Astu tutorials Community
1.05K subscribers
244 photos
35 videos
210 files
53 links
ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።
Download Telegram
513 ሆኖአል ቦታው!!!
2👍1
Forwarded from D M
Lecture 01.pptx
21.9 MB
3
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቆያችሁ። በትላንትናው ዕለት ስለነበረው ቲቶር ምን ያክል Satisfied እንደሆናችሁ ማውቅ ፈለግን።

እና የትላንትናው የ ፓይተን ቲቶር እንዴት ነበር??
Anonymous Poll
46%
አሪፍ ነበር ተመችቶኛል👍
5%
ምንም አይልም.. 😅
4%
ጥሩ አልነበረም🤧
44%
አልመጣውም ነበር😔
ዛሬ ሃሙስ Applied Mathematics ቲቶር ይኖረናል👍

👨‍🏫 Applied mathematics 1
🗣 Chapter 1

🕰 11:30
🏛 513 A

‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
11👍3👎2👏2
🔔A Gentle Reminder...🔔

📕Applied 1
🕰 11:30
🏛 513 A (ባለፈው የተማራቹበት)

‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
4
ዛሬ ቅዳሜ General physics ቲቶር ይኖረናል👍

👨‍🏫 General physics
   

🕰 11:30
🏛 513 A

‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
🔥83
ሰላም ውድ ግቢ ጉባያችንን የምትወዱ.. ግቢ ጉባያችንም የምትወዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ?🙏 በዚህ ሳምንት በግቢ ጉባያችን የተዘጋጀላችሁ የቲቶር Schedule ይህን ይመስላል።
ለእህት ለወንድሞቻችን ማጋራትን አንርሳ ለብዙዎች ሊጠቅም ይችላል እና🙏
----------------COURSES------------------

📘PHYSICS
          🗓 Tuesday
👨‍🏫 Semerelet

💻Python
           🗓 Thursday
👨‍🏫 Diacon Bereket
          
⚛️ APPLIED MATH 1
           🗓 Saturday
👨‍🏫 Diacon Be'demaryam

በጉዛችሁ ሁሉ የአምላካችን የልዑል የእግዚአብሔር ተራዳኢነት አይለያችሁ🙏


‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
20👏6🔥3
ዛሬ ማክሰኞ (ጥቅምት 25) General physics ቲቶር ይኖረናል👍

📘GENERAL PHYSICS
👨‍🏫  Semerelet
   
🕰 11:30
🏛 513 A

‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
4
🔥General physics tutorial is happening now🔥


🕰 11:30
🏛 513 A
5😁1
ኮርስ
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬

“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”
— ምሳሌ 19፥2 —


ዛሬ የሁሉም ዓመት ኮርስ የሚቀጥል ይሆናል

◊ 1ኛ ዓመት ➩ ትምህርተ ሃይማኖት መግቢያ

◊ 2ኛ ዓመት ➩ ክርስቲያናዊ ሕይወት

◊ 3ኛ ዓመት ➩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

◊ 4ኛ ዓመት ➩ ሕይወተ ቅዱሳን

◊ 5ኛ ዓመት ➩ሐዋርያዊ ተልእኮ

⛪️ ቦታ :-

1ኛ,2ኛ,3ኛ ዓመት፦
ደብረ አሜን አቡነ ተክለ ሃይማኖት

4ኛ,5ኛ ዓመት :-በናዝሬት ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ገዳምና ካቴድራል

🕰 11፡40

📲 ለማንኛዉም ጥያቄ : 
+251973671282
+251982921124
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
➣ባች እና መርሐግብራት ማስተባበሪያ
®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ

  📲 Join and Share 🤳
               @gibigubaye
               @Astugibigubae
4
☑️Physics midexam
☑️Civic midexam
2