ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ ሰኞ (ታህሳስ 20).... የመጨረሻ የፓይተን ቲቶር ይኖረናል።
📘ፓይተን
Topic: previous exam solutions
👨🏫 Dn Bereket
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
📘ፓይተን
Topic: previous exam solutions
👨🏫 Dn Bereket
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
❤9
Forwarded from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
✨✨ልዩ መርሃግብር ✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
ውድ የግቢ ጉባዔያችን ተማሪዎች ታላቁ የግቢ ጉባያት የአንድነት መርሃግብር ልናረድ ቀናት ብቻ ቀርተውናል!
➤በእለቱም በአባታችን በብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዮስ የምንባረክበት ቀን ይሆናል።
➤የግቢ ጉባዔ ደብራት አስተዳዳሪ አባቶች እኛን ልጆቻቸው ን ለመመረቅ እና ለመባረክ በቦታው የሚገኙ ይሆናሉ።
➤ ፈተናም ልንጀምር ስለሆነ በአንድነት ቆመን ወደ አባታችን ወደ መድኃኔአለም እንዲረዳን ፀሎታችንን የምናደርስበት ቀን ነው !
➤ ታዲያ እናንተስ በዚህ ታላቅ ጉባዔ ላይ ላልሰሙ እህት ወንድሞቻቹ እያሰማችሁ ተቀሳቅሳችሁ እንድትመጡ ስንል በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
#አይቀርም
#30ኛ_ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
💬 @gibigubaye
@Astugibigubae
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
2 ቀን ቀረው !

🗓 ታህሳስ 23
⏱️ 10:30 ጀምሮ
🎯 በ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
#አይቀርም
#30ኛ_ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
💬 @gibigubaye
@Astugibigubae
❤3
Forwarded from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
✨✨ልዩ መርሃግብር ✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
"ምን አለ ዛሬ ?" 🤔🤔 ትሉ ይሆናል
እንግዲያውስ ልንገራቹ🗣️🗣️
➤በአባታችን በብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዮስ የምንባረክበት ፣
➤ሁሉም ግቢ ጉባዔያት በአንድነት የሚሰበሰቡበት፣
➤የግቢ ጉባዔ ደብራት አስተዳዳሪ አባቶች እኛን ልጆቻቸው ን ለመመረቅ እና ለመባረክ የሚገኙበት ፣
➤ ፈተናም ልንጀምር ስለሆነ በአንድነት ቆመን ወደ አባታችን ወደ መድኃኔአለም እንዲረዳን ፀሎታችንን የምናደርስበት ልዩ ቀን ነው።
➤ ታዲያ እናንተስ በዚህ ታላቅ ጉባዔ ላይ ተሳታፊ መሆን ይፈልጋሉ?🤔
➤እንግዲያውስ ዛሬ ሐሙስ ታህሳስ 23 በ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን እንገናኝ።
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✨ ሰዓታት ብቻ ቀረው ! ✨
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
#አይቀርም
#30ኛ_ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
💬 @gibigubaye
@Astugibigubae
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
ዛሬ!

🗓 ዛሬ
⏱️ 10:30 ጀምሮ
🎯 በ ና/ደ/መ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✨ ሰዓታት ብቻ ቀረው ! ✨
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
#አይቀርም
#30ኛ_ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
💬 @gibigubaye
@Astugibigubae
❤4
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ ሰኞ (ታህሳስ 24).... የፊዚክስ ቲቶር ይኖረናል።
📘PHYSICS
👨🏫 SIMON
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
📘PHYSICS
👨🏫 SIMON
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
❤1👍1
Forwarded from Astu tutorials Community
"ለሰው፡ዅሉ፡ከሚኾነው፡በቀር፡ምንም፡ፈተና፡አልደረሰባችኹም፤ነገር፡ግን፥ከሚቻላችኹ፡መጠን፡
ይልቅ፡ትፈተኑ፡ዘንድ፡የማይፈቅድ፡እግዚአብሔር፡የታመነ፡ነው፥ትታገሡም፡ዘንድ፡እንድትችሉ፡ከፈተናው፡
ጋራ፡መውጫውን፡ደግሞ፡ያደርግላችዃል።"
------------------1ኛ ቆሮ 10÷13--------------------
በነገው እለት ፈተና ለምንጀምር የግቢያችን ተማሪዎች ግቢ ጉባኤያችን የቀና የአማረ እና የሠመረ ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ።
📖 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 📖
መርሳት የሌለብን ዐቢይ ጉዳይ

✍️በተቻለ መጠን ባለው ጊዜ ለፈተና መዘጋጀትእመብርሀን ትርዳችሁ፣የድንግል ማርያም ልጅ በነገሮች ሁሉ ይቅደምላችሁ መልካም ፈተና።
✍️በቂ እረፍት ማድረግ
✍️ወደ መፈተኛ ክፍል ከገባን በኋላ ማስተዋል ፡ መረጋጋት
✍️መጸለይ ፧ ፧ ማማተብ【 ለንባብም ፥ ለፈተናም ፤ ስንጀምርም ፥ ስንጨርስም 】
✍️ማመስገን 【 ስለ ሁሉ 】
❤24
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ ማክሰኞ (ጥር 12).... Last የፓይተን ቲቶር ይኖረናል።
📘ፓይተን
👨🏫 Dn Bereket
🕰 12:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
📘ፓይተን
👨🏫 Dn Bereket
🕰 12:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
Forwarded from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
✨✨"የ30 በ 30"ት ✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
ውድ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንኳን ለ 30ኛ አመት ክብረ በዓላችን በሰላም አደረሳችሁ !!!
የግቢ ጉባኤዎችን የ30ኛ አመት ክብር በዓልን በመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ የንግሥ በዓል ላይ ሊስትሮ በመስራት (ጫማ በመጥረግ) እና ስዕላትን በማስጎብኘት አገልግሎታችንን እንጀምራለን።
እናንተም በዕለቱ ተገኝታችሁ የዚህ በረከት ተሳታፊ እንድትሆኑ ዘንድ በታላቅ አክብሮት ተጋብዛችኋል።
➥ከታች ባለው form ይመዝገቡ
https://forms.gle/Xa8prPNy6muoB3gh9
ለበለጠ መረጃ
📞 0912173396
0924525774 ይደውሉ።
🗓 30/5/2018
📍 ቦታ-ገዳ በር (ዋናው በር)
🕔 ሰአት-1:30
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፤እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን ።
▬▬▬ ነህምያ 2፥ 20 ▬▬▬
ውድ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንኳን ለ 30ኛ አመት ክብረ በዓላችን በሰላም አደረሳችሁ !!!
የግቢ ጉባኤዎችን የ30ኛ አመት ክብር በዓልን በመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ የንግሥ በዓል ላይ ሊስትሮ በመስራት (ጫማ በመጥረግ) እና ስዕላትን በማስጎብኘት አገልግሎታችንን እንጀምራለን።
እናንተም በዕለቱ ተገኝታችሁ የዚህ በረከት ተሳታፊ እንድትሆኑ ዘንድ በታላቅ አክብሮት ተጋብዛችኋል።
➥ከታች ባለው form ይመዝገቡ
https://forms.gle/Xa8prPNy6muoB3gh9
ለበለጠ መረጃ
📞 0912173396
0924525774 ይደውሉ።
🗓 30/5/2018
📍 ቦታ-ገዳ በር (ዋናው በር)
🕔 ሰአት-1:30
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
❤3👎2
Forwarded from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
✨✨✨ጠቅላላ ጉባኤ ✨✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
ውድ የግቢ ጉባኤ ቤተሰቦቻችን እንደምን ሰነበታችሁ?
የአንደኛ መንፈቀ ዓመት አገልግሎታችን ጠቅላላ ሪፖርት የሚቀርብበት እና ሁላችንም በግቢ ጉባኤያችን ላይ የታዩ ሊበረታቱ የሚገቡ ተግባራቶችን የምናበረታታበት ፣ ሊቀረፉ የሚገባ ጉድለቶችን ደግሞ ሃሳብ እና አስተያየት የምንሰጥበት እና በአገልግሎት ላይ ያለንን ጥያቄዎች የምንጠይቅበት ቀን እነሆ ደርሷል ።
ስለዚህም ግቢ ጉባኤያችንን የተሻለ ለማድረግ ሁላችንም በዚህ መርሃግብር ላይ እንሳተፍ ፤ ላልሰሙ ልጆች እናሰማ ስንል በእግዚአብሔር ስም
ጠርተንዎታል
👉🏻የሁላችሁም ሃሳብ ይጠቅመናልና እንዳትቀሩ
🗓 አርብ 06/06/2018
📍ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን
🕔 11፡30

✨✨ኑ እናገልግል ✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
ለ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች የ አገልግሎት ክፍል መምረቻ ቀን
🎯 ነገ የካቲት 11
⏰ 11:30 ጀምሮ
📍በ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
❕እንዳያመልጣቹ _ ላልሰሙ_አሰሙ
#30ኛ ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
የማይናወጥን መንግሥት ስለምንቀበል በማክበርና በፍርሃት እግዚአብሔርን ደስ እያሰኘን የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ፤
ዕብ12፡28
ለ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች የ አገልግሎት ክፍል መምረቻ ቀን
🎯 ነገ የካቲት 11
⏰ 11:30 ጀምሮ
📍በ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን
❕እንዳያመልጣቹ _ ላልሰሙ_አሰሙ
#30ኛ ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
🔵🔵🔵🔵🔵🔵ተጀመረ 🔵🔵🔵🔵🔵🔵
ለውድ አንደኛ ዓመት ተማሪዎቻችን በሙሉ፤ እንደ ቀድሞው በዚህ መንፈቀ አመት በ 3 ትምህርቶች እናንተን ለማገዝ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 14 በ engineering drawing ይጀመራል።
⚠️ለቤተሰብዎ እና ጓደኞቻቹ ማጋራት እንዳይረሱ ❗️
ለውድ አንደኛ ዓመት ተማሪዎቻችን በሙሉ፤ እንደ ቀድሞው በዚህ መንፈቀ አመት በ 3 ትምህርቶች እናንተን ለማገዝ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
📚 C++
👨🏫 Dn. Bereket
📚 Applied II
🧑🏫 Yebitania
📚 Engineering drawing
👨🏫 Samuel & Devani
የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 14 በ engineering drawing ይጀመራል።
⏱ 11:30 LT
📍 Arch studio 1 (around females library )
⚠️ለቤተሰብዎ እና ጓደኞቻቹ ማጋራት እንዳይረሱ ❗️
👏11❤5👍1🔥1
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ TD እንደተጠበቀ ነው።
Introduction part ይኖረናል
🕰 11:30
🏛 arch studio 1( around females library)
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
Introduction part ይኖረናል
🕰 11:30
🏛 arch studio 1( around females library)
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
❤5
🔔A Gentle Reminder... Class started🔔
📕 TD
🕰 11:30
🏛 Arc studio aroud females library
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
📕 TD
🕰 11:30
🏛 Arc studio aroud females library
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
❤4
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ የመጀመሪያ class ይኖረናል።
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
🕰 11:45
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
📘 C++
👨🏫 Dn Bereket
🕰 11:45
🏛 space 515
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
❤5
Forwarded from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
🚨 6 ሰዓታት ብቻ ቀሩ! 🚨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
የ AGT ሃካቶን (Hackathon) ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነው
⏰ ለ AGT ሃካቶን ለመመዝገብ የቀረው 6 ሰዓት ብቻ ነው። የቀሩት ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ። ⏰
ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል! ቡድንዎ የሽልማቱ እና የድሉ ተካፋይ እንዲሆን ከፈለጉ አሁኑኑ እርምጃ መውሰድ ይኖርብዎታል።
🤝 እስካሁን ቡድን አልመሰረቱም?
ምንም አይጨነቁ — ነገሮችን ቀላል አድርገናል። ከሌሎች ተሳታፊዎች ጋር ለመገናኘት ከታች ያለውን የቲም መፈለጊያ ግሩፕ ይቀላቀሉ፡
🔗 https://t.me/+Aa84TEQ82QwwMDY8
የምዝገባ ማብቂያ: ዛሬ እኩለ ሌሊት (6:00 ሰዓት)
ጊዜው ሳያልቅ አሁኑኑ ይመዝገቡ:
👉 https://lu.ma/2jas7c6e
#30ዓመት #AGTHub #Hackathon #RegistrationOpen
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
የ AGT ሃካቶን (Hackathon) ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነው
⏰ ለ AGT ሃካቶን ለመመዝገብ የቀረው 6 ሰዓት ብቻ ነው። የቀሩት ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ። ⏰
ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል! ቡድንዎ የሽልማቱ እና የድሉ ተካፋይ እንዲሆን ከፈለጉ አሁኑኑ እርምጃ መውሰድ ይኖርብዎታል።
🤝 እስካሁን ቡድን አልመሰረቱም?
ምንም አይጨነቁ — ነገሮችን ቀላል አድርገናል። ከሌሎች ተሳታፊዎች ጋር ለመገናኘት ከታች ያለውን የቲም መፈለጊያ ግሩፕ ይቀላቀሉ፡
🔗 https://t.me/+Aa84TEQ82QwwMDY8
የምዝገባ ማብቂያ: ዛሬ እኩለ ሌሊት (6:00 ሰዓት)
ጊዜው ሳያልቅ አሁኑኑ ይመዝገቡ:
👉 https://lu.ma/2jas7c6e
#30ዓመት #AGTHub #Hackathon #RegistrationOpen
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
Link | tiktok | instagram | telegram
❤2
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Applied maths ll የመጀመሪያ class ይኖረናል።
📘 applied maths II
👨🏫 Yebitaniya
🕰 11:30
🏛 space 515
⭕️የነገን final exam ታሳቢ በማድረግ ብዙ ሰዓት አንቆይም።
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
📘 applied maths II
👨🏫 Yebitaniya
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
❤3
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል።
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
📘 TD
👨🏫 Samuel
👨🏫 Dawit
🕰 11:30
🏛 space 515
⚠️Please share with your family's
‼️Don't be late
❤5
Forwarded from DEVANI con-tech🏗
🔗GEOMETRIC CONSTRUCTION
DRAWING
📌Part 1
Telegram channel
DRAWING
For all pre engineering students
Join and share this channelFrom
👇👇👇👇👇👇
🏗 CHANNEL
🏗GROUP
👆👆👆👆👆👆
DEVANI con-tech
Telegram channel
❤2