በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰራ የመኪና አየር መሙያ
በቀላሉ ሊገታ የሚችል የ አየር መቆጣጠሪያ ያለው
በቀላሉ የትም ቦታይዘውት ሊንቀሳቀሱ የሚችሉት ልዩ እቃ
📩inbox 📨 @GearheadET
📲Phone no 0979110098
💵💷💸Price 2500 birr
👩👩👦👦Join our channel @automotiveET
በቀላሉ ሊገታ የሚችል የ አየር መቆጣጠሪያ ያለው
በቀላሉ የትም ቦታይዘውት ሊንቀሳቀሱ የሚችሉት ልዩ እቃ
📩inbox 📨 @GearheadET
📲Phone no 0979110098
💵💷💸Price 2500 birr
👩👩👦👦Join our channel @automotiveET
Forwarded from Ethio-Automotive diagnostics and accessories
Onboard Diagnostics II (OBD2) እ.ኤ.አ. ከ 1996 በኋላ በተሰራው እያንዳንዱ ተሽከርካሪ ውስጥ የተካተተ የምርመራ ስርዓት ነው ፡፡ ሞተሩን እና ሌሎች የተሽከርካሪ ስርዓቶችን ለመፈተሽ እና በእነሱ ላይ ሊከሰቱ የሚችሉትን ብልሽቶች ሁሉ ለማገናኘት ያገለግላል ፡፡
Onboard Diagnostics II ጥቅሞች:-
1. ጥገናዎች ላይ ገንዘብ ይቆጥቡ
2. ለከባድ ጉዳዮች የቅድመ ማስጠንቀቂያ ምልክቶች ለማግኘት ይረዳዎታል
3. በራሶት ማስተካከያ እድልን ይጨምሩ
4. የጥገና እና የመለዋወጫ ወጪን ይቀንሱ
5. ጋራጅ ውስጥ የሚጠፋውን ጊዜ ይቀንሱ
6. ያገለገሉ መኪናዎችን ሲገዙ የአእምሮ ሰላም እንዲያገኙ ይረዳዎታል

ለመላው የ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ከተራ እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን::
@automotiveET
@automotiveET
We are happy to provide our customers with 25% discount in our services in celebration of our two years of being active!
We couldn’t have done it with out our loyal customers. Hope the coming years will be fruitful for us all!
@automotiveET
We couldn’t have done it with out our loyal customers. Hope the coming years will be fruitful for us all!
@automotiveET
Forwarded from Ethio-Automotive diagnostics and accessories
Onboard Diagnostics II (OBD2) እ.ኤ.አ. ከ 1996 በኋላ በተሰራው እያንዳንዱ ተሽከርካሪ ውስጥ የተካተተ የምርመራ ስርዓት ነው ፡፡ ሞተሩን እና ሌሎች የተሽከርካሪ ስርዓቶችን ለመፈተሽ እና በእነሱ ላይ ሊከሰቱ የሚችሉትን ብልሽቶች ሁሉ ለማገናኘት ያገለግላል ፡፡
Onboard Diagnostics II ጥቅሞች:-
1. ጥገናዎች ላይ ገንዘብ ይቆጥቡ
2. ለከባድ ጉዳዮች የቅድመ ማስጠንቀቂያ ምልክቶች ለማግኘት ይረዳዎታል
3. በራሶት ማስተካከያ እድልን ይጨምሩ
4. የጥገና እና የመለዋወጫ ወጪን ይቀንሱ
5. ጋራጅ ውስጥ የሚጠፋውን ጊዜ ይቀንሱ
6. ያገለገሉ መኪናዎችን ሲገዙ የአእምሮ ሰላም እንዲያገኙ ይረዳዎታል
Onboard Diagnostics II ጥቅሞች:-
1. ጥገናዎች ላይ ገንዘብ ይቆጥቡ
2. ለከባድ ጉዳዮች የቅድመ ማስጠንቀቂያ ምልክቶች ለማግኘት ይረዳዎታል
3. በራሶት ማስተካከያ እድልን ይጨምሩ
4. የጥገና እና የመለዋወጫ ወጪን ይቀንሱ
5. ጋራጅ ውስጥ የሚጠፋውን ጊዜ ይቀንሱ
6. ያገለገሉ መኪናዎችን ሲገዙ የአእምሮ ሰላም እንዲያገኙ ይረዳዎታል
++++++++++++++++++++++
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው አደረሳችሁ።
ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ወዳጆቻችሁ ጋር መልካም በዓልን ተመኘን።
ፈጣሪ ፀሎታችንን ይስማ
አገራችንን ሠላም ያድርግልን
@automotiveET
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው አደረሳችሁ።
ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ወዳጆቻችሁ ጋር መልካም በዓልን ተመኘን።
ፈጣሪ ፀሎታችንን ይስማ
አገራችንን ሠላም ያድርግልን
@automotiveET
urgent!!
Lifan 520
Model 2008
Price 460000
Contact seller on +251913596027
Lifan 520
Model 2008
Price 460000
Contact seller on +251913596027
የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ከ160 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ላይ ተግባራዊ መሆን ጀመረ‼️
የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሸከርካሪዎችን ብቻ ተጠቃሚ የሚያደርገው የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ከዛሬ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ከ160 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ላይ ተግባራዊ መሆን መጀመሩን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሸከርካሪዎች የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ ለመሆን አስፈላጊ መረጃዎችን በመስጠት በኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከላት በኩል ምዝገባ ማድረጋቸውን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታውሷል።
የብሔራዊ የታለመለከት የነዳጅ ድጎማን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ በኢትዮ ቴሌኮም በኩል መተግበሪያ በልፅጎ አስተማማኝና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ነው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ያስታወቀው።
በዚህም መሠረት በቴሌ ብር በኩል አገልግሎቱን ለማግኘት የተመዘገቡ ከ160 ሺህ በላይ ተሸከርካሪዎች ከዛሬ ጀምሮ መተግበሪያውን በመጠቀም ይስተናገዳሉ ተብሏል።
የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች ዓመታዊ የነዳጅ ፍጆታ ተቀራራቢ የሊትር መጠን ግምት በጥናት መለየቱና እያንዳንዱ ተሸከርካሪ የሚጠቀመውን የነዳጅ መጠን ያገናዘበ ስሌት በመቀመጡ ተሽከርካሪዎቹ ያለ ብክነት የታለመ የነዳጅ ድጎማን ጥቅም ላይ እንዲያውሉ የሚያግዝ መሆኑ ተገልጿል።
በዚህም መሰረት
- ባለ3 እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) በቀን 7 ሊትር
- መለስተኛ የከተማ ታክሲ (ላዳ) በቀን 25 ሊትር
- ሚኒባስ ታክሲ በቀን 65 ሊትር
- መለስተኛ አውቶብስ በቀን 94 ሊትር
- የከተማ አውቶብስ በቀን 102 ሊትር
- የሕዝብ አውቶብስ በቀን 25 ሊትር
- ሀገር አቋራጭ አውቶብስ በቀን 65 ሊትር ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተገልጿል።

ለመላው የእስልምና እምነት ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችው በዐሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የስኬት እና የፍቅር ይሁንላችሁ!