Astu tutorials Community
1.06K subscribers
244 photos
35 videos
210 files
53 links
ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።
Download Telegram
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ የመጀመሪያ class ይቀጥላል።

📘 C++
       👨‍🏫  Dn Bereket
     
🕰 11:45
🏛 space 515

‼️Please share with your family's
‼️Don't be late

1 ሰዓት ቀረው
2
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Applied maths ll በሰፊው እንጀምራለን።

📘 applied maths II
       👨‍🏫  Yebitaniya
     
🕰 11:30
🏛 space 515


⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late

መልካም ቀን☺️
4
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial እንደተጠበቀ ነው።

📘 TD
       👨‍🏫 Samuel
       👨‍🏫 Dawit
     
🕰 11:30
🏛 space 515


⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️
👍42
🔵ተጀምሯል 🔵
የንሰሐ አባት ፅዋ
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬

✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን✝️

"እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።"
                                            ሉቃ 15:7

እሑድ 29 ፣ በዕለተ ሰንበት የንስሐ አባት ጽዋ ላይ ተገኝተን ከጽዋው እንካፈል ዘንድ አባቶቻችን ሁሉን አሰናድተው እየጠበቁን ነው ።

📆 ዛሬ እሑድ 29
11:30- 1:30
📍በየንስሓ አባቶቻችን ቤት

♥️ የአምላክ ልብ የሆነው ቅዱስ ዳዊት እንዲህ አለ

"በሂሶጵ እርጨኝ፥ እነጻማለሁ፤ እጠበኝ፥ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ። ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፥ የሰበርሃቸውም አጥንቶቼ ደስ ይላቸዋል። ከኃጢአቴ ፊትህን መልስ፥ በደሌንም ሁሉ ደምስስልኝ። አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ!"
                                     መዝሙር 51፥ 7-10

ይህ የሁላችንም ልመና ነው  , ይህ ቀን ለነፍስ ነውና አይቀርም 🙏🙏🙏

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
       Join and Share 🤳
       
Link  |   tiktok   |   instagram   |   telegram
1
🔵ዛሬ የነበረን የ Applied mathematics ll tutorial የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።በቀጣይ ሳምንት የዛሬውን ጨምሮ ማካካሻ ሚኖረን ይሆናል🔵

                     መልካም ቀን☺️
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial እንደተጠበቀ ነው።

📘 TD
       👨‍🏫 Samuel
       👨‍🏫 Dawit
     
🕰 11:30
🏛 space 515


⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
      መልካም ቀን☺️
Forwarded from DEVANI con-tech🏗
🔗MULTI VIEW DRAWING
  🪩work sheet answers

For all pre engineering students


📌Part 4

💡for mid-exam preparation


Join and share this channel
👇👇👇👇👇👇
   🏗 CHANNEL
    🏗GROUP
👆👆👆👆👆👆

From
DEVANI con-tech

Telegram channel
1
Forwarded from DEVANI con-tech🏗
🔗MULTI VIEW DRAWING
  🪩work sheet answers

For all pre engineering students


📌Part 5

💡for mid-exam preparation


Join and share this channel
👇👇👇👇👇👇
   🏗 CHANNEL
    🏗GROUP
👆👆👆👆👆👆

From
DEVANI con-tech

Telegram channel
1
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንጀተጠበቀ ነው።

📘 C++
       👨‍🏫  Dn Bereket
     
🕰 11:45
🏛 space 515

‼️Please share with your family's
‼️Don't be late

3 ሰዓት ቀረው

መልካም ቀን
🌟 የAGT HUB የሀክአቶን አሸናፊዎች ታወቁ! 🌟

“መክሊታችን ለቤተክርስቲያናችን!” ⛪️

ከብዙ የፈጠራ ስራዎች እና ትጋት በኋላ የውድድሩ ከፍተኛ አሸናፊዎች ተለይተዋል። በውድድሩ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ላሳያችሁት ጥረት እና ድንቅ ፈጠራ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን! 👏

🥇 1ኛ ደረጃ – Team ICONS
💰 የ30,000 ብር ተሸላሚ

🥈 2ኛ ደረጃ – Team HIRUY
💰 የ10,000 ብር ተሸላሚ

🥉 3ኛ ደረጃ – Team VITA
💰 የ5,000 ብር ተሸላሚ

ለተሳታፊዎች በሙሉ ያለንን አክብሮት እንገልጻለን። ያቀረባችሁት ሀሳቦች እና ፕሮጀክቶች በእውነት የሚደነቁ ነበሩ።

🚀 ይህ ገና ጅማሮ ነው! በቀጣይ ብዙ አዳዲስ እድሎች ይጠብቁናል!
እንፍጠር፣ እንተባበር፣ እንማር! 💡🔥

📸 ተጨማሪ ፎቶዎች ለማየት ቡድኑን ይቀላቀሉ:
https://t.me/AGT_HUB

▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬

®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
           📲 Join and Share 🤳

Link  |  tiktok   |   instagram   |   telegram
👏54
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Applied maths ll አንደተጠበቀ ነው።ለ mid exam የሚያግዙ ነገሮች ይኖራሉ።

📘 applied maths II
       👨‍🏫  Yebitaniya
     
🕰 11:30
🏛 space 515


⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late

              መልካም ቀን☺️
👍51