ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያቹ🙏
ነገ ማለትም እሁድ የመድኃኔዓለም ጥንተ ስቅለቱን በምናስብበት ዕለት እንዲሁን በሆሳህና ዕለት የሊስትሮ ስራ እንሰራለን🙏
ስለሆነም:
- መጋቢት 27 ሆሳዕና እለት
- በመድኃኔዓለም ( ዋናው በር መውጫ አካባቢ)
- የሊስትሮ እና ቲኬት ሽያጭ ሥራ
ሁላችም ተጋብዛቹዋል በጠዋት እንገናኝ
ነገ ማለትም እሁድ የመድኃኔዓለም ጥንተ ስቅለቱን በምናስብበት ዕለት እንዲሁን በሆሳህና ዕለት የሊስትሮ ስራ እንሰራለን🙏
ስለሆነም:
- መጋቢት 27 ሆሳዕና እለት
- በመድኃኔዓለም ( ዋናው በር መውጫ አካባቢ)
- የሊስትሮ እና ቲኬት ሽያጭ ሥራ
ሁላችም ተጋብዛቹዋል በጠዋት እንገናኝ
❤1😁1
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንደተጠበቀ ነው።
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
🕰 11:45
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
2 ሰዓት ቀረው
መልካም ቀን
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
🕰 11:45
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
🫡3👍1
🚀 የCP Bootcamp ግብዣ ለአዲስ ገቢዎች! 💻
የችግር አፈታት (Problem-solving) ብቃታችሁን ማሳደግ እና በCompetitive Programming (CP) ጎበዝ መሆን ትፈልጋላችሁ? እንግዲያውስ ይሄ ዕድል እንዳያመልጣችሁ! 🎯
ዝርዝር መረጃ: 📅
⏳ ቆይታ: 3 ሳምንታት ብቻ! (በሳምንት 3/4 ቀናት)
💸 ዋጋ: በፍጹም ነፃ! 🆓
ራሳችሁን ለመፈተን እና አዳዲስ ክህሎቶችን ለማግኘት ዝግጁ ናችሁ? አሁኑኑ ተቀላቀሉን! 🔥
📝 ለመመዝገብ 👉 🔗REGISTER
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 AGT HUB 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
የችግር አፈታት (Problem-solving) ብቃታችሁን ማሳደግ እና በCompetitive Programming (CP) ጎበዝ መሆን ትፈልጋላችሁ? እንግዲያውስ ይሄ ዕድል እንዳያመልጣችሁ! 🎯
ምን እንማራለን? ✨
🔹 Core DSA መሠረታዊ እውቀቶች
🔹 Problem-solving ዘዴዎች
🔹 Efficient Coding (ጥራት ያለው ኮድ አጻጻፍ)
ዝርዝር መረጃ: 📅
⏳ ቆይታ: 3 ሳምንታት ብቻ! (በሳምንት 3/4 ቀናት)
💸 ዋጋ: በፍጹም ነፃ! 🆓
የሚጠበቅባችሁ:
💪የመማር ፍላጎት፣ ጠንካራ ጥረት እና በየክፍለ-ጊዜው መገኘት ብቻ!
ራሳችሁን ለመፈተን እና አዳዲስ ክህሎቶችን ለማግኘት ዝግጁ ናችሁ? አሁኑኑ ተቀላቀሉን! 🔥
📝 ለመመዝገብ 👉 🔗REGISTER
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 AGT HUB 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
❤2
Forwarded from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
እንደምን አመሻችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ?
✨✨ታላቅ የበረከት ስራ✨✨
ደብራችን ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ህንፃ ቤተክርስቲያን እየገነባ እንደሆነ ይታወቃል በመሆኑም ነገ አጠቃላይ የቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢው ስለሚፀዳ እኛም ደብራችንን ማገዝ ስላለብን በዚህ የበረከት ስራ ላይ ተገኝተን የአቅማችንን እንድናግዝ በልዑል እግዚአብሔር ስም ተጠርተናል!
🗓 ነገ ማክሰኞ
⏱ 10:00
📍 ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
መልካም ምሽት!
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳

❤1
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንደተጠበቀ ነው።
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
🕰 10:30
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
👍2❤1
Forwarded from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
✨✨✨ ዝክረ ያሬድ ✨✨✨
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ዛሬ!
ውድ የግቢ ጉባዔ ተማሪዎቻችን እንደምን አደራችሁ?
እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የሁለተኛው መንፈቀ ዓመት ዝክረ ያሬድ መርሃግብራችን ዛሬ ልናቀርብ ፤ ዝክሩን ልንዘክር ዝግጅታችንን ጨርሰን የእናንተን መምጣት እና መርሃግብሩን መሳተፍ ብቻ ነው የቀረው !
በዚህም መርሃግብር :-
◇ መዝሙር
◇ ትምህርት
◇ ጽፋት ወረብ
◇ ግጥም
◇ ስዕል እጣ
የሚኖር ሲሆን
ሁላችንም በዚህ ልዩ መርሃግብር ላይ ላልሰሙ እህት ወንድሞቻችንን በማሳወቅ እንድንገኝ ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
🗓 ዛሬ ሐሙስ
⏱️ ከ 11:30 ጀምሮ
🎯 በ አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን
ቸር ያቆየን 🙏🙏!!!
#30ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
➤መዝሙር ክፍል ከ አብነት ክፍል ጋር በጋራ የተዘጋጀ
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
መሰረተ ዜማ ወጠነ ወጠነ ያሬድ ካህን
ያሬድ (x4) ካህን ጥዑመ ልሳን
ዛሬ!
ውድ የግቢ ጉባዔ ተማሪዎቻችን እንደምን አደራችሁ?
እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የሁለተኛው መንፈቀ ዓመት ዝክረ ያሬድ መርሃግብራችን ዛሬ ልናቀርብ ፤ ዝክሩን ልንዘክር ዝግጅታችንን ጨርሰን የእናንተን መምጣት እና መርሃግብሩን መሳተፍ ብቻ ነው የቀረው !
በዚህም መርሃግብር :-
◇ መዝሙር
◇ ትምህርት
◇ ጽፋት ወረብ
◇ ግጥም
◇ ስዕል እጣ
የሚኖር ሲሆን
ሁላችንም በዚህ ልዩ መርሃግብር ላይ ላልሰሙ እህት ወንድሞቻችንን በማሳወቅ እንድንገኝ ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
🗓 ዛሬ ሐሙስ
⏱️ ከ 11:30 ጀምሮ
🎯 በ አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለቀጣይ ዓመት ግቢ ጉባዔአችንን ይመሩልናል ወይም ስራ አስፈፃሚ ይሆናሉ ብለን ምናስባቸውን ልጆች ስለምንመርጥ መቅረት ያስቆጫል !!
ቸር ያቆየን 🙏🙏!!!
#30ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
➤መዝሙር ክፍል ከ አብነት ክፍል ጋር በጋራ የተዘጋጀ
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
❤5
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
✨✨✨ ዝክረ ያሬድ ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ መሰረተ ዜማ ወጠነ ወጠነ ያሬድ ካህን ያሬድ (x4) ካህን ጥዑመ ልሳን ዛሬ! ውድ የግቢ ጉባዔ ተማሪዎቻችን እንደምን አደራችሁ? እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የሁለተኛው መንፈቀ ዓመት ዝክረ ያሬድ መርሃግብራችን ዛሬ ልናቀርብ ፤ ዝክሩን ልንዘክር ዝግጅታችንን ጨርሰን የእናንተን መምጣት እና መርሃግብሩን መሳተፍ ብቻ ነው የቀረው ! በዚህም መርሃግብር…
ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤያችን Tutorial ተከታታዮቻችን ዛሬ የነበረን የ applied mathematics tutor በ"ዝክረ ያሬድ" አብይ ጉባኤ ምክንያት ዛሬ እንደማይኖረን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ሆኖም በቀጣይ ሳምንት እና ከፈተና ቀደም ብሎ ባሉት ቀናት በሰፊው ዝግጅት ስለምናረግ አንድም ቀን እንዳንቀር።
🔵ለገጓደኛ እና ቤተሰቦቻችን በማጋራት "ዝክረ ያሬድ"ን አብረን እንሳተፍ።🔵
"መልካም ቀን😊"
ሆኖም በቀጣይ ሳምንት እና ከፈተና ቀደም ብሎ ባሉት ቀናት በሰፊው ዝግጅት ስለምናረግ አንድም ቀን እንዳንቀር።
🔵ለገጓደኛ እና ቤተሰቦቻችን በማጋራት "ዝክረ ያሬድ"ን አብረን እንሳተፍ።🔵
❤6🔥1
ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤያችን Tutorial ተከታታዮቻችን ዛሬ የነበረን የ Technical Drawing tutor በ"ንነፅር" አብይ ጉባኤ ምክንያት ዛሬ እንደማይኖረን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ሆኖም በቀጣይ ሳምንት እና ከፈተና ቀደም ብሎ ባሉት ቀናት በሰፊው ዝግጅት ስለምናረግ አንድም ቀን እንዳንቀር።
"መልካም ቀን😊"
ሆኖም በቀጣይ ሳምንት እና ከፈተና ቀደም ብሎ ባሉት ቀናት በሰፊው ዝግጅት ስለምናረግ አንድም ቀን እንዳንቀር።
❤6
ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤያችን Tutorial ተከታታዮቻችን ነገ(ማክሰኞ) የ Technical Drawing tutor ይኖረናል።
ባለፈው ሳምንት ያሳለፍናቸውየ ለ final exam ዝግጅታችንን እንቀጥላለን።
"መልካም ምሽት 😊"
ባለፈው ሳምንት ያሳለፍናቸውየ ለ final exam ዝግጅታችንን እንቀጥላለን።
❤3
Forwarded from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
"ለሰው፡ዅሉ፡ከሚኾነው፡በቀር፡ምንም፡ፈተና፡አልደረሰባችኹም፤ነገር፡ግን፥ከሚቻላችኹ፡መጠን፡
ይልቅ፡ትፈተኑ፡ዘንድ፡የማይፈቅድ፡እግዚአብሔር፡የታመነ፡ነው፥ትታገሡም፡ዘንድ፡እንድትችሉ፡ከፈተናው፡
ጋራ፡መውጫውን፡ደግሞ፡ያደርግላችዃል።"
------------------1ኛ ቆሮ 10÷13--------------------
በዛሬው እለት ፈተና ለምትጀምሩ የግቢያችን ተማሪዎች ግቢ ጉባኤያችን የቀና የአማረ እና የሠመረ ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ።
📖 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 📖
መርሳት የሌለብን ዐቢይ ጉዳይ
#30ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
ይልቅ፡ትፈተኑ፡ዘንድ፡የማይፈቅድ፡እግዚአብሔር፡የታመነ፡ነው፥ትታገሡም፡ዘንድ፡እንድትችሉ፡ከፈተናው፡
ጋራ፡መውጫውን፡ደግሞ፡ያደርግላችዃል።"
------------------1ኛ ቆሮ 10÷13--------------------
በዛሬው እለት ፈተና ለምትጀምሩ የግቢያችን ተማሪዎች ግቢ ጉባኤያችን የቀና የአማረ እና የሠመረ ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ።
📖 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 📖
መርሳት የሌለብን ዐቢይ ጉዳይ
✍️በተቻለ መጠን ባለው ጊዜ ለፈተና መዘጋጀትእመብርሀን ትርዳችሁ፣የድንግል ማርያም ልጅ በነገሮች ሁሉ ይቅደምላችሁ መልካም ጥናት መልካም ፈተና!
✍️በቂ እረፍት ማድረግ
✍️ወደ መፈተኛ ክፍል ከገባን በኋላ ማስተዋል ፡ መረጋጋት
✍️መጸለይ ፧ ፧ ማማተብ【 ለንባብም ፥ ለፈተናም ፤ ስንጀምርም ፥ ስንጨርስም 】
✍️ማመስገን 【 ስለ ሁሉ 】
#30ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
❤8
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ....የነገን የ C++ final exam በማስመልከት ዛሬ C++ tutorial ይኖረናል ።
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
🕰 10:30
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
❤3🔥3
Astu tutorials Community
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ አና ነገ final exam ምክንያያት በማረግ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንቀጥላለን። 📘 TD 👨🏫 Samuel 👨🏫 Dawit(Devani) 🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's…
የዛሬው ያመቱ የመጨረሻ TD Tutorial እንደተተበቀ ነው።
ከደቂቃዎች በሁላ ይጀመራል።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit(Devani)
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
መልካም ቀን☺️
ከደቂቃዎች በሁላ ይጀመራል።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit(Devani)
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
🔥2
Forwarded from DEVANI con-tech🏗
🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠
🏗FOR ALL SoCEA,
📚COURSE RESOURCES📚
📑Courses
🟠There are many resources Study nots, Assignment and Project, Mid and Final exams and other important resources🟠
Join and share
🟠Group
🟠Channel
From
telegram channel
#SoCEA_resources
🏗FOR ALL SoCEA,
📚COURSE RESOURCES📚
📑Courses
1⃣Architectural Working Drawing 📐
2⃣Construction Materual🛠
3⃣Fundamental of Survey 👷
4⃣Mechanics (Statics)⚙
5⃣Statistics and Probability ⏳
6⃣Psychology 👨🏫
🟠There are many resources Study nots, Assignment and Project, Mid and Final exams and other important resources🟠
⚠️STAY TUNED with DEVANI Con-Tech telegram channel and group 🤗
Join and share
🟠Group
🟠Channel
From
DEVANI Con-Tech
telegram channel
#SoCEA_resources
🥰2❤1