🏷የከፍተኛ ትምህርት ምርምርና ስልጠና ተቋማትና ኢንዱስትሪው ተጣምረው በጋራ መስራት ይገባቸዋል ተባለ፡፡
🏷የሜትሮሎጂ ተቋም ባለፉት የበልግ ወራት በሀገሪቱ ተለያዩ ክፍል የሰጠው የአየር ትንበያ 75 በመቶ ትክክል ነው አለ፡፡
🏷ዩናይትድ ኪንግደም በእስራዔል ላይ ማዕቀብ በመጣል ህጋዊ ግዴታዋን ትወጣ ሲሉ የሀገሪቷ የህግ ባሙያዎች ጠየቁ፡፡
https://youtu.be/xIEn1ZO84yE?si=y_KK5FbqjJCbX--8

YouTube
ግንቦት 19 /2017 የአሻም ሰባት ዜና @Asham TV @አሻም ቲቪ
የአሻም ሰባት ዜና
ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ…

🏷የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ የባንኮችን ችግር በቀላሉ የሚቀርፍ ነው ተባለ፡፡
🏷በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚካሄደው የመጅሊስ ምርጫ አስፈፃሚዎች የግንዛቤ ማስጨበጫና የምርጫ ምዝገባ መርሀ-ግብር ዛሬ ተካሄደ።
🏷የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን የክረምት ወራት የቅድመ ጥንቃቄ የዝግጅት ስራ ላይ እንደሚገኝ ለአሻም አስታወቀ፡፡
https://youtu.be/a3FGIAAKX4Q?si=NGSxSZrrq9NdUEZQ

ግንቦት 19/2017 የአሻም የምሽት ዜና@Asham TV @አሻም ቲቪ
ግንቦት 19/2017 የአሻም የምሽት ዜና
ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና…

🎙ድምፃዊ ብስራት ሱራፌል እና መምህር ገዙ
👇👇👇👇
https://youtu.be/tqNf6gMyTY0?si=B4ceeHfcN0-vJtku
🏫የማነ ብርሀን ትምህርት ቤት መስራች ከሆኑት መምህር ገዛኸኝ ብላቴ ኪዳነ ማርያም ጋር ቆይታ አድርገናል

🏷የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የፌዴራል ተቋማትና ማህበራት የምክክር ምዕራፍ ታሳታፊዎች ዙሪያ ለአሻም ማብራሪያ ሰጠ፡፡
🏷ከ1ሺህ በላይ ተማሪዎችን በድብቅ ሲያስተምር የቆየውን ኮሌጅ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በህግ ተጠያቂ ይደረጋል አለ፡፡
https://youtu.be/uR_Z_LsndTQ?si=0MAH1Zn-7-6i_z8P

ግንቦት 20/2017 የአሻም የምሽት ዜና@Asham TV @አሻም ቲቪ
ግንቦት 20/2017 የአሻም የምሽት ዜና
ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና…
ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና…
🏷የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የርክበ ካህናት ጉባኤ በሰላም መጠናቀቁ ታላቅ ስኬት መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።
🏷በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በቅርቡ ለተቀላቀሉ 280 አዲስ ባለሙያዎች በአቬሽን ዩኒቨርሲቲ ለ4 ቀናት የሚቆይ ስልጠና እየሠጠ መሆኑን አስታወቀ ።
🏷በኢትዮጵያ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስን ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ።
https://youtu.be/dmzOAHbFJ8Y?si=mowtX2er4pfeyChs

ግንቦት 21 /2017 የአሻም ሰባት ዜና @Asham TV @አሻም ቲቪ
የአሻም ሰባት ዜና
ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ…
ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ…
🎶ዜማ ዓለም በዚህ ሳምንት
"ቦብ ማርሌን መፅሀፍ ቅዱስ እያነበበ አገኘነው"
✨አንጋፋው ፒያኒስት ኤልያስ ነጋሽ #ዜማ_ዓለም ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ በ #አሻም_ቲቪ ይጠብቁን።
"We have met Bob Marley reading Bible"
✨the prominent pianist Elias Negash #Zema_alem stay tuned on Saturday at 7:00pm #Asham_Tv.

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👶🏻“ልጅ በአግባቡ መቀጣት አለበት”
✨ኤደን ሾው በዚህ ሳምንት
🗓ቅዳሜ ረፋድ 5፡00 በአሻም ቲቪ ይጠብቁን
አሻም ለሁላችን !
✨ኤደን ሾው በዚህ ሳምንት
🗓ቅዳሜ ረፋድ 5፡00 በአሻም ቲቪ ይጠብቁን
አሻም ለሁላችን !
😮 ሕይወት ያለው ስዕል ተገኘ 🎨
✨አስገራሚውን ሕይወት ያለው ስዕል በየኔ-ተሰጥኦ ፕሮግራም
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/s7-7ZD_nSyI?si=YYD-SiYg1jRxvbO_

😮 አስገራሚው ህይወት ያለው ስዕል #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
በዛሬው የኔ ተሰጥኦ ስዕልን ከተለመደው ውጭ ነፍስ እንዴኖረው አድርጎ ከሚስራ ወጣት ስአሊ ገረመው ጋር ቆይታ አድርገናል
የኔ ተሰጥኦ አስደናቂ ችሎታ እና ተሰጥኦ ያላቸውን ነገር ግን እድሉን ያላገኙ ግለሰቦችን ወደ መድረክ የምናመጣበት ልዩ ፕሮግራም ነው ። በእያንዳንዱ ክፍልም እነዚህን ተሰጥኦ ያላቸውን ስዎች ስራዎቻቸውን ለተመልካች በማቅረብ እውቅናን እንዲያገኙ እናግዛለን
------------…

🏷የሚኒስትሮች ምክር ቤት በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን መብት፣ደህንነትናክብራቸው በዘላቂነት መጠበቁን ለማረጋገጥ ይረዳል የተባለ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጀ፡፡
🏷የኢትዮጵያ መንግስት ከኤርትራ ከሚነሱ ከንቱ ውንጀላዎችን ወደ ጎን በመተው በጋራ ተባብሮ መስራትን እንደሚመርጥ አስታወቀ፡፡
https://youtu.be/sAXjPMtQaEQ?si=h18cyfzVpplHTVrB

ግንቦት 21/2017 የአሻም የምሽት ዜና@Asham TV @አሻም ቲቪ
ግንቦት 21/2017 የአሻም የምሽት ዜና
ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና…
ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና…
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🗓እስቴላ ሾው በዚህ ሳምንት
🎙ከድምፃዊት ቃልኪዳን ሀ/ስላሴ ጋር
🕖ቅዳሜ 7:00 በእስቴላ ሾው በአሻም ቲቪ ይጠብቁን።
አሻም ለሁላችን !
🎙ከድምፃዊት ቃልኪዳን ሀ/ስላሴ ጋር
🕖ቅዳሜ 7:00 በእስቴላ ሾው በአሻም ቲቪ ይጠብቁን።
አሻም ለሁላችን !
🏷ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) በጣሊያንና ፈረንሳይ ያደረጉት ጉብኝት በሀገራቱ መካከል ያለውን ትብብር ለማሳደግ የሚጠቅም ነው ተባለ፡፡
🏷የአፈር ማዳበሪያ የአቅርቦት ስራን ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዘዋወር የህግ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ መሆኑ ተሰማ፡፡
🏷የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የመድኃኒትና የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ለአምስት የመንግስት ሆስፒታሎች ድጋፍ አደረገ፡፡
https://youtu.be/BeFE3yIBQGQ?si=M0vndmJHP69aFtbC

ግንቦት 22 /2017 የአሻም ሰባት ዜና @Asham TV @አሻም ቲቪ
የአሻም ሰባት ዜና
ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ…
ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ…
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✨የሳምንቱ የአናርጅ እናውጋ እንግዳ
"ተወርዋሪው ኮሎኔል ለማ ዘለቀ"
በዛሬው የአናርጅ እናውጋ ባለታሪካችን
የተወለዱት በወቅቱ አጠራር ከንባታ እና ሃድያ አውራጃ በሆሳዕና ከተማ ነው። በ1953 ዓ.ም በሆለታ ገነት ጦር ትምህርት ቤት እጩ የመኮንኖች ኮርስ በመከታተል በምክትል መቶ አለቃነት ተመርቀዋል።
በተለያዩ አወደ ወጊያዎች በፈፀሙት ተጋድሎ በ1956 ዓ.ም ከቀዳማዊ አፄ ሃይለ ሥላሴ እጅ የቀደማዊ አፄ ሃይለሥላሴ ባለሁለት ዘንባባ ሜዳልያ እንዲሁም የላቀ የጦር ሜዳ ጀብዱ የጊዮርጊስ ባለ አንድ ዘንባባ ሜዳልያ በክብር ተሸልመዋል። በንጉስ ነገሥት አፄ ሃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት እና በደርግ ሥርአተ መንግስት ከ30 አመታት በላይ በተለያዩ ወታደራዊ ግዳጆችን በመሪነት አገልግለዋል።
እነሆ አሁን ላይ በ84 እድሜ ላይ የሚገኙት ባለታሪካችን ከህይወት ታሪካቸው ፣ ካሳለፉት ወታደራዊ ግዳጆች ሊያወጉን ኮሎኔል ለማ ዘለቀ ከአናርጅ እናውጋ መንበር በክብር ተሰይመዋል። እንድትከታተሉን ስንጋብዛችሁ አሻም ለእናንተ ይሁን በማለት ነው።
🗓ቅዳሜ ምሽት 12፡00
🕖እሁድ ምሽት፦3፡30 (ድጋሚ)
በአሻም ቴሌቭዥን እና በዩቱብ አማራጭ ይከታተሉ።
አሻም ለሁላችን!

🏷መንግስት እንደተሳታፊነቱ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር መድረክ ላይ አጀንዳ ያለውን ሃሳብ ይዞ እንደሚቀርብ ተነገረ፡፡
🏷የኢትዮጵያ ምግብ እና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የሲጋራ አጫሾች ቁጥርን ከ5% ወደ 4.6% መውረን ገለጸ፡፡
🏷በትግራይ ክልል አለማቀፍ መካነ ቅርሶችን ጨምሮ ሌሎችም ቅርሶች ጥገና እየተደረገላቸዉ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ለአሻም አስታወቀ፡፡
https://youtu.be/qabg1x2msl4

ግንቦት 22/2017 የአሻም የምሽት ዜና@Asham TV @አሻም ቲቪ
የአሻም የምሽት ዜና
ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ…
ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ…
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🗞አሻም ወቅታዊ በዚህ ሳምንት
የኢትዮጵያ ሚትሮሎጂ ኢንስቲትዩት ለአሻም ወቅታዊ ዝግጅት ክፍል የበልግና የቀጣይ የክረምት ወራት የአጭር፣የመካከለኛና የረጅም ጊዜ በሚል ከፋፍሎ የአየር ሁኔታ መረጃ ለማህበረሰቡና ለሚመለከታቸው ተቋማት ሰጥቷል ። ከዚህ በተጨማሪም ተቋሙ ስያሜውን ከብሔራዊ ሚትሮሎጂ ኤጀንሲ ወደ ኢንስቲትዩት ለምን ተቀየረ ? የሚለውን ጨምሮ የኢንስቲቲዩቱ ዋና ዳሬክተር እና በአለም የሚትሮሎጂ ተቋም የአፍሪካ አህጉር ሚትሮሎጂ ተቋም ፕሬዚዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ አብራርተዋል።
🗓ይህንኑ ዝግጅት ዛሬ ምሽት ከ2ሰዓት ጀምሮ በአሻም ቲቪ እና በተመሳሳይ ሰዓት በዩቱብ ቻናል እንዲከታተሉ ከወዲሁ እንጋብዛለን።

⚠️" እራሴ ላጠፍ ነዉ ብለው ይደዉሉልኛል "
ከሳምንቱ የቀጠለ : የጥምር ሙያ ባለቤት ከሆነችው ከደራሲ ሲ/ር ሀሊ ሙዘየን ጋር ቆይታ አድርገናል ተጋበዙልን።
👇👇👇👇
https://youtu.be/mfSbzfUtWWk?si=zqOF5U6OOsoqA0GR

አላማሽን ለማሳካት ላንቺ የተሰጠሽን ውድ ነገሮች ትተያለሽ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
አውደ ሀሳብ በዚህ ሳምንት ከሳምንቱ የቀጠለ ክፍል-2 የጥምር ሙያ ባለቤት ከሆነችው ከደራሲ ሲ/ር ሀሊ ሙዘየን ጋር ቆይታ አድርገናል ተጋበዙልን።
00:00 መግቢያ
1:20 ህይወትን መጋፈጥ ያስፈልጋል
08:23 የሰዉ ልጅ ህይወት የሚጣፍጠዉ ለአላማ ሲኖር ነዉ
12:14 አብርሆትን እንደናፈኩ በግማሹ እንደነቃሁ ግጥም
16:51 እራሴ ላጠፍ ነዉ ይደዉሉልኛል
34:10 ዓላማ ያለዉ ሰዉ አይሰበርም
አዳዲስ…
00:00 መግቢያ
1:20 ህይወትን መጋፈጥ ያስፈልጋል
08:23 የሰዉ ልጅ ህይወት የሚጣፍጠዉ ለአላማ ሲኖር ነዉ
12:14 አብርሆትን እንደናፈኩ በግማሹ እንደነቃሁ ግጥም
16:51 እራሴ ላጠፍ ነዉ ይደዉሉልኛል
34:10 ዓላማ ያለዉ ሰዉ አይሰበርም
አዳዲስ…
በተለያዩ አወደ ወጊያዎች በፈፀሙት ተጋድሎ በ1956 ዓ.ም ከቀዳማዊ አፄ ሃይለ ሥላሴ እጅ የቀደማዊ አፄ ሃይለሥላሴ ባለሁለት ዘንባባ ሜዳልያ እንዲሁም የላቀ የጦር ሜዳ ጀብዱ የጊዮርጊስ ባለ አንድ ዘንባባ ሜዳልያ በክብር ተሸልመዋል። በንጉስ ነገሥት አፄ ሃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት እና በደርግ ሥርአተ መንግስት ከ30 አመታት በላይ በተለያዩ ወታደራዊ ግዳጆችን በመሪነት አገልግለዋል።
እነሆ አሁን ላይ በ84 እድሜ ላይ የሚገኙት ባለታሪካችን ከህይወት ታሪካቸው ፣ ካሳለፉት ወታደራዊ ግዳጆች ሊያወጉን ኮሎኔል ለማ ዘለቀ ከአናርጅ እናውጋ መንበር በክብር ተሰይመዋል። እንድትከታተሉን ስንጋብዛችሁ አሻም ለእናንተ ይሁን በማለት ነው።
በዩቱብ አማራጭ ይመልከቱ
👇 👇 👇
https://youtu.be/H_o0M5sMZm8

የጦር ሜዳ ጀብዱ ሜዳልያ ተሸላሚ ተወርዋሪው ኮሎኔል ለማ ዘለቀ #ክፍል_አንድ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
የተወለዱት በወቅቱ አጠራር ከንባታ እና ሃድያ አውራጃ በሆሳዕና ከተማ ነው። በ1953 ዓ.ም በሆለታ ገነት ጦር ትምህርት ቤት እጩ የመኮንኖች ኮርስ በመከታተል በምክትል መቶ አለቃነት ተመርቀዋል።
በተለያዩ አወደ ወጊያዎች በፈፀሙት ተጋድሎ በ1956 ዓ.ም ከቀዳማዊ አፄ ሃይለ ሥላሴ እጅ የቀደማዊ አፄ ሃይለሥላሴ ባለሁለት ዘንባባ ሜዳልያ እንዲሁም የላቀ የጦር ሜዳ ጀብዱ የጊዮርጊስ ባለ አንድ ዘንባባ ሜዳልያ…