ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜
4.02K subscribers
14 photos
በዚህ ቻናል 👇👇👇
=> አስቂኝ ኮሜንቶች
=> Meme
=> አስቂኝ Video
#Join & #Share
ለተጨማሪ አገልግሎት
ለ comment
croos => @Bro_4_u
Admin x
Download Telegram
ሚስት :- ከክሊኒክ እንደተመለሰች
ለባሏ እንዲህ አለችው 😜

"ዶክተሩ አንድ ወር ባህር ዳርቻዎች ጋ ሁለት ሳምንት ደግሞ ሀገር ውስጥ ሽርሽር ለአንድ ሳምንት ደግሞ ከሀገር ውጭ እንድዝናና መክሮኛል ፣ ታዲያ መጀመሪያ ወደየት ትወስደኛለህ?
.
.
.
.
ባል - ወደ ሌላ ዶክተር
😂😂😂
🤣81👍213
ጠኔያም be like 😂😂😂😂😂😂😂😂
🤣536👍6😁5🥰1
አጭሩ ጀለስህ 😋😋
😁55👍229
🤣72🤮23👍8😁64🥰1
ሚስቴ በጣም ታማኝ ናት ሶስት ጊዜ ሌላ አግብታ ወደ እኔ ተመልሳለች አተወኝም የኔ ታማኝ ናት ሲል ሰማው 🥹
😁4610😢7👍4🔥3🤮2
የዘመኑ ሰርግ🤯🤣🤣
🤣46👍145😁4
ያኔ ተማሪ ሆኜ በጣም ረባሽ ከመሆኔ የተነሳ class ቀርቼ ራሱ የረባሽ ስም ላይ ተፅፌ አቃለው😂
🤣93👍135
ቀበሌ ስራ ልትቀጠር ሄደህ " ምን የተለየ ችሎታ አለህ? " ሲሉህ...

ለምሳ እንደወጣው አልመለስም 😆😂🤣
😁48👍14🤣74
#ድንጋጤ_ማለት
.
በቤት ውስጥ እባብ አይተህ
.
ልትገለው ከአጠገብህ የመጥረጊያ እንጨት አንስተህ
.
እባቡ እንዳያመልጥህ በሩን ዘግዘግተህ
.
ወደ እባቡ እየቀረብክ እያለህ

:

መብራት ሲጠፋ!!🙊🙊
😭74🤣34🥴19🤯17👍12🔥53
የሀበሻ ህዝብ እኮ ግርም እሚለኝ እያማክ ድንገት ስትደርስበት

ውይ እድሜክ እረጅም ነው እያነሳንክ መጣክ እሚሉዋት ነገር

😂😆🤣
😁75🤣22👍17😭93🥴1
አለቃዬ አዲስ ብራንድ መኪና🚘 እየነዳ ስራ ቦታ ሲመጣ "Wow የሚያምር መኪና ነው" ስለው...
:
#እሱም_እንዲህ_አለኝ 🤔 "ስራህን ጠንክረህ ከሰራህ፣ እያንዳንዷን ሰዓት በአግባቡ ከተጠቀምክ፣ ቀን ሌሊት ሳትል ከሰራህ፤ ቀጣይ አመት ሌላ ተጨማሪ መኪና ይኖረኛል።" 😲😳🤣
🤣119👍16😁6🔥51
Teacher Vs student

መምህር - ለሰው ልጅ በጣም የሚያስፈልገው ነገር ግን ሊያየውና ሊነካው የማይችለው ነገር ምንድን ነው ?
የዘጠናዎቹ ተማሪ፡ አየር😊
የአሁኖቹ ተማሪ ፡ wi-fi😊

   
😁8312🤣12💯4
አንዷን ቀጥሪያት ከ5 ጓደኞቿ ጋር አልመጣችም...
.
.
#My_sister ቀደም ብለሽ ብትነግሪኝኮ ድንኳን ተክዬ ደግሼ እጠብቃችሁ ነበር😕

😂😂😂
😁75👍12🤮43
ቀበሌ ስራ ልትቀጠር ሄደህ " ምን የተለየ ችሎታ አለህ? " ሲሉህ...

ለምሳ እንደወጣው አልመለስም 😆😂🤣
😁71👍13🤣5
🤣🤣🤣
🤣131👍85🤮1
ከበላቹ ከጠጣቹ ቦኋላ ሂሳብ እኔ ካልከፈልኩ ብላ የምታኮርፈውን ይስጣቹ
ደህና አደራቹ
67😁32🙏25👍4
ሁሌ ኩስትር እያልክ ልክ እንደወታደር፣
መጠየቅ ፈርቼ ሥንቴ ጾሜን ልደር?! ፡

             #አለች_አሉ 😜😜
😁60👍12🤣122
ከመካኒክነት ነርስ የሆነው ጀለስ ሊያዋልድ ሲል..

      #እስቲ_ኮፈኗን_ክፈቱት !
😁45🤣23👍76🤮1
Hamster ምግብ ቤት😂😂
አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው🙄🤦‍♂
🤣68👍16😭9😁5
አንዱ የቸከሱ ስም ሀና ነው
መጀመርያ አካባቢ "ሀኒዬ" እያለ ነበር የሚጠራት
ከተጋቡ ቡሀላስ "ሀይና"ብሎ መጥራት ቢጀምርስ
😂😂😂
ምንያህል ብታማረው ነው ግን 🙄
ለማንኛውም ሴት ልጅ ሀይና አይባልም
👍49😁28🤬73