Forwarded from ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት መረጃ መለዋወጫ (TEWODROS ASHENAFI)
1 ኮምፒዩተር ምንድን ነው.PDF
122.8 KB
ለሁሉም ጠቃሚ የሆነ
for all student or teacher about computer education notes
ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት
መረጃ መለዋወጫ https://t.me/Tadte
for all student or teacher about computer education notes
ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት
መረጃ መለዋወጫ https://t.me/Tadte
Forwarded from ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት መረጃ መለዋወጫ (TEWODROS ASHENAFI)
ሶስቱ ምክሮች
ከወንድሞች አንደበት ከሰማሁት ብሎ ይጀምራል ፀሀፊው ቀጥሎም ባንድ ወቅት አንድ ባል እና ሚስት በትዳር ሁለት ልጆችም ነበራቸው፡፡ አብረውም ሲኖሩ በመሃላቸው ልዩ የሆነ ፍቅር ነበራቸው፡፡ በቤታቸው ግን የሚላስ የሚቀመስ በመጥፋቱ ምክንያት ይህንን ችግር ለዘለቄታው ለመፍታት ባል ራቅ ብሎ ሄዶ ሊሰራ ተስማምተው ራቅ ወዳለ ከተማ ሄዶ መስራት ጀመረ፡፡ በተከታታይ ለ13 ዓመታት ሰራ ከዚያም ወደናፈቁት ቤተሰቦቹ ለመሄድ ተነሳ፡፡ ያልገመተው ነገር ከቀጣሪዎቹ መጣ ምን? ደሞዝ፡ ደሞዙ ምን ሆነ? በተለያየ ምክንያት ተቆራርጦ ከሚጠብቀው ከግማሽ በታች የሆነውን 3000 (ሶስት ሺ) ብር ተሰጠው፡፡ ምን ያድርግው? ተመልሶ እዛው ስራውን ይቀጥል? ወደ ናፈቁት ቤተሰቦቹ ይሂድ? ይቻላል ግን ተመልሶ ቢሰራ ደሞዙ መቆራረጡ አይቀሬ ነው፣ ወደ ቤተሰቦቹ እንዳይሄድ በ13 ዓመት ይህን ብቻ ሰራሁ ቢል ማን ያምነዋል? አወጣ አወረደ በመጨረሻም ሌላ ቦታ ተቀጥሮ ለመስራት ወሰነ፡፡ ሌላ ጉዞ..፡፡ ብዙ ከተጓዘ ብኋላም አንድ አባት አገኘ፡፡
እኛም አባት “ወዴት ትሄዳለህ ልጄ ምንስ ትፈልጋለህ?” አሉት፣ አሱም ሁሉንም ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ነገራቸው፡፡
አኛም አባት አንዲህ አሉት “እንግዲያውስ የምትፈልገውን ማግኘት ቀላል ነው፡፡”
እሱም "እንዴት አባቴ?" ሲል ጠየቃቸው
እሳቸውም "በል አንድ ሺ ብሩን አምጣና እነግርሀለሁ" አሉት የቸገረው ነውና ነገሩ አሱም አንስቶ አንድ ሺ ብሩን ሰጣቸው፡፡
እኝህ አባትም "አቆራጭ ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ አትሂድ" ይሉታል፡፡
"ሁለተኛውን ሺ አምጣና ሁለተኛውን መንገድ ልንገርህ" ይሉታል አሱም በየዋህነት ሁለተኛውን ሺ ይሰጣል ፣
እኝህ አባትም "በማያገባህ አትግባ" ይሉታል፡፡ "ይህው ነው አባቴ" ቢላቸው "አዎን ልጄ ይልቁኑም 3ኛውን አምጣና በጣም አስፈላጊውንና የመጨረሻውን ስጦታዬን ልሰጥህ" አሉት፡፡ የመጣው ይምጣ መጨረሻም የመጣው ይምጣ ብሎ ሺ ሰጠ፡፡
እሳቸውም "ክፉ ለማድረግ አትቸኩል" ብለው "በል ልጄ በቀጥታ ወደ ቤትህ ሂድ" ብለው በባዶ ኪስ ግን ከሱሰት ምክሮች ጋር አሰናበቱት፡፡ እሱም ምክሩን ተቀብሎ ጉዞውን ወደ ቤቱ አደረገ፡፡
በመንገድም ነጋዴዎች አግኝቶ እያወጋ ሲጎዝ መሸባቸው ነጋዴዎቹ ለምን ባቆራጭ አንሄድም በማለት ጉዞ ጀመሩ አሱም አብሯቸው ጉዞ እንደጀመረ የኛ አባት ምክር ትዝ አለው "አቆራጭ ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ አትሂድ" የሚለው ስለዚህ ተመልሶ በሚያውቀው መንገድ ተጉዞ ብቻውን ከጨለመ አንድ ከተማ ደረሰ፡፡ "የመሸበት አንግዳ ንኝ አሳድሩኝ" ማለት ጀመረ፡፡
አንድ ሰው ተጠግቶት "የውልህ ወንድሜ እዛ ሰው ቤት ሂድ ያሳድርሀል ነገር ግን ሰውዬው ቤት የገባ አይወጣም ለማንኛውም አድልህን ሞክር" አለው፡፡ አሱም የተባለበት ቤት አንኮክቶ "ቤት የእንግዳ" ነው ተብሎ ገባ፡፡ ታዲያ ከቤቱ ባለቤት ጋር ሲያወጉ ከየት እንደመጣ ቢነግረውም ባለቤቱ ተገርሞ "አንዴት ሆነህ ተረፍክ በል?" ቢለው ባለ ፀጋው፡፡ እንግዳው "ከምኑ?" ብሎ ደነገጠ፡፡ ባለ ፀጋውም “ምነው ባልከው መስመር ይመጡ የነበሩ ነጋዴዎች ተዘርፈው ግማሾቹም ተገለው ዛሬ ከተማው ለቀሶ ብቻኮ ነው፡፡” አለው ፡፡ እንግዳዉም አንድ ነገር ትዝ አለው ያቺ በአንድ ሺ ብር የገዛት ምክር በብር የማትገዛው ሕይወቱን አተረፈችለት ማለት ነው "አቆራጭ ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ አትሂድ"፡፡
ስለ መሽ የቤቱ አመቤት ምግብ ለእንግዳው ልታቀርብ ከጎዳ ብቅ አለች "ጥያችሁ ጠፋሁ አይደል?" አለች፡፡ እንግዳው አይኑን ማመን አልቻለም የተወሰነ አካሏ ብቻ ነው ሰው የሚመስለው በዛላይ ማስፈራቷ ወደ ጎዳ አስክትገባ ናፈቀ "ከዚህች ጋር አንዴት ትኖራለህ?" ብሎ አስኪጠይቅ ተጣደፈ፡፡ ወደ ጎዳ ገባች ሊጠይቅ ሲል አንድ ነገር ትዝ አለው የኛ አባት ምክር "በማያገባህ አትግባ" የሚለው፡፡ ሆዱ መጠየቅ አየፈለግ ፍላጎቱን ተቋቁሞ አደረ ፡፡ ደግሞ ሌላ ፈተና ጠዋት የቤቱ ባለቤት "ከመሄድህ በፊት የማሳይህ ነገር አለኝ " ብሎ ወደ ጓሮ ወሰደውና የሰው አፅም የሞላበት ሜዳ አሳየው አንግዳውም ደንግጦ "ይሄ ደሞ ምንድነው?" ማለት ፈልጎ ነበር ግን በማያገባህ አትግባ ብሎ ራሱን አየነቀነቀ ዝም አለ፡፡ የቤቱ ባለቤትም ተገርሞ እንዲህ አለው "በእውነት አንተ የምትገርም ሰው ነህ ይህ የምታየው ሁሉ ስለ ሚስቴ የማየገባቸውን አስተያየት ስለ ሰጡ የተገደሉ እንዳንተ አዚህ ቤት በእንግድነት የመጡ ነበሩ፡፡ አንተ ግን ታላቅ ሰው ሰለሆንክ የሀብቴን አንድ አራተኛ (1/4) ሰጥቼሀለሁና ይዘህ ትሄዳለህ" ተብሎ ባለ ብዙ ሀብት ሆኖ ወደ ቤቱ በደስታ ሄደ፡፡
እዛች ደሳሳ ጎጀ የደረሰው ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ነበር፡፡ ሁሉም ነገር ቢለወጥም ቤቱን ግን አላጣውም በትልቅ አንጨት የምትዘጋ (የምትደገፍ) በሩን ቀስ ብሎ ገፋ ሲያደርጋት ተከፈተች፡፡ አይኑ ግን ከማያምነው ነገር ላይ አረፈ ሚስቱ ሁለት ጎረምሶች መሀል ተኝታለች ጎንበስ ሲል ጎራዴውን አየ አነሳው አንገታቸውን ሊቆርጠው በንዴት ጦፎ እጁን ወደ ላላላላላላላለይይይይይ አነሳ የእኛ አባት 3ተኛው ምክር ትዝ አለው "ክፉ ለማድረግ አትቸኩል" የሚለው፡፡ ወዲያው ከቤቱ ውጪ በተጋደመው ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ በተቀመጠበት ንብረቱን እንደያዘ አንቅልፍ ይዞት ሄደ፡፡ ወፎች ተንጫጩ ለሊቱም ነጋ ሚሰት በጠዋት ተነስታ ደፋ ቀና ስትል ድንገት ባሏን አየችው አልልታዋን አቀለጠችው ዘላ ተጠመጠመችበት ከአንቅልፍ የነቃው ባል በመደናገጥ ስሜት ሳለ አጆቹን ይዛ ወደ ቤት ገብታ ሁለቱን ጎረምሶች አስተዋወቀች "ይህ የመጀመሪያ ልጅህ ነው ይህ ደሞ ሁለተ ው" ብላ፡፡ እንግዲህ
የመጨረሻው ምክር "ክፉ ለማድረግ አትቸኩል" የልጆቹን ነፍስ ከማጠፋት ረዳው ማለት ነው፡፡

❤1
Forwarded from ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት መረጃ መለዋወጫ (TEWODROS ASHENAFI)
በዘንድሮው የተማሪዎች ውጤት በተለይም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ውጤት ከግምት ውስጥ በማስገባት ለትምህርት ተቋማት እውቅና እንደሚሰጥ ታውቋል።
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 2 ፣2015 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ)
ይህ የተባለው በትምህርት ተቋማት ሲካሄድ የቆየው የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቁልፍ ውጤት አመላካቾች ምዘና መጠናቀቁን ተከትሎ ነው ። ሁሉንም የመንግሰት አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ በክፍለከተማ እና ወረዳ ትምህርት ጽህፈትቤቶች እንዲሁም በትምህርት ቢሮ በሚገኙ አላማ ፈጻሚዎችና ደጋፊ ዳይሬክቶሬቶች የተካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የእቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ለማ አስታውቀዋል፡፡
ዳይሬክተሩ አክለውም በምዘናው ተሳታፊ ለሆኑ ባለሙያዎች እና አስተባባሪዎች ለመመዘኛነት በተዘጋጁ መስፈርቶችና በምዘናው ሂደት ላይ ቀደም ብሎ ኦረንቴሽን መሰጠቱን ጠቁመው ምዘናው በዋናነት የተቋማቱን የቁልፍ ውጤት አመላካች እቅድ ክንውንን መሰረት አድርጎ መካሄዱን ገልጸዋል፡፡
በዘንድሮው ምዘና የተማሪዎች ውጤት በተለይም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ውጤት ከግምት ውስጥ መግባቱን አቶ ጌታሁን ጠቁመው በምዛው የተሻለ አፈጻጸም የሚያስመዘግቡ ተቋማት እውቅና እንደሚሰጣቸው አስገንዝበዋል፡
_______
ምንጭ Addis Ababa Education Bureau
ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት
መረጃ መለዋወጫ https://t.me/Tadte
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 2 ፣2015 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ)
ይህ የተባለው በትምህርት ተቋማት ሲካሄድ የቆየው የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቁልፍ ውጤት አመላካቾች ምዘና መጠናቀቁን ተከትሎ ነው ። ሁሉንም የመንግሰት አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ በክፍለከተማ እና ወረዳ ትምህርት ጽህፈትቤቶች እንዲሁም በትምህርት ቢሮ በሚገኙ አላማ ፈጻሚዎችና ደጋፊ ዳይሬክቶሬቶች የተካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የእቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ለማ አስታውቀዋል፡፡
ዳይሬክተሩ አክለውም በምዘናው ተሳታፊ ለሆኑ ባለሙያዎች እና አስተባባሪዎች ለመመዘኛነት በተዘጋጁ መስፈርቶችና በምዘናው ሂደት ላይ ቀደም ብሎ ኦረንቴሽን መሰጠቱን ጠቁመው ምዘናው በዋናነት የተቋማቱን የቁልፍ ውጤት አመላካች እቅድ ክንውንን መሰረት አድርጎ መካሄዱን ገልጸዋል፡፡
በዘንድሮው ምዘና የተማሪዎች ውጤት በተለይም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ውጤት ከግምት ውስጥ መግባቱን አቶ ጌታሁን ጠቁመው በምዛው የተሻለ አፈጻጸም የሚያስመዘግቡ ተቋማት እውቅና እንደሚሰጣቸው አስገንዝበዋል፡
_______
ምንጭ Addis Ababa Education Bureau
ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት
መረጃ መለዋወጫ https://t.me/Tadte
Forwarded from ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት መረጃ መለዋወጫ (TEWODROS ASHENAFI)
KOLFE HOUSE to Addis Ababa.xlsx
317.3 KB
ከ 2009 ዓ.ም ለመ/ራን ከተላለፉት 5ሺ ቤቶች ውስን ተመላሽ ቤቶችን ቤት ለሌላቸዉ መምህራን ለማስተላለፍ የተሰበሰበ መረጃ የኮልፌ ክ/ከተማ የሁሉም መምህራን የመጨረሻ የተስተካከለ መረጃ
በቀይ ምልክት የተደረጉ
የቤተሰብ ሁኔታ መስተካከል ያለበት ሲሆን ወይንም የጋብቻ ሁኔታ መስተካከል ሲኖርበት ማለትም የፈታ/የፈታች፣ በሞት የተለየ/የተለየች ከሆነ በግልፅ ይቀመጥ፤
የመምህሩ እና የትዳር አጋር የአያት ስም ይሟላ፤
የእናት ስም ያልተሟላ ይሟላ፤
የፈታ የሚለው ህጋዊ የንብረት ክፍፍል ማስረጃ ይቅረብ፤
የቤተሰብ ብዛት ላይ የህጋዊ የጋብቻ ሰርተፍኬት እና የልጆች የልደት ካርድ ለማመሳከር ይረዳን ዘንድ የልጆች የክትባት ካርድ ተያይዞ ይቅረብ
ከቤት ጋር ተያይዞ የተጠቆመ ሰው በስሙ ምንም አይነት ግብር የሚከፈልበት ቤት እንደሌለው ወይንም የኮነዶሚኒየም ቤት እንዳሌለው ወይንም በሽያጭም ይሁን በስጦታ ለሌላ ሰው አለመስተላለፉን ከሚኖሩበት ወረዳ ህጋዊ ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል፤
ምንጭ Kolfe education official channel

👍1
Forwarded from ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት መረጃ መለዋወጫ (TEWODROS ASHENAFI)
ማንኛውም ሰው መረጃን የመፈለግ፣ የመቀበል እና የማሰራጨት መብት አለው፡፡(ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ፣ አንቀጽ 19)
መረጃ የማግኘት መብት ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት አካል ነው፡፡
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ሕገ መንግሥት፣ አንቀጽ 29
ማንኛውም ሰው ያለማንም ጣልቃ ገብነት ሃሳቡን የመግለጽ ነጻነት አለው፡፡
ይህ ነጻነት በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ ወሰን ሳይደረግበት በቃልም ሆነ በጽሑፍ ወይም በሕትመት፣ በሥነ ጥበብ መልክ ወይም በመረጠው በማንኛውም የማሰራጫ ዘዴ፣ ማንኛውንም አይነት መረጃና ሃሳብ የመሰብሰብ፣ የመቀበልና የማሰራጨት ነጻነቶችን ያካትታል፡፡
ይህን እንድገልፅ እና እንዳስተምር ያስገደደኝ ነገር አንዳንድ ጉዳዮች ሰላሉ ነዉ ። እኔ በርግጥ የትምህርት ስራ ይመለከተኛል ምክንያቱም መምህር ነኝ ።
ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት መረጃ መለዋወጫ https://t.me/Tadte
መረጃ የማግኘት መብት ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት አካል ነው፡፡
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ሕገ መንግሥት፣ አንቀጽ 29
ማንኛውም ሰው ያለማንም ጣልቃ ገብነት ሃሳቡን የመግለጽ ነጻነት አለው፡፡
ይህ ነጻነት በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ ወሰን ሳይደረግበት በቃልም ሆነ በጽሑፍ ወይም በሕትመት፣ በሥነ ጥበብ መልክ ወይም በመረጠው በማንኛውም የማሰራጫ ዘዴ፣ ማንኛውንም አይነት መረጃና ሃሳብ የመሰብሰብ፣ የመቀበልና የማሰራጨት ነጻነቶችን ያካትታል፡፡
ይህን እንድገልፅ እና እንዳስተምር ያስገደደኝ ነገር አንዳንድ ጉዳዮች ሰላሉ ነዉ ። እኔ በርግጥ የትምህርት ስራ ይመለከተኛል ምክንያቱም መምህር ነኝ ።
ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት መረጃ መለዋወጫ https://t.me/Tadte
👍1
Forwarded from ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት መረጃ መለዋወጫ (TEWODROS ASHENAFI)
List_of_MS_Excel_Shortcut_Key
Ctrl+A - Select All
Ctrl+B - Bold
Ctrl+C - Copy
Ctrl+D - Fill Down
Ctrl+F - Find
Ctrl+G - Goto
Ctrl+H - Replace
Ctrl+I - Italic
Ctrl+K - Insert Hyperlink
Ctrl+N - New Workbook
Ctrl+O - Open
Ctrl+P - Print
Ctrl+R - Fill Right
Ctrl+S - Save
Ctrl+U - Underline
Ctrl+V - Paste
Ctrl W - Close
Ctrl+X - Cut
Ctrl+Y - Repeat
Ctrl+Z - Undo
F1 - Help
F2 - Edit
F3 - Paste Name
F4 - Repeat last action
F4 - While typing a formula, switch between absolute/
relative refs
F5 - Goto
F6 - Next Pane
F7 - Spell check
F8 - Extend mode
F9 - Recalculate all workbooks
F10 - Activate Menubar
F11 - New Chart
F12 - Save As
Ctrl+: - Insert Current Time
Ctrl+; - Insert Current Date
Ctrl+" - Copy Value from Cell Above
Ctrl+’ - Copy Formula from Cell Above
Shift - Hold down shift for additional functions in Excel’s menu
Shift+F1 - What’s This?
Shift+F2 - Edit cell comment
Shift+F3 - Paste function into formula
Shift+F4 - Find Next
Shift+F5 - Find
Shift+F6 - Previous Pane
Shift+F8 - Add to selection
Shift+F9 - Calculate active worksheet
Shift+F10 - Display shortcut menu
Shift+F11 - New worksheet
Shift+F12 - Save
Ctrl+F3 - Define name
Ctrl+F4 - Close
Ctrl+F5 - XL, Restore window size
Ctrl+F6 - Next workbook window
Shift+Ctrl+F6 - Previous workbook window
Ctrl+F7 - Move window
Ctrl+F8 - Resize window
Ctrl+F9 - Minimize workbook
Ctrl+F10 - Maximize or restore window
Ctrl+F11 - Inset 4.0 Macro sheet
Ctrl+F1 - File Open
Alt+F1 - Insert Chart
Alt+F2 - Save As
Alt+F4 - Exit
Alt+F8 - Macro dialog box
Alt+F11 - Visual Basic Editor
Ctrl+Shift+F3 - Create name by using names of row and column labels
Ctrl+Shift+F6 - Previous Window
Ctrl+Shift+F12 - Print
Alt+Shift+F1 - New worksheet
Alt+Shift+F2 - Save
Alt+= - AutoSum
Ctrl+` - Toggle Value/Formula display
Ctrl+Shift+A - Insert argument names into formula
Alt+Down arrow - Display AutoComplete list
Alt+’ - Format Style dialog box
Ctrl+Shift+~ - General format
Ctrl+Shift+! - Comma format

ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት መረጃ መለዋወጫ በቀጣይ በትምህርት ሴክተር ብቻ ትክክለኛ መረጃ ሆኖ ይቀጥላል ። ወደፊት ትልቁ የመረጃ ምንጭ እዲሆን share አድርጉት ።
1000 subscribers ደርሷል
thank you so much!!
1000 subscribers ደርሷል
thank you so much!!
Forwarded from ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት መረጃ መለዋወጫ (TEWODROS ASHENAFI)
ጥሩ ውሳኔ ነው ። ሳንማር እድገት መጠየቅ ለኛ ለመምህራን አሰልቺ እና ስራዎችንን የሚበድል ስለሆነ እጅግ ተገቢ ውሳኔ ነው ።ይህንን የወሰነ አመራር በሙሉ እናመሰግናለን።
Forwarded from ወቅታዊና ትክክለኛ የትምህርት መረጃ መለዋወጫ (TEWODROS ASHENAFI)
አዲስ SMART ሞባይል ስልክ ሲገዙ ማገናዘብ የሚገባዎት 6 ነገሮች
1. ፕሮሰሰር (Processor)
ብዙ ግዜ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ፣ ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ ወይም የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር Qualcom Snapdragon (652/820/821) ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ፕሮሰሰሩ MediaTek ከሆነ በቂ ነው።
2. ካሜራ (Camera)
ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ 13MP (Megapixels) እና ከዚያ በላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ግን 8MP በቂ ነው።
3. ባትሪ (Battery)
ብዙ ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ፣ ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 3500_7000mAh (Miliamp Hour) መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000mAh በቂ ነው።
4. ኦፐሬቲንግ ሲስተም (OS)
የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም (OS) ቨርዥኖች አሉ። ለምሳሌ Samsung Galaxy ስልኮች ኪትካት (KitKat)፣ ሎሊፓፕ (Lollipop)፣ ማርሽሜሎ (Marshmello)... ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ አዲሱን ወይም የቅርብ ጊዜ (Latest) ቨርዥን መምረጥ ይመከራል።
5. የማጠራቀሚያ አቅም Storage
ስልኩ በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/32GB/64GB...ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው።
ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ (Ext.ExtCard) የሚቀበል መሆን አለበት።
6. HeadPhones Jack
HeadPhone 3.5mm audio jack ቢሆን ይመረጣል።

በአዲስ አበባ ለመምህራን አንድ ትልቅ የመልካም አሰተዳደር ችግር ሊቀረፍ መንገድ ላያ ነዉ።
ከ2010ዓ.ም ጀምሮ በመምህራን የደረጃ እድገት እና ሙያዊ በራስ የመተማመን ችግር pgdt በመምህራን የፍጠረው እንግልት ማንም በትምህርት ሴክተር ያሉ መሪዎችን ያውቁታል ። ይህንኑ የመልካም አስተዳደር ችግር በመረዳት የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የወሰነው ውሳኔ ለሁልጊዜ ለመምህራን የሚጠቅም ይመስለኛል ምክንያቱም እድገት ቀጣይ ችግር እዳኖር ,መምህራን ስራቸውን ተረጋግተው እዲሰሩ የሚያደርግ ነው ። እዳየውት pgdt የሚማሩ መምህራን እጅግ በጣም የሚያስፈራ ቁጥር በመመዝገብ ላይ አይቻለሁ ።
ሌሎች ክልሎች ይህን ልምድ በመውሰድ pgdt ምክንያት እየተገላቱ ላሉ መምህራን ችግሮች መቅረፍ ቢችሉ
በጠቅላይ ምንም እንኳን መምህራን pgdt ለማሰልጠን የተወሰደው የዘገየ ቢሆንም መልካም ነው
መመስገን የለባቸውን አካላት
1.የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ
2.የአዲስ አበባ ከተማ መምህራን ማህበር ብቻ
3.የክፍለ ከተማ መምህራን ልማት መሪዎች
https://t.me/Tadte

8 (ሰምንት) ለመማር ማስተማሩ ጠቃሚ የትምህርት ቤት መዛግብት ዓይነቶች
በመ/ር ቴዎድሮስ አሸናፊ ደሳለኝ
ክፍል 1
በትምህርት ቤት ውስጥ በመመዝገቢያ መልክ የተያዙ በርካታ የትምህርት መዝገቦች አሉ። ከእነዚህ ውስጥ አንዳንዶቹ የሚከተሉትን ያካትታሉ:
ሀ .የመገኘት ምዝገባዎች፡-
በተቻለ መጠን አንድ የተከታታይ መዝገብ ብቻ በአስተማሪ መያዝ አለበት። አብዛኛውን ጊዜ የተማሪዎች የመገኘት መዝገብ በክፍል መምህራቸው ይጠበቃል እና በእያንዳንዱ የስራ ቀን የተማሪዎችን ስም መዝገብ ይይዛል።
መገኘት በመደበኛነት እና በትክክል ምልክት የተደረገበት መሆኑን ለማየት ከፍተኛ ጥንቃቄ መደረግ አለበት. መገኘት በሐሳብ ደረጃ፣ በቀን ሁለት ጊዜ፣ አንደኛው በማለዳ ወይም በትምህርት ቀን መጀመሪያ ላይ እና ሁለተኛው በትምህርት ቀን መጨረሻ ላይ ምልክት መደረግ አለበት።
በመመዝገቢያው ውስጥ ምንም ባዶ ቦታዎች መተው እና በእርሳስ ውስጥ ምንም ነጥብ ምልክት መደረግ የለበትም. በቀለም ብቻ መሞላት አለበት. ነገር ግን፣ አንድ ሰው በመገኘት ላይ ምልክት የማድረግ ሂደቱን ፈጣን ለማድረግ አንዳንድ ፊደላትን መጠቀም ለምሳሌ 'P' ለመገኘት፣ 'A' መቅረት፣ 'S' ለህመም እና 'ኤል' ለዕረፍት።
ለምቾት ሲባል የተማሪዎችን ስም በፊደል ቅደም ተከተል መመዝገብ አለበት። በዓላትን ከበዓሉ ባህሪ ጋር በተመልካች መዝገብ ውስጥ ማሳየት ያስፈልጋል
አንድ ተማሪ መቅረት ከፈለገ፣ የፍቃድ ማመልከቻው በወላጁ ወይም በአሳዳጊው መፈረም አለበት። ማመልከቻው የመቅረትበትን ምክንያት በግልፅ መግለጽ አለበት እና እንደ 'አስቸኳይ የቤት ውስጥ ስራ' የመሳሰሉ ግልጽ ያልሆኑ ምክንያቶች ተቀባይነት ሊኖራቸው አይገባም.
በህመም ምክንያት ረዘም ላለ ጊዜ በማይኖርበት ጊዜ, የዶክተር የሕክምና ምስክር ወረቀት ለእረፍት ማመልከቻው አብሮ መሆን አለበት. ተማሪው ረዘም ላለ ጊዜ ማለትም ለአንድ ሳምንት ያህል ወይም ከዚያ በላይ ሳይታወቅ ከቀረ፣ ርእሰመምህሩ ወዲያውኑ ማሳወቅ አለበት።
በወሩ የመጨረሻ ቀን አጠቃላይ የስራ ቀናት ብዛት እና እያንዳንዱ ተማሪ በትምህርት ቤት ውስጥ ከቆየባቸው ቀናት ብዛት ጋር በተለየ አምድ ውስጥ
በመዝገቡ ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል።
ለ. የመምህራን መገኘት መዝገብ፡-
ይህ በአጠቃላይ በርዕሰ መምህር ወይም በተቆጣጣሪ ቢሮ ውስጥ ይቀመጣል። የአስተማሪን መምጣት እና መውጫ ጊዜ ማሳየት አለበት. በመደበኛነት በቀን ሁለት ጊዜ በአስተማሪ መፈረም አለበት, አንድ ጊዜ እሱ / እሷ ወደ ትምህርት ቤት ሲመጣ እና አንድ ጊዜ በትምህርት ቀን መጨረሻ. በዓላት እና ባህሪያቸው በዚህ መዝገብ ውስጥ መግባት አለባቸው. እንዲሁም በመምህራን የሚወስዱትን
የፈቃድ ቁጥር እና ባህሪ እንደ ተራ እረፍት ፣የህመም እረፍት ፣
ያለ ክፍያ እረፍት ፣
የቀረጥ እረፍት ወዘተ ማመልከት አለበት።ሁሉም የፍቃድ ማመልከቻዎች በትምህርት ቤቱ ቢሮ መቅረብ አለባቸው።
ማስታወቂያዎች፡-
የሕክምና ፈቃድ በሚሰጥበት ጊዜ, የዶክተር የምስክር ወረቀት ከእረፍት ማመልከቻው ጋር አብሮ መሆን አለበት. ፈቃድ ማመልከቻ በርዕሰ መምህሩ ማዕቀብ ያስፈልገዋል።
በየወሩ መጨረሻ በወር ውስጥ የተወሰዱት የድንገተኛ ወይም የሕመም እረፍት ቀናት ቁጥር በመመዝገቢያ መዝገብ ውስጥ መግባት አለበት. የመምህራኑ ስም አብዛኛውን ጊዜ በዚህ መዝገብ ውስጥ እንደ የከፍተኛ ደረጃ ቅደም ተከተል ከቀጠሮ ቀን ማረጋገጫቸው ጋር ያስገባል።
ከእነዚህ ከሁለቱ በተጨማሪ፣ በትምህርት ቤት የሚጠበቁ አንዳንድ ሌሎች መዝገቦች አሉ። እነዚህም የሚከተሉትን ያካትታሉ:
ሐ.የጊዜ ሠንጠረዦች መዝገቦች፡-
መ.የፈተና ውጤቶች መዝገቦች፡-
ሰ.የመምህራን ማስታወሻ ደብተር፡-
የአስተማሪን የእለት ተእለት የማስተማር እና የመማር እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ ዝርዝር መረጃዎችን የሚያሳይ መዝገብ ነው። ስለ ቀኑ ፣ ክፍል ፣ ምዕራፍ ፣ የትምህርቱ ዓላማዎች ፣ የማስተማሪያ ነጥቦች ፣ የአስተማሪ እንቅስቃሴዎች ፣ የተማሪዎች እንቅስቃሴ ፣ ጥቅም ላይ የዋሉ የኦዲዮ ቪዥዋል መርጃዎች ፣ ለተማሪዎች የተሰጡ የቤት ስራዎች ፣ ተማሪዎች እንደገና በሚነበቡበት እና በሚገመገሙበት ጊዜ ጥያቄዎችን ይዘዋል ። ትምህርቶቹ የተካሄዱትን ፈተናዎች ይጠይቃሉ.
እንዲሁም በክፍል ውስጥ የአስተማሪን ትምህርት በሚቆጣጠርበት ጊዜ ለሱፐርቫይዘሮች እና ለርዕሰ መምህር አስተያየቶች የሚሆን ቦታ ይዟል። ይህ የምዝግብ ማስታወሻ ደብተር በታተመ መጽሃፍ መልክ ወይም በፋይል ውስጥ በጥሩ ሁኔታ እንዲቀመጥ ያልተለቀቁ ወረቀቶች ሊሆን ይችላል. በአሁኑ ጊዜ፣ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከመጽሐፍ ወይም ከወረቀት ይልቅ ኮምፒውተሮችን በመጠቀም ዝርዝሮችን ለመቅዳት ይጠቀማሉ።

ውድ የስራ ባልደረባ መምህር አንድ ነገር እንደታዘብኩት የተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች የምናደርገው እንቅስቃሴ እጅግ ለትንሽ ጥቅም መሆን የለበትም። ቴሌግራም ሆነ በሌላ አማራጭ በመጠቀም ዝውውር ለማግኘት ወይም የራሳችንን ጥቅም ብቻ ለማስከበር ከሆነ መቸም አይሳካም ። ሰሆነም ሀሳብ አምጡ መተቸት ያለበት ካለ መተቸት አለበት ,ሀሰት ከሆነ ወደ እውነት እናምጣ።
https://t.me/Tadte
https://t.me/Tadte
👍1