▪︎|| "በሊጉ የሚገኙ ተከላካዮች ዮክሬሽን ለማቆም ይፈልጋሉ ምክንያቱም እሱ አለም ላይ ከሚገኙ ምርጥ አጥቂዎች አንዱ ስለሆነ ነው
እመኑኝ እሱ ለኛ አስደናቂ ስራ እየሰራልን ነው እሱ ባይኖር አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ አንሆንም ነበር::"
🗣 ዴክላን ራይስ ስለ ዮክሬሽ
"SHARE" @ARSENAL1STNEWSS

🗣ዴቪድ ራያ ስለ ማጋሌሽ እና ሳሊባ:
🎙"ጋብርኤል እና ሳሊባ የቡድናችን መሰረት የሆኑ በሁሉም ተጫዋች የሚወደዱ ሜዳ ላይ ለቡድኑ ሁሉን ነገር የሚሰጡ በጣም ጥሩ ተጫዋቾች ናቸው , እኔ ወደ አርሰናል ከመጣው እና ይህን ክለብ ከተቀላቀልኩበት ጊዜ ጀምሮ አብሬያቸው ስጫወት ነበር ከነሱ እና ከቡድናችን የተከላካይ መስመር ከኋላ አራቱ ተከላካዮች ጋር ያለኝ ግንኙነት በጣም አስደናቂ ነው ጥሩ መግባባት አለን።"
🎙"በቡድናችን ውሥጥ ጥሩ መግባባት አለ እድሉን አግኝቶ ማንም ተጫዋች በቋሚነት ቢጫወት ሁሉም ተጫዋች በተቻለ መጠን ቡድኑን ለመርዳት አቅሙ የፈቀደውን ሁሉ ስራውን ይሰራል ነገር ግን ማጋሌሽ እና ሳሊባ አንድ ላይ ተጠማረው ሲሰለፉ በራስ መተማመናችን ከፍ ይላል ተጋጣሚ ቡድን ደሞ በተቃራኒው ይጨነቃል።"
SHARE @ARSENAL1STNEWSS

❤5
አርን ስሎት
''ኢኪቲኬ መጠነኛ የሀምስትሪንግ ጉዳት አጋጥሟታል በቀጣይ ከአርሰናል ጋር ለምናደርገው ጨዋታ ዝግጅ ይሆናል የሚል ተስፋ አለን''
SHARE | @ARSENAL1STNEWSS

👎4
ሚኬል አርቴታ በአርሰናል 20 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከአርሴን ቬንገር በታሪካዊው (Invincibles) የውድድር ዘመን በነበራቸው ነጥብ ላይ የሁለት ነጥብ ብልጫ አለው።
ዘንድሮ 🏆 loading💫
@ARSENAL1STNEWSS
ዘንድሮ 🏆 loading💫
@ARSENAL1STNEWSS
👍2