Forwarded from Ãbrilo
ከአርፊልድ ጥንባቶች ፡ገፅ 244🗣
ዴቪድ ኩት🗣
ኤፌው አርፊልድ ላይ እንዳጫውት መረጠኝ የእንጀራ ጉዳይ ሁኖ እምቢ ማለት አልቻልኩም ነበር ጨዋታው ላይም ሽታውና ግማቱ ተጨማምሮ ሆዴን በጣም እያመመኝ ነበር ጨዋታው እንዳለቀ ቶሎ ወጥቼ ሸኖ ቤት ስፈልግ አጣሁ ለካ አርፊልድ አካባቢ ነኝ ሸኖ የለም የመጣው ይምጣ ብዬ መንገድ ላይ ስፀዳዳ ድንገት ከሹገርፑል ባስ ጋር ተገጣጠምን ደነገጥኩ ቅጣቴን ለመቀበል ተዘጋጅቼ ነበር(ምክንያቱም መንገድ ላይ ማራት ስለሚያስቀጣ) ወዲያውም ጥንቡ ክሎፕና አንዳንድ ተጫዋቾች ወርደው ለምን ደነገጥክ አይዞህ ተነስ አሉኝና ያራሁትን መሻማት ጀመሩ በጣም ደነገጥኩ ወዲያው መኪናዬን አስነስቼ በ120 እየነዳሁ ከዛ ጠፋው እንግዲህ ይሄን ማጋለጤ ነበር ስራዬን ያሳጣኝ

😁6❤4🙉3🤣1
Forwarded from 𝟰𝟯𝟯 አርሰናል በኢትዮጵያ™
ኸረ ምንድን ነው ፀጥታው
የዛሬው ጨዋታ ከድልም ከ3ነጥብ ከሁሉም በላይ ነው ። ባየርን ሙኒክን ወይም ሌሎችን በሙሉ ካንበረክንባቸው ጨዋታዎች በሙሉ የበለጠ የዛሬው ጨዋታ በጣም በጣም በጣም ትርጉም አለው 🔥
አንዳንዴ በህይወትህ ፈጣሪ ብዙ ፈተናዎችን ሲደራርብብህ ቀጥሎ የሚሰጥህ ደሞ መቋቋም እሲቃትህ ድረስ የሚያስከርህን ደስታ ነው 🤩።
ምናልባት በዎልቭስ አቻ ባንወጣ ኖር የዛሬው ጨዋታ ያን ይህል ባላስደሰተን ነበር 🔥 ሁሉም ለበጎ ነው 🎉🎉🎉🎉
ዛሬ አለም በመሉ አርሰናል እንዲሸነፍ ከነ ፍሬው ሲቋጠር ነበር ግን አልተሳካም አርሰናል እሳት ጎርሶ ነው ለዛሬ የተመለሰው🔥
ላክለት ለዛ ጀዝባ የጤና ቡድን ፣ የቶንዶስ FC ፣ የሻሼ ፣ የትርፌ ፣ የወራዳዋ ክለብ ደጋፊ አሁን ሳምንቱም አመቱም የአርሰናል ነው🤣😂😂
የዛሬው ጨዋታ ብቻውን ዋንጫ ተሰርቶለት ብናነሳው ደስ ይለኝ ነበር 🔥
🔺 JOIN🗣
🔻 https://t.me/+41O6F4Yg3PVhYzM0
የዛሬው ጨዋታ ከድልም ከ3ነጥብ ከሁሉም በላይ ነው ። ባየርን ሙኒክን ወይም ሌሎችን በሙሉ ካንበረክንባቸው ጨዋታዎች በሙሉ የበለጠ የዛሬው ጨዋታ በጣም በጣም በጣም ትርጉም አለው 🔥
አንዳንዴ በህይወትህ ፈጣሪ ብዙ ፈተናዎችን ሲደራርብብህ ቀጥሎ የሚሰጥህ ደሞ መቋቋም እሲቃትህ ድረስ የሚያስከርህን ደስታ ነው 🤩።
ምናልባት በዎልቭስ አቻ ባንወጣ ኖር የዛሬው ጨዋታ ያን ይህል ባላስደሰተን ነበር 🔥 ሁሉም ለበጎ ነው 🎉🎉🎉🎉
ዛሬ አለም በመሉ አርሰናል እንዲሸነፍ ከነ ፍሬው ሲቋጠር ነበር ግን አልተሳካም አርሰናል እሳት ጎርሶ ነው ለዛሬ የተመለሰው
ላክለት ለዛ ጀዝባ የጤና ቡድን ፣ የቶንዶስ FC ፣ የሻሼ ፣ የትርፌ ፣ የወራዳዋ ክለብ ደጋፊ አሁን ሳምንቱም አመቱም የአርሰናል ነው🤣😂😂
የዛሬው ጨዋታ ብቻውን ዋንጫ ተሰርቶለት ብናነሳው ደስ ይለኝ ነበር 🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7🤨3👏1
Forwarded from 𝟰𝟯𝟯 አርሰናል በኢትዮጵያ™
🎙️ጋዜጠኛ አላዛር አስገዶም ስለ አርቴታ :-
" አርቴታ ከአርሰናል ውጪ ባሉ ሰዎች በጣም ይጠላል ።እኔ ጥሩ ምልክትም ይመስለኛል አርሰናል 8ተኛ ቢሆን አርቴታን ሚጠላው ብዙ ሰዎ አይኖርም ነበር 😤።አርሰናል እየመራ ነው ! ከዛ የማፅዘን ምት አይመችሽም ፤ ለምን ? ምክንያቱም ያንቺ ቡድን ላይ የማዕዘን ምት እያስቆጠረ ስለሚያሸነፍ 😅።ብዙ ጊዜ ትልልቅ አሰልጣኞች በተጋጣሚ ቡድን ደጋፊ አይወደዱም ። ልትወደጂ ፣ አትችይም … ምክንያቱም ታሸንፊያለሽ … እያሸነፍሽ ስለሆነ ነዋ የማትወደጂው 🤷♂ የምትሸነፊ ከሆነማ ሰዎች ላንቺ ቦታ አይኖራቸውም💁♂ ምክንያቱም ትሸነፊያለሽ አለቀ !::
🔺 JOIN🗣
🔻 https://t.me/+41O6F4Yg3PVhYzM0
" አርቴታ ከአርሰናል ውጪ ባሉ ሰዎች በጣም ይጠላል ።እኔ ጥሩ ምልክትም ይመስለኛል አርሰናል 8ተኛ ቢሆን አርቴታን ሚጠላው ብዙ ሰዎ አይኖርም ነበር 😤።አርሰናል እየመራ ነው ! ከዛ የማፅዘን ምት አይመችሽም ፤ ለምን ? ምክንያቱም ያንቺ ቡድን ላይ የማዕዘን ምት እያስቆጠረ ስለሚያሸነፍ 😅።ብዙ ጊዜ ትልልቅ አሰልጣኞች በተጋጣሚ ቡድን ደጋፊ አይወደዱም ። ልትወደጂ ፣ አትችይም … ምክንያቱም ታሸንፊያለሽ … እያሸነፍሽ ስለሆነ ነዋ የማትወደጂው 🤷♂ የምትሸነፊ ከሆነማ ሰዎች ላንቺ ቦታ አይኖራቸውም💁♂ ምክንያቱም ትሸነፊያለሽ አለቀ !::
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥10❤2🥰2
Forwarded from አፍላ ፍቅር 💙
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📹 አፍላ ፍቅር ክፍል 225
🛑 በሙሉ ጥራት
---------------------------------------
🔔 ቀደም ያሉ የአፍላ ፍቅር ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ!
🌐 አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️
Share || @Afila_Fiqir_Series

❤1🥰1
Forwarded from ₩₳VɆ ₭ł₦₲
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Quality button
☑️የ12ኛ ክፍል ፈተናን የተመለከቱ መረጃዎች ለማግኘት ትክክለኛ የትምህርት ሚኒስተር ቻናል ተቀላቀሉ