#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
በመቶ ሺዎች ያስገጠሙት ማይክሮቺፕ በሰውነትዎ ውስጥ እንዲቀበር ይፈቅዳሉ?
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ቺፕ በሰው ሰውነት ውስጥ የተቀበረው እአአ በ1998 ነበር።ከዚያ ወዲህ ከጤና እንዲሁም ከግብይት ጋር በተያያዘ ማይክሮቺፕ ማስቀበር የሚመርጡ ሰዎች ቁጥር እየተበራከረ መጥቷል። ለመሆኑ ማይክሮቺፕ ምንድን ነው? ለምን አገልግሎት ይውላል? ለሰው ልጆች ስጋት ነው? ዓለምንስ እንዴት ይለውጣል?
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊

BBC News አማርኛ

የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል አንድ አካባቢን "መቆጣጠራቸው" እና የወረዳ አስተዳዳሪን ማቁሰላቸው ተገለጸ
የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ላሬ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ "ቢልኩን" የተባለ አካባቢን "መቆጣጠራቸውን" እና የላሬ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪን ማቁሰላቸውን ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ። ታጣቂዎች ተቆጣጥረውታል የተባለው አካባቢ ነዋሪዎች ወደ ሌላ ከተማ እንደሸሹም ተገልጿል።

በኢትዮጵያ ሁሉም የተሽከርካሪ ሠሌዳዎች "ኢት" የሚል መለያ እንዲኖራቸው ሊደረግ ነው
በኢትዮጵያ የሚመዘገቡ ሁሉም ተሽከርካሪዎች 'ኢት' የሚል መለያ እና የኢትዮጵያ ካርታ ያለበት አዲስ የመለያ ሠሌዳ ቁጥር እንዲኖራቸው የሚያደርግ መመሪያ ጸደቀ። በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የወጣው መመሪያ በአሁኑ ሰዓት በሥራ ላይ ያሉ የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች ላይ የሚቀመጠውን የተለያዩ ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች መለያዎችን አላካተተም።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከበሮ እና ጽናጽልን ሌሎች ቤተ እምነቶች እንዳይጠቀሙ መከልከል ትችላለች?
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የከበሮ፣ ጽናጽል እና መቋሚያ ንድፎችን በአዕምሯዊ ንብረትነት ማስመዝገቧን ተከትሎ ጉዳዩ ሲያከራክር ሰንብቷል። ምዝገባው ሌሎች ቤተ እምነቶች እነዚህን መገልገያዎች “እንዳይጠቀሙ የመከልከል መብት ይሰጣል ወይስ አይሰጥም?” የሚለው የክርክሩ ማጠንጠኛ ሆኗል። በዚህ ጉዳይ ላይ የቤተ ክርስቲያኗ ኃላፊዎች ያላቸው አረዳድ እና የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን አቋም የተለያየ ነው።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የከበሮ፣ ጽናጽል እና መቋሚያ ንድፎችን በአዕምሯዊ ንብረትነት ማስመዝገቧን ተከትሎ ጉዳዩ ሲያከራክር ሰንብቷል። ምዝገባው ሌሎች ቤተ እምነቶች እነዚህን መገልገያዎች “እንዳይጠቀሙ የመከልከል መብት ይሰጣል ወይስ አይሰጥም?” የሚለው የክርክሩ ማጠንጠኛ ሆኗል። በዚህ ጉዳይ ላይ የቤተ ክርስቲያኗ ኃላፊዎች ያላቸው አረዳድ እና የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
ገቢዎች ሚኒስቴር ካለፈው ዓመት በ279 ቢሊዮን ብር ብልጫ ያለው ግብር ቢሰበሰብም በቂ አለመሆኑን ገለጸ
የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ዘጠኝ ወራት የሰበሰበው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ279 ቢሊዮን ብር ብልጫ እንዳለው አስታውቀ። ይሁን እንጂ ሚኒስቴሩ አሁንም እየተሰበሰበ ያለው ገቢ "ከመንግሥት የወጪ ፍላጎት" አንጻር በቂ እንዳልሆነ ገልጿል።

በምያንማር ታጣቂዎች እጅ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል 41 ያህሉ ወደ ሀገራቸው መመለስ ጀመሩ
በምያንማር ከሚገኙ የሳይበር ወንጀል ካምፖች ወጥተው በሀገሪቱ ታጣቂዎች እጅ ካሉ ኢትዮጵያውያን ውስጥ 41 ያህሉ ወደ ታይላንድ ተሻገሩ። አሁንም በታጣቂዎች እጅ ከሚገኙ ከ700 በላይ ኢትዮጵያውያን ውስጥ 300 ያህሉ በሁለት ሳምንት ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ በታይላንድ የሚገኙ ምንጮች ለቢቢሲ ተናግረዋል።

በፈቃዳቸው ከአሜሪካ ለሚወጡ ሕገወጥ ስደተኞች ገንዘብ ሊሰጥ ነው
ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ሕገወጥ ስደተኞችን ለመያዝ እና ከአሜሪካ ለማባረር እየተተገበረ ባለው ዕቅድ ውስጥ በፈቃዳቸው ለሚመለሱ ገንዘብ ሊሰጥ ነው።

ቀጣዩ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ማን ሊሆኑ ይችላሉ? አፍሪካውያንስ አሉ?
በቅርቡ በሞት የተለዩትን የሮማ ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስን ማን ሊተካቸው ይችላል? አፍሪካዊ፣ እስያዊ ወይንም አሜሪካዊ አለበለዚያም የቀድሞ የቫቲካን አስተዳዳሪዎች ይመረጡ ይሆን? ከተገመቱት መካከል ጥቂቶቹን እነሆ።

ሕይወታቸውን ለከባድ አደጋ አጋልጠው የሚሰደዱ ኤርትራውያን ሰቆቃ
በዓለም ላይ ተበትነው ከሚገኙ ስደተኞች መካከል ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኤርትራውያን ይገኛሉ። ለፍልሰቱ ጦርነቶች የራሳቸው አስተዋጽኦ ቢኖራቸውም፣ አገሪቱ የምታካሄደው የጊዜ ገደብ የሌለው የግዴታ የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ዜጎቿ እንዲሰደዱ አድርጓል። ቢቢሲ ከኤርትራ ከሚሰደዱ፣ በስደት ጉዞ ላይ ሳለች ልጇ የሞተችባት እናት እና ይህንን ከፍተኛ ገንዘብ የሚገኝበትን ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን የምታካሄድ ሴትን አግኝቷል።

በዓለም ላይ ተበትነው ከሚገኙ ስደተኞች መካከል ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኤርትራውያን ይገኛሉ። ለፍልሰቱ ጦርነቶች የራሳቸው አስተዋጽኦ ቢኖራቸውም፣ አገሪቱ የምታካሄደው የጊዜ ገደብ የሌለው የግዴታ የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ዜጎቿ እንዲሰደዱ አድርጓል። ቢቢሲ ከኤርትራ ከሚሰደዱ፣ በስደት ጉዞ ላይ ሳለች ልጇ የሞተችባት እናት እና ይህንን ከፍተኛ ገንዘብ የሚገኝበትን ሕገወጥ የሰዎች…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
የአማራ ክልል መንግሥት የክልሉን 90 በመቶ እንደሚቆጣጠር የኮሚኒኬሽን ሚኒስትሩ ተናገሩ
ከሚያዝያ 2015 ዓ.ም. ጀምሮ የትጥቅ ግጭት ውስጥ የገባው የአማራ ክልልን አብዛኛውን አካባቢ በመንግሥት ቁጥጥር ስር እንደሚገኝ የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ። ክልሉ "የኅልውና አደጋ" ውስጥ ገብቶ ነበር ያሉት የኮሚኒኬሽን ሚኒስትሩ፤ በአሁኑ ጊዜ 90 በመቶ የክልሉ አካባቢዎችን መንግሥት መቆጣጠሩን ተናግረዋል።

ሕንድ እና ፓኪስታን ለምንድን ነው በተደጋጋሚ በካሽሚር ላይ የሚጋጩት?
ሁለቱ ኒውክሌር ታጣቂ ጎረቤት አገራት ሕንድ እና ፓኪስታን ከብሪታኒያ ነጻ ከወጡ በኋላ ወደ 80 ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ በጠላትነት በዓይነ ቁራኛ ሲጠባበቁ ቆይተዋል። አገራቱ ፍጥጫ ውስጥ የገቡት ሁለቱም የራሳቸው እንደሆነች በሚገልጿት ካሽሚር ምክንያት ሲሆን፣ ምንም እንኳን ግዛቲቱን ሕንድ እና ፓኪስታን ለሁለት ቢካፈሏትም ሰላም አላገኙም። ሕንድ እና ፓኪስታን ለምንድን ነው በግዛት ይገባኛል ምክንያት ተፋጥጠው የሚገኙት? ይህ ሁኔታስ እንዴት ጀመረ?

ሕንድ እና ፓኪስታን በተደጋጋሚ በካሽሚር ላይ የሚጋጩት ለምንድን ነው?
ሁለቱ ኒውክሌር ታጣቂ ጎረቤት አገራት ሕንድ እና ፓኪስታን ከብሪታኒያ ነጻ ከወጡ በኋላ ወደ 80 ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ በጠላትነት በዓይነ ቁራኛ ሲጠባበቁ ቆይተዋል። አገራቱ ፍጥጫ ውስጥ የገቡት ሁለቱም የራሳቸው እንደሆነች በሚገልጿት ካሽሚር ምክንያት ሲሆን፣ ምንም እንኳን ግዛቲቱን ሕንድ እና ፓኪስታን ለሁለት ቢካፈሏትም ሰላም አላገኙም። ሕንድ እና ፓኪስታን ለምንድን ነው በግዛት ይገባኛል ምክንያት ተፋጥጠው…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
አልኮል መጠጥ በጤናችን እና በዕድሜያችን ላይ የሚያስከትለው ጉድለት
የአልኮል መጠጦች ቤትን ጨምሮ በተለያዩ ስፍራዎች ይጠጣል፤ የብዙ ድግሶች ማድመቂያ ተደርጎም ይወሰዳል። ሰውነትን ስለሚያፍታታ በቀላሉ ከሰዎች ጋር ለማውራት የሚጠቀሙበትም ሰዎች አሉ።ሲደሰቱ፣ ከአዳዲስ ሰዎች ጋር ሲቀላቀሉ ወይም ሲያዝኑም ወደ መጠጥ ፊታቸውን የሚያዞሩ ጥቂቶች አይደሉም። ነገር ግን ባለሙያዎች በየትኛውም መጠን የሚጠጣ አልኮል በጤና እና በዕድሜ ላይ ዳፋ አለው ይላሉ።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
➖@BBCAmharic_Revives➖
አልኮል መጠጥ በጤናችን እና በዕድሜያችን ላይ የሚያስከትለው ጉድለት
የአልኮል መጠጦች ቤትን ጨምሮ በተለያዩ ስፍራዎች ይጠጣል፤ የብዙ ድግሶች ማድመቂያ ተደርጎም ይወሰዳል። ሰውነትን ስለሚያፍታታ በቀላሉ ከሰዎች ጋር ለማውራት የሚጠቀሙበትም ሰዎች አሉ።ሲደሰቱ፣ ከአዳዲስ ሰዎች ጋር ሲቀላቀሉ ወይም ሲያዝኑም ወደ መጠጥ ፊታቸውን የሚያዞሩ ጥቂቶች አይደሉም። ነገር ግን ባለሙያዎች በየትኛውም መጠን የሚጠጣ አልኮል በጤና እና በዕድሜ ላይ ዳፋ አለው ይላሉ።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
BBC News አማርኛ
አልኮል መጠጥ በጤናችን እና በዕድሜያችን ላይ የሚያስከትለው ጉድለት
የአልኮል መጠጦች ቤትን ጨምሮ በተለያዩ ስፍራዎች ይጠጣል፤ የብዙ ድግሶች ማድመቂያ ተደርጎም ይወሰዳል። ሰውነትን ስለሚያፍታታ በቀላሉ ከሰዎች ጋር ለማውራት የሚጠቀሙበትም ሰዎች አሉ። ሲደሰቱ፣ ከአዳዲስ ሰዎች ጋር ሲቀላቀሉ ወይም ሲያዝኑም ወደ መጠጥ ፊታቸውን የሚያዞሩ ጥቂቶች አይደሉም። ነገር ግን ባለሙያዎች በየትኛውም መጠን የሚጠጣ አልኮል በጤና እና በዕድሜ ላይ ዳፋ አለው ይላሉ።
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
ተብላልተው የሚዘጋጁ ምግቦች እና መጠጦች ለጤናችን ጠቃሚ ናቸው ወይስ ጎጂ?
ምግብ በማብላላት የማዘጋጀት ሂደት እንደ ስታርች እና ስኳር ያሉ ካርቦሀይድሬቶችን በባክቴሪያ እና እርሾ (በይስት) የመሰባበር መንገድ ነው። ምግብን ለማብላላት ጥቅም ላይ የሚውሉ በጣም በርካታ መንገዶች አሉ። ታድያ እኒህ የተብላሉ ምግቦች ለጤናችን ጠቃሚ ናቸው ወይንስ ልክ በፋብሪካ እንደተዘጋጁ (ፕሮሰስድ) ምግቦች ከምግብ ሳህናችን ላይ ልናወስግዳቸው ይገባል?
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
➖@BBCAmharic_Revives➖
ተብላልተው የሚዘጋጁ ምግቦች እና መጠጦች ለጤናችን ጠቃሚ ናቸው ወይስ ጎጂ?
ምግብ በማብላላት የማዘጋጀት ሂደት እንደ ስታርች እና ስኳር ያሉ ካርቦሀይድሬቶችን በባክቴሪያ እና እርሾ (በይስት) የመሰባበር መንገድ ነው። ምግብን ለማብላላት ጥቅም ላይ የሚውሉ በጣም በርካታ መንገዶች አሉ። ታድያ እኒህ የተብላሉ ምግቦች ለጤናችን ጠቃሚ ናቸው ወይንስ ልክ በፋብሪካ እንደተዘጋጁ (ፕሮሰስድ) ምግቦች ከምግብ ሳህናችን ላይ ልናወስግዳቸው ይገባል?
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
BBC News አማርኛ
ተብላልተው የሚዘጋጁ ምግቦች እና መጠጦች ለጤናችን ጠቃሚ ናቸው ወይስ ጎጂ?
ምግብ በማብላላት የማዘጋጀት ሂደት እንደ ስታርች እና ስኳር ያሉ ካርቦሀይድሬቶችን በባክቴሪያ እና እርሾ (በይስት) የመሰባበር መንገድ ነው። ምግብን ለማብላላት ጥቅም ላይ የሚውሉ በጣም በርካታ መንገዶች አሉ። ታድያ እኒህ የተብላሉ ምግቦች ለጤናችን ጠቃሚ ናቸው ወይንስ ልክ በፋብሪካ እንደተዘጋጁ (ፕሮሰስድ) ምግቦች ከምግብ ሳህናችን ላይ ልናወስግዳቸው ይገባል?
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
በፈቃዳቸው ከአሜሪካ ለሚወጡ ሕገወጥ ስደተኞች ገንዘብ ሊሰጥ ነው
ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ሕገወጥ ስደተኞችን ለመያዝ እና ከአሜሪካ ለማባረር እየተተገበረ ባለው ዕቅድ ውስጥ በፈቃዳቸው ለሚመለሱ ገንዘብ ሊሰጥ ነው።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
➖@BBCAmharic_Revives➖
በፈቃዳቸው ከአሜሪካ ለሚወጡ ሕገወጥ ስደተኞች ገንዘብ ሊሰጥ ነው
ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ሕገወጥ ስደተኞችን ለመያዝ እና ከአሜሪካ ለማባረር እየተተገበረ ባለው ዕቅድ ውስጥ በፈቃዳቸው ለሚመለሱ ገንዘብ ሊሰጥ ነው።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
BBC News አማርኛ
በፈቃዳቸው ከአሜሪካ ለሚወጡ ሕገወጥ ስደተኞች ገንዘብ ሊሰጥ ነው
ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ሕገወጥ ስደተኞችን ለመያዝ እና ከአሜሪካ ለማባረር እየተተገበረ ባለው ዕቅድ ውስጥ በፈቃዳቸው ለሚመለሱ ገንዘብ ሊሰጥ ነው።
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
'...ሰባት ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ ባሕሩ ጣሏቸው'፡ ትኩረት ያላገኘው የስደት መንገድ
በሰሜን አፍሪካ በኩል የሜዲትራኒያን ባሕርን በማቋረጥ ወደ አውሮፓ የሚደረገው አደገኛው የስደተኞች ፍልሰት ዘወትር የሚነሳ ነው። ከጂቡቲ እና ከሶማሊያ የባሕር ዳርቻዎች ተነስቶ ወደ የመን እና መካከለኛው ምሥራቅ የሚደረገው አደገኛው የስደት ጉዞ ግን ከሚደርሱ አደጋዎች ዘገባ ውጪ እምብዛም ትኩረት አያገኝም። ይህ መስመር ግን በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን እና ሶማሊያውያን ከባድ መከራ እና ሞትን የሚጋፈጡበት ነው።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
➖@BBCAmharic_Revives➖
'...ሰባት ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ ባሕሩ ጣሏቸው'፡ ትኩረት ያላገኘው የስደት መንገድ
በሰሜን አፍሪካ በኩል የሜዲትራኒያን ባሕርን በማቋረጥ ወደ አውሮፓ የሚደረገው አደገኛው የስደተኞች ፍልሰት ዘወትር የሚነሳ ነው። ከጂቡቲ እና ከሶማሊያ የባሕር ዳርቻዎች ተነስቶ ወደ የመን እና መካከለኛው ምሥራቅ የሚደረገው አደገኛው የስደት ጉዞ ግን ከሚደርሱ አደጋዎች ዘገባ ውጪ እምብዛም ትኩረት አያገኝም። ይህ መስመር ግን በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን እና ሶማሊያውያን ከባድ መከራ እና ሞትን የሚጋፈጡበት ነው።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
BBC News አማርኛ
'...ሰባት ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ ባሕሩ ጣሏቸው'፡ ትኩረት ያላገኘው የስደት መንገድ
በሰሜን አፍሪካ በኩል የሜዲትራኒያን ባሕርን በማቋረጥ ወደ አውሮፓ የሚደረገው አደገኛው የስደተኞች ፍልሰት ዘወትር የሚነሳ ነው። ከጂቡቲ እና ከሶማሊያ የባሕር ዳርቻዎች ተነስቶ ወደ የመን እና መካከለኛው ምሥራቅ የሚደረገው አደገኛው የስደት ጉዞ ግን ከሚደርሱ አደጋዎች ዘገባ ውጪ እምብዛም ትኩረት አያገኝም። ይህ መስመር ግን በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን እና ሶማሊያውያን ከባድ መከራ እና ሞትን የሚጋፈጡበት…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
ኢትዮጵያዊው ካርዲናል የሚሳተፉበት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ምርጫ እንዴት ይካሄዳል?
የካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ የነበሩት የፖፕ ፍራንሲስ ቀብር ከተከናወነ ከሳምንት በኋላ በዓለም ዙሪያ ያሉ የቤተክርስቲያኗ ካርዲናሎች አዲስ ጳጳስ ለመምረጥ በቫቲካን ተሰብስበዋል። ከእነዚህም መካከል ኢትዮጵያዊው ካርዲናል ብርሃነየሱስ ሱራፌል አንዱ ናቸው። በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ለስምንት መቶ ዓመታት የቆየው አዲስ ጳጳስ የመምረጥ ሂደት እንዴት ይከናወናል?

የካቶሊክ ጳጳስ ቀይ ጫማ የሚያደርጉት ለምንድን ነው? እና ሌሎች የማደፈሩ ጥያቄዎች
የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ህልፈትን ተከትሎ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አዲስ መሪ ለመምረጥ ካርዲናሎች በምሥጢር ተሰብስበዋል። የቤተ ክርስቲያኗ ጳጳስን በተመለከተ እምብዛም የማይጠየቁ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸውን እዚህ ያገኛሉ።

የካቶሊክ ጳጳስ ቀይ ጫማ የሚያደርጉት ለምንድን ነው? እና ሌሎች የማይደፈሩ ጥያቄዎች
የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ህልፈትን ተከትሎ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አዲስ መሪ ለመምረጥ ካርዲናሎች በምሥጢር ተሰብስበዋል። የቤተ ክርስቲያኗ ጳጳስን በተመለከተ እምብዛም የማይጠየቁ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸውን እዚህ ያገኛሉ።
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
"ሐኪም በመሆኔ ያተረፍኩት ድኅነትን ነው" የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች እሮሮ እና ጥያቄ
የደሞዝ እና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄ ያነሱ የጤና ባለሙያዎች መንግሥት ለጥያቄዎቻቸው ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ የሥራ ማቆም አድማ እንደሚመቱ ተናገሩ። የእንቅስቃሴው አስተባባሪዎች ጥያቄዎቻቸውን ለመንግሥት ማቅረባቸውን ገልፀው እስካሁን ተስፋ ሰጪ ምላሽ እንዳላገኙ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

አሜሪካዊው ሮበርት ፕሮቮስት የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ሆነው ተመረጡ
በአሜሪካ ቺካጎ ተወልደው ያደጉት የ69 ዓመቱ ካርዲናል ሮበርት ፕሪቮስት ሊቀ ጳጳስ ሆነው ተመረጡ።ካርዲናል ፕሮቮስት በፔሩ ጳጳስ ሆነው ከመሾማቸው በፊት በሚሺነሪነት አገልግለዋል።ሊቀ ጳጳሱ ከእንግሊዘኛ በተጨማሪ ጣልያንኛ የሚናገሩ ሲሆን፣ በተለያዩ ማኅበራዊ አገልግሎታቸው እንዲሁም አዳማጭነታቸው ይጠቀሳሉ።

አሜሪካዊው ሮበርት ፕሪቮስት የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ሆነው ተመረጡ
በአሜሪካ ቺካጎ ተወልደው ያደጉት የ69 ዓመቱ ካርዲናል ሮበርት ፕሪቮስት ሊቀ ጳጳስ ሆነው ተመረጡ። ካርዲናል ፕሮቮስት በደቡብ አሜሪካ ፔሩ ጳጳስ ሆነው ከመሾማቸው በፊት በሚሺነሪነት አገልግለዋል። ሊቀ ጳጳሱ ከእንግሊዘኛ በተጨማሪ ጣልያንኛ እና ስፓኒሽኛ የሚናገሩ ሲሆን፣ በተለያዩ ማኅበራዊ አገልግሎታቸው እንዲሁም አዳማጭነታቸው ይጠቀሳሉ።
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
ለአራት ዓመታት ከኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች ጋር በመኖር የተቀረጸው ፊልም፡ ‘ሜድ ኢን ኢትዮጵያ’
የዘጋቢ ፊልሙ ደራሲ እና አዘጋጆች ማክስ ደንካን እና ዘንየን ዩ ናቸው። ከፕሮዲውሰሮቹ አንዷ ታማራ ማርያም ዳዊት ናት። ‘ሜድ ኢን ኢትዮጵያ’ በዋርሶው ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል፣ በትሪቤካ ፊልም ፌስቲቫል፣ በሼፊልድ ኢንተርናሽናል ዶክመንተሪ ፌስቲቫል እና በሌሎችም ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫሎች ላይ ዕውቅና አግኝቷል። ፊልሙ የቻይና ባለ ሃብቶች ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት፣ ሥራ አጥነትን፣ ባህልን፣ ቤተሰብን፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች መስፋፋት እና የአርሶ አደሮች የተጠቃሚነት ጥያቄን በዋናነት ይዳስሳል።

የዘጋቢ ፊልሙ ደራሲ እና አዘጋጆች ማክስ ደንካን እና ዘንየን ዩ ናቸው። ከፕሮዲውሰሮቹ አንዷ ታማራ ማርያም ዳዊት ናት። ‘ሜድ ኢን ኢትዮጵያ’ በዋርሶው ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል፣ በትሪቤካ ፊልም ፌስቲቫል፣ በሼፊልድ ኢንተርናሽናል ዶክመንተሪ ፌስቲቫል እና በሌሎችም ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫሎች ላይ ዕውቅና አግኝቷል። ፊልሙ የቻይና ባለ ሃብቶች ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት፣ ሥራ አጥነትን፣…