኖር ጋላገርን በዚህ ክረምት ለማስፈረም ኒውካስል ፍላጎት ቢኖረውም በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ።

የጋላገር ኮንትራት በሚቀጥለው ክረምት የሚያልቅ ሲሆን ስምምነቱን ለማደስ ብዙም የቀረበ አይደለም።

(ምንጭ፡ football insider)

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
በዚህ ሲዝን በአዉሮፓ ካሉ ታላላቅ 5 ሊጎች ዉስጥ ብዙ ክሊን ሽት ያስመዘገቡ ግብ ጠባቂዎች !

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ 2 ተጫዋቾች ብቻ ከ ሞ ሳላህ በላይ የጎል ተሳትፎ ማድረግ ችለዋል።

ኦሌ ዋትኪንስ( 31)
ኮል ፓልመር (29)
ሳላህ (26)

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
HERE WE GO !

ቲያጎ ሲልቭ ወደ ፍሉሚንሴ

[ Via Fabrizio Romano]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
OFFICIAL : ሀንሲ ፍሊክ የዣቪ ምትክ እንደሚሆን ተረጋግጧል ! 🇩🇪

[ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET