👎3❤2👍1😢1
✨✨✨ ኪዳነምህረት ጽዋ ✨✨✨
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ውድ የግቢ ጉባዔ ቤተሰቦቻችን እንደምን ሰነበታችሁ?
✨✨በእናታችን ምልጃ ጥላ ተጠልለን ትናንትን አልፈን ዛሬ ላይ ደርሰናል ✨✨
✨✨ እንኳን አደረሳችሁ ✨✨✨
🗓 ማክሰኞ ህዳር 16
⏱️ ከ 11:30 ጀምሮ
🎯 በ አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን
የእናታችንን የቃልኪዳን ዝክር ስላለ ሁላችንም ላልሰሙ እህት ወንድሞቻችን እናሳውቅ!!
🙏🙏ቸር ያቆየን 🙏🙏!!!
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
💬 @gibigubaye
@Astugibigubae
📷 @astu_gibi_gubae
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
አንቺው ነሽ ተስፋው ለአዳም ኪዳነምህረት
ውድ የግቢ ጉባዔ ቤተሰቦቻችን እንደምን ሰነበታችሁ?
✨✨በእናታችን ምልጃ ጥላ ተጠልለን ትናንትን አልፈን ዛሬ ላይ ደርሰናል ✨✨
✨✨ እንኳን አደረሳችሁ ✨✨✨
🗓 ማክሰኞ ህዳር 16
⏱️ ከ 11:30 ጀምሮ
🎯 በ አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን
የእናታችንን የቃልኪዳን ዝክር ስላለ ሁላችንም ላልሰሙ እህት ወንድሞቻችን እናሳውቅ!!
🙏🙏ቸር ያቆየን 🙏🙏!!!
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
💬 @gibigubaye
@Astugibigubae
📷 @astu_gibi_gubae
❤4👍4👏1
ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ☺️... የሚድ ፈተና ፈተና መልካም እንደነበር ተስፋ እናደርጋለን። ከአንዳንድ ከተማርዎች አስተያየት ለመሰብሰብ እንደሞከርነው ፈተና ለአንዳዱ ከባድ ለ አንዳዱ ደግሞ ቀላል እንደነበር ለመረዳት ችለናል። ሆኖም ግን በነገር ሁሉ የረዳን አምላካችን ልዑል እንግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።🙏
✅ በተጨማሪ ደግሞ ከሚድ በፊት በግቢ ጉባያችን ተዘጋጅቶ ይሰጥ የነበረውን ቱቶር እንዴት አያችሁት? ምን ጠንካራ ጎን ምን ደካማ ጎን አያችሁበት? ቲቶርያሉ በምን መልኩ መቀጠል አለበት? መምህራኖቹስ እንዴት ነበሩ? ብቻ ሁላችሁም ሃሳብ አስተያየታችሁን ከታች ባለው Bot ብትልኩልን ይደርሰናል። እኛም ቶቶሩን ለማሻሻል ይጠቅመናል🙏
👉 @AstuGG_Comment_Bot
✅ ከአካዳሚክ ትምህርት ውጪ ደግሞ በግቢ ውስጥ ማህበራዊም ይሁን መንፈሳዊ ጉዳዮች ላይ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ @Professor_teddy ላይ ያናግሩን።
✅ እና ደግሞ ፋይናል Exam የቀራችሁ ግዜ በጣም ጠባብ ከመሆኑ አንፃር ቲቶርያላችንን በዚህ ሳምንት ነገ እንጀምራለን። ፋይናል ፈተናችሁ ታህሳስ 27 (ከ 5 ሳምንት በዋላ) እንደመሆኑ መጠን ሁላችሁም ሳትዘናጉ አጥኑ
በተረፈ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
መልካም ምሽት!!

❤13🔥2👍1
Astu tutorials Community
ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ☺️... የሚድ ፈተና ፈተና መልካም እንደነበር ተስፋ እናደርጋለን። ከአንዳንድ ከተማርዎች አስተያየት ለመሰብሰብ እንደሞከርነው ፈተና ለአንዳዱ ከባድ ለ አንዳዱ ደግሞ ቀላል እንደነበር ለመረዳት ችለናል። ሆኖም ግን በነገር ሁሉ የረዳን አምላካችን ልዑል እንግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።🙏 ✅ በተጨማሪ ደግሞ ከሚድ በፊት በግቢ ጉባያችን ተዘጋጅቶ…
በዚህ መሰረት ነገ ማክሰኞ (ህዳር 23) Applied math ይኖረናል👍
📘APPLIED MATH 1
📌TOPIC: Epsilon delta defination
👨🏫 ዲ/ን በእደማርያም
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
📘APPLIED MATH 1
📌TOPIC: Epsilon delta defination
👨🏫 ዲ/ን በእደማርያም
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
❤3👍3👎1
Astu tutorials Community pinned «ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ☺️... የሚድ ፈተና ፈተና መልካም እንደነበር ተስፋ እናደርጋለን። ከአንዳንድ ከተማርዎች አስተያየት ለመሰብሰብ እንደሞከርነው ፈተና ለአንዳዱ ከባድ ለ አንዳዱ ደግሞ ቀላል እንደነበር ለመረዳት ችለናል። ሆኖም ግን በነገር ሁሉ የረዳን አምላካችን ልዑል እንግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።🙏 ✅ በተጨማሪ ደግሞ ከሚድ በፊት በግቢ ጉባያችን ተዘጋጅቶ…»
🔔A Gentle Reminder...🔔
📕Appiled math 1
🕰 11:30
🏛 513 A (ባለፈው የተማራቹበት)
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
📕Appiled math 1
🕰 11:30
🏛 513 A (ባለፈው የተማራቹበት)
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
ሰላም እንዴት ናችሁ?
ዛሬ ሀሙስ (ህዳር 25) PYTHON ይኖረናል👍
📘PYTHON
👨🏫 Dn. BEREKET
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
ዛሬ ሀሙስ (ህዳር 25) PYTHON ይኖረናል👍
📘PYTHON
👨🏫 Dn. BEREKET
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
👍3❤1
📢 AGT Hub Presents: Our First Competitive Programming Contest of the Year!
We’re excited to announce the first competitive programming contest organized by the AGT Hub this year! 🎉
This marks the beginning of our weekly contests, held every week from now on—an excellent opportunity to sharpen your problem-solving skills, build consistency, and prepare yourselves to join the CSEC ASTU Club’s CPD Division.
🗓 Date: December 4
⏰ Time: 8:30 PM
🌐 Mode: Virtual (Join from anywhere!)
Whether you're a beginner or experienced, this is the perfect chance to learn, grow, and challenge yourself alongside others.
👉 Register now using the Google Form link attached below!
Don’t miss out—see you there! 🚀
https://forms.gle/MXap7EDjE89b3U9h7

❤2🔥1
Forwarded from Astu tutorials Community
ሰላም እንዴት ናችሁ?
ዛሬ ሀሙስ (ህዳር 25) PYTHON ይኖረናል👍
📘PYTHON
👨🏫 Dn. BEREKET
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
ዛሬ ሀሙስ (ህዳር 25) PYTHON ይኖረናል👍
📘PYTHON
👨🏫 Dn. BEREKET
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
❤2
🔔A Gentle Reminder...🔔
📕PYTHON
🕰 11:30
🏛 513 A (ባለፈው የተማራቹበት)
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
📕PYTHON
🕰 11:30
🏛 513 A (ባለፈው የተማራቹበት)
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
❤1
🚀 The contest hour is approaching!!
Register now, and be ready to start exactly when the clock hits 8:30 PM (2:30 LT).
Make sure you’re logged in a few minutes early so you don’t lose time.
Good luck, and give it your best! 💪🔥
https://codeforces.com/contestInvitation/3d2ba9a506413b51973da42b580a3aa7a9fe0268

Forwarded from Helawi🥀✨
✨ በእንተ ንስሐ ✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
➤ ከእናንተ የተሰበሰቡ እና ሌሎች ከንስሐ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ አንፃር የሚመለሱበት ልዩ የአንድነት መርሐግብር
➤ስለዚህ ሁላችንም ከቤተሰብ፣ ከጓደኞቻችን ጋር ተሰባስበን ተገኝተን ጥያቄያችን ተመልሶ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ ለማፍራት ያብቃን
🗓 ዛሬ : 26/03/2018
🕰 ከ 11:00 ጀምሮ
📍 መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን
ሰንበት አዳራሽ
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
@gibigubaye
@Astugibigubae
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
ነገር ግን ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳያጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል 2ኛጼጥ 3:9
➤ ከእናንተ የተሰበሰቡ እና ሌሎች ከንስሐ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ አንፃር የሚመለሱበት ልዩ የአንድነት መርሐግብር
➤ስለዚህ ሁላችንም ከቤተሰብ፣ ከጓደኞቻችን ጋር ተሰባስበን ተገኝተን ጥያቄያችን ተመልሶ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ ለማፍራት ያብቃን
ለማንኛውም ጥያቄ
🤳 0946955656
🗓 ዛሬ : 26/03/2018
🕰 ከ 11:00 ጀምሮ
📍 መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን
ሰንበት አዳራሽ
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
📲 Join and Share 🤳
@gibigubaye
@Astugibigubae
❤5
ሰላም እንዴት ናችሁ?
ዛሬ ቅዳሜ(ህዳር 27) PHYSICS TUTORIAL ይኖረናል👍
📘PHYSICS
👨🏫 SIMON
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
ዛሬ ቅዳሜ(ህዳር 27) PHYSICS TUTORIAL ይኖረናል👍
📘PHYSICS
👨🏫 SIMON
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
❤2
Astu tutorials Community
ዛሬ በየንስሃ አባቶቻችን ቤት እንገናኝ🙏 ሁላችሁም ቤተሰቦቻችሁን ይዛችሁ ኑ!
ዛሬ የንስሀ አባት የፅዋ መርሃግብር ስላለ.. ምንም አይነት ቲቶር አይኖረንም።
❤4