Astu tutorials Community
1.06K subscribers
244 photos
35 videos
210 files
53 links
ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።
Download Telegram
ሰላም እንዴት ናችሁ?

ዛሬ ቅዳሜ(ህዳር 27) PHYSICS TUTORIAL ይኖረናል👍


📘PHYSICS
    
     👨‍🏫  SIMON
     
🕰 11:30
🏛 513 A

‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
2
IMPORTANT ANNOUNCEMENT
PLACE CHANGED TO 514A
ዛሬ በየንስሃ አባቶቻችን ቤት እንገናኝ🙏 ሁላችሁም ቤተሰቦቻችሁን ይዛችሁ ኑ!
Astu tutorials Community
ዛሬ በየንስሃ አባቶቻችን ቤት እንገናኝ🙏 ሁላችሁም ቤተሰቦቻችሁን ይዛችሁ ኑ!
ዛሬ የንስሀ አባት የፅዋ መርሃግብር ስላለ.. ምንም አይነት ቲቶር አይኖረንም።
4
Forwarded from Milkessa
🚀 Contest Analysis Session — Happening Today! 🧠🔥
Hey everyone! 👋
We’re hosting a full contest analysis for last week’s contest — and yes, we’ll go through every single problem together! 💯
If you struggled with a problem or just want to sharpen your thinking, this is the perfect chance!
🗓 Date: Today
Time: 8:45 PM (2:45 LT)
🏛️ B 513
📍 Be there and level up your problem-solving! 💡
Let’s learn, discuss, and grow together! See you all! 😄🏆
🔥4
የቤተሰብ ዋንጫ
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬

ዛሬ ሃሙስ 10፡15 የሚጀመረው የቤተሰብ ጨዋታ ለ2ቀን የሚቆዩ መርሃ ግብራትን ይዞ ለአንደኛ አመት ተምሪዎች ቀርቧል 🥳
 
  ➤ ቤተሰቦች በአራት መንበር ተከፍለው ኳስ ይጫወታሉ 
  ➤ካርታ ፍለጋ (Road map) 📈
  ➤የመዝሙር ጨውታዎችን እና የተለያዩ እናተን( አንደኛ አመት ተማሪዎች) ያሳትፋሉ ብለን ያሰብናቸውን መንፈሳዊ ጨዋታ አዘጋጅተን የእናንተም መምጣጥ እና መሳተፍ እየጠበቅን እንገኛለን

የጨዋታዎቹ ቀናት ፤  ዛሬ ሐሙስ ከ 10:15 ጀምሮ ነገ አረብ ድረስ የሚቀጥል ይሆናል


         መቅረት ያስቆጫል!
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ

  📲 Join and Share 🤳
               @gibigubaye
               @Astugibigubae
6
ሰላም እንደምን ቆያቹ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች


እንደ ጊቢ ጉባኤያችን የተዘጋጀ የቤተሠብ ዋንጫ መርሃግብር ስላለ ዛሬ ቱቶሪያል አይኖረንም!!! በተጨማሪም ሁላችንም ከቤተሠቦቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በቦታው እና በሰዓት እንገኝ፤ ላልሰሙትም እናሳውቅ!!
የቤተሰብ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን
‎▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬

የመንበራት መነሻ
መንበረ ማቴዎስ B513
መንበረ ማርቆስ B514
መንበረ ሉቃስ B515
መንበረ ዮሐንስ B511
ሁላችንም ከቤተሰቦቻችን ጋር እንገኝ መልካም እድል
ለተጨማሪ መረጃ በነዚ ስልኮች ደውሉ
ፍሬወይን 0955432888
ኤደን  0904406867
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ

             📲 Join and Share 🤳
         💬    @gibigubaye
                    @Astugibigubae               
         📷     @astu_gibi_gub
6👍2
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ.... ሰሞኑን በመርሃ ግብር መደራረብ ምክንያት ቲቶራችን ተቋርጦ ነበር...

እና እርሱን ለማካካስ ዛሬ እና ነገ ቲቶር ሚኖረን ይሆናል።

ዛሬ Applied math 1
ነገ Python ይኖረናል።
1
በዚህ መሰረት ዛሬ ቅዳሜ (ታህሳስ 4) Applied math ይኖረናል👍

📘APPLIED MATH 1
 
     👨‍🏫  ዲ/ን በእደማርያም
     
🕰 12:00
🏛 513 A

‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
4😁1
ሰላም እንዴት ናችሁ?

ዛሬ እሁድ (ታሳስ 5) PYTHON ይኖረናል👍


📘PYTHON
    
     👨‍🏫  Dn. BEREKET
     
🕰 11:30
🏛 513 A

‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
2👍2
በዚህ መሰረት ዛሬ ማክሰኞ (ታህሳስ 7) ይኖረናል👍

📘General Physics
 
     👨‍🏫  ስምኦን
     
🕰 11:30
🏛 513 A

‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
5👎1
ቲቶር ተጀምሯል .....
513A
1
ሰላም የ እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ..... በዚህ ሳምንት በ መርሃግብር መደራረብ ምክንያት ቱቶር አይኖረንም እርሱን ለማካካስ ግን ቀጣይ ሳምንት ይሆረናል።

ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏
መርሃ ግብራቶችን መሳተፍ አይርሱ!
🙏3
  ኪዳነምሕረት ጽዋ 
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬

"ከመረጥኳቸው ጋር ቃልኪዳኔን አደረኩ"
መዝ.88፣3


በ2018 ዓም በ ግቢ ጉባኤያችን የመጀሪያው መንፈቀ ዓመት የመጨረሻው የኪዳነምህረት ዝክር

በምልጃዋ ጥላ ተጠልለን ትናንትን አልፈን ዛሬ ላይ ደረስን

የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እንደምን ቆያችሁ።

      🗓 ዛሬ ታህሳስ 16
     ⏱️ ከ 11:30 ጀምሮ
     🎯 በ ና/ደ/አ/አ/ተክለሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን
ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

የፅዋ መርሃግብር እና ልዩ የስነ ፅሁፍ ምሽት ስላለ ሁላችንም ተቀሳቅሰን በግዜ እንድንገኝ ስንል በእግዚአብሔር ስም  እንጠይቃለን።

ዝክርሽን የዘከረ መታሰቢያሽንም ለሚያደርግ እነሆ በመንግስተ ሰማያት ካንቺ ጋር አኖረዋለሁ


ከእመቤታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ፍቅሯ በረከትዋ ያሳትፈን!

ቸር  ያቆየን!!!

▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
👉 ባች እና መርሃግብር ማስተባበሪያ ክፍል

       📲 Join and Share 🤳
               @gibigubaye
               @Astugibigubae
3👍1
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ አርብ (ታህሳስ 17).... የፓይተን ቲቶር ይኖረናል።

እስከዛሬ ድረስ ያለፋችሁን ክላስ ዛሬ ስለምናካክስ ማንም ባይቀር መልካም ነው..ለወንድም ለእህቶቻችሁ መንገርን አትርሱ።

📘ፓይተን
 
     👨‍🏫  Dn Bereket
     
🕰 11:30
🏛 513 A

‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
👍72
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ ሰኞ (ታህሳስ 20).... የመጨረሻ የፓይተን ቲቶር ይኖረናል።


📘ፓይተን
 Topic: previous exam solutions

     👨‍🏫  Dn Bereket
     
🕰 11:30
🏛 513 A

‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
9
ልዩ መርሃግብር
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬

2 ቀን ቀረው !


ውድ የግቢ ጉባዔያችን ተማሪዎች ታላቁ የግቢ ጉባያት የአንድነት መርሃግብር ልናረድ ቀናት ብቻ ቀርተውናል!

➤በእለቱም በአባታችን በብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዮስ የምንባረክበት ቀን ይሆናል።

➤የግቢ ጉባዔ ደብራት አስተዳዳሪ አባቶች እኛን ልጆቻቸው ን ለመመረቅ እና ለመባረክ በቦታው የሚገኙ ይሆናሉ።

➤ ፈተናም ልንጀምር ስለሆነ በአንድነት ቆመን ወደ አባታችን ወደ መድኃኔአለም እንዲረዳን ፀሎታችንን የምናደርስበት ቀን ነው !

➤ ታዲያ እናንተስ በዚህ ታላቅ ጉባዔ ላይ ላልሰሙ እህት ወንድሞቻቹ እያሰማችሁ ተቀሳቅሳችሁ እንድትመጡ ስንል በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

🗓 ታህሳስ 23
⏱️ 10:30 ጀምሮ
🎯 በ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን


#አይቀርም
#30ኛ_ዓመት
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬

®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
             📲 Join and Share 🤳
         💬    @gibigubaye
                  @Astugibigubae               
        
3