የሀበሻ ህዝብ እኮ ግርም እሚለኝ እያማክ ድንገት ስትደርስበት
ውይ እድሜክ እረጅም ነው እያነሳንክ መጣክ እሚሉዋት ነገር
😂😆🤣
ውይ እድሜክ እረጅም ነው እያነሳንክ መጣክ እሚሉዋት ነገር
😂😆🤣
😁75🤣22👍17😭9❤3🥴1
አለቃዬ አዲስ ብራንድ መኪና🚘 እየነዳ ስራ ቦታ ሲመጣ "Wow የሚያምር መኪና ነው" ስለው...
:
#እሱም_እንዲህ_አለኝ 🤔 "ስራህን ጠንክረህ ከሰራህ፣ እያንዳንዷን ሰዓት በአግባቡ ከተጠቀምክ፣ ቀን ሌሊት ሳትል ከሰራህ፤ ቀጣይ አመት ሌላ ተጨማሪ መኪና ይኖረኛል።" 😲😳🤣
:
#እሱም_እንዲህ_አለኝ 🤔 "ስራህን ጠንክረህ ከሰራህ፣ እያንዳንዷን ሰዓት በአግባቡ ከተጠቀምክ፣ ቀን ሌሊት ሳትል ከሰራህ፤ ቀጣይ አመት ሌላ ተጨማሪ መኪና ይኖረኛል።" 😲😳🤣
🤣119👍16😁6🔥5❤1
Teacher Vs student
መምህር - ለሰው ልጅ በጣም የሚያስፈልገው ነገር ግን ሊያየውና ሊነካው የማይችለው ነገር ምንድን ነው ?
የዘጠናዎቹ ተማሪ፡ አየር😊
የአሁኖቹ ተማሪ ፡ wi-fi😊
መምህር - ለሰው ልጅ በጣም የሚያስፈልገው ነገር ግን ሊያየውና ሊነካው የማይችለው ነገር ምንድን ነው ?
የዘጠናዎቹ ተማሪ፡ አየር😊
የአሁኖቹ ተማሪ ፡ wi-fi😊
😁83❤12🤣12💯4
😁75👍12🤮4❤3
ቀበሌ ስራ ልትቀጠር ሄደህ " ምን የተለየ ችሎታ አለህ? " ሲሉህ...
ለምሳ እንደወጣው አልመለስም 😆😂🤣
ለምሳ እንደወጣው አልመለስም 😆😂🤣
😁71👍13🤣5
ከበላቹ ከጠጣቹ ቦኋላ ሂሳብ እኔ ካልከፈልኩ ብላ የምታኮርፈውን ይስጣቹ
ደህና አደራቹ
ደህና አደራቹ
❤67😁32🙏25👍4
😁60👍12🤣12❤2
😁45🤣23👍7❤6🤮1
አንዱ የቸከሱ ስም ሀና ነው
መጀመርያ አካባቢ "ሀኒዬ" እያለ ነበር የሚጠራት
ከተጋቡ ቡሀላስ "ሀይና"ብሎ መጥራት ቢጀምርስ
😂😂😂
ምንያህል ብታማረው ነው ግን 🙄
ለማንኛውም ሴት ልጅ ሀይና አይባልም
መጀመርያ አካባቢ "ሀኒዬ" እያለ ነበር የሚጠራት
ከተጋቡ ቡሀላስ "ሀይና"ብሎ መጥራት ቢጀምርስ
😂😂😂
ምንያህል ብታማረው ነው ግን 🙄
ለማንኛውም ሴት ልጅ ሀይና አይባልም
👍49😁28🤬7❤3
ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜
Hamster ምግብ ቤት😂😂 አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው🙄🤦♂
አስበው እዚ ምግብ ቤት ገብተህ ፓስታ እየበላህ Time end ሲልህ😫🤣😅
🤣34👍8❤3
አንዱ ለመኪናው 🚗 የዝናብ መጥረጊያ አስቀይሮ ከናዝሬት ሸገር መጣ "ምነው ይባላል"...
:
እዚህ ዝናብ🌧 ስላለ ልሞክረው ብዬ ነው
:
እዚህ ዝናብ🌧 ስላለ ልሞክረው ብዬ ነው
😁57🤣18👍9🥴6❤3
#My_brother የቤት ልጅ ጠበስኩ ብለህ አትዝለል በአሁን ሰአት የቤት እንሰሳ እንጂ የቤት ልጅ የሚባል ነገር የለም🤷♂
😁55🥴23👍18❤4
እሷ:- ወንዶች እኮ እራት ስለጋበዙ ብቻ መንደባለል የሚያምራቸው አህዮች ናቸው
እሱ :- እና የማሪያም ዝክር መሰለሽ በልተሽ የምቴጅው😂
እሱ :- እና የማሪያም ዝክር መሰለሽ በልተሽ የምቴጅው😂
😁95🤣38👍13🤯7❤6👏5
When he asks "ዶሮ መስራት ትችያለሽ?"
:
Replay with "አንተ መግዛት ትችላለህ"
:
Replay with "አንተ መግዛት ትችላለህ"
😁133👍41👏28🥰11❤4