አማራ ፋኖ📡
334 subscribers
141 photos
12 videos
2 files
154 links
በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈
Download Telegram
#በሰሜን ሜጫ ብራቃት የተሰራው አስደናቂ ጀብድ‼️

በሰሜን ሜጫ ወረዳ ብራቃት ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው  ልዩ ስሟ አጣሪ በተባለች  ዘው ብሎ የገባ ከ50 በላይ   የብልጽግና ሰራዊት ፋኖ ባጠመደው ፈንጂ እስከወዲያኛው ተሸኝተዋል።
ከአንድ ወር በፊት በዚሁ ቦታ የገባው ዘራፊው የብልፅግና ሰራዊት የአብነት ተማሪዎችን ጨምሮ ከአርባ በላይ ንፁኃንን ረሽኗል፣ሁለት ሆቴሎችን ሙሉ በሙሉ አውድሟል። መጠጦችን ዘርፎ ጭኖ ወስዷል፤ ሆቴል ውስጥ የነበሩ ዕቃዎችን ሙሉ በሙሉ አውድሟል።21 (ሃያ አንድ ) የሚደርሱ ሱቆችን ሙሉ በሙሉ ዘርፎ ወስዷል።የገበሬ ቤት በመግባት ሽሮ፣ በርበሬ፣ እርጎና ዱቄት ዘርፎ ወስዷል።

በዚህም ምክንያት የተበሳጨው የአካባቢው ማህበረሰብ አንቅሮ የተተፋውኖ ጨፍጫፊና ዘራፊው ሰራዊት ከብራቃት አስወጥቶት ነበር። በኋላም የስርዓቱ አገልጋይ ዘቭ ጠባቂ ሰራዊት ምሽጉን ገርጨጭ ከተማ አድርጎ መቆየቱ ይታወሳል። በዛሬው ዕለት ከገርጨጭ የተባረረው ይህ የፋሽስቱ ሰራዊት እንደገና  ወደ ብራቃት ሲንቀሳቀስ የአማራ ፋኖ በጎጃም ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ አበራ ሙጬ ሻለቃ ፋኖ አጣሪ ከተባለ ቦታ ባጠመደው ፈንጂ ከሃምሳ በላይ ወታደሮች እስከወዲያኛው አሸልበዋል።ከሞት የተረፈውም በየጥሻው እየፈረጠጠ እንደሚገኝ አሻራ ሚዲያ ከቦታው በሚገኙ የመረጃ ምንጮች ማረጋገጥ ችላለች።

የታደሰ ሙሉነህ ልጆች በአሁኑ ሰዓት እንደተለመደው ብራቃት ከተማን በእጃቸው አስገብተዋል።።

የአማራ ፋኖ በጎጃም ከፍተኛ አመራር ያለ እረፍት የጠላትን ዘመቻ በፀረ -ማጥቃት እቅድ ለማክሸፍ ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ ነው:: በማይገመት ግዜ ውስጥ ትላልቅ ድሎችን ልንጨብጥ ጫፍ ላይ ነን።

ምንጭ:አሻራ ሚዲያ

#ድል ለአማራ ፋኖ!!

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
              
አማራ ፋኖ📡
Photo
የአማራ ፋኖ በጎጃም ግዙፉ በላይ ዘለቀ ክፍለጦር ተመሰረተ

የአማራ ፋኖ በጎጃም አደረጃጀቱን እያዘመነ ይገኛል ።አደረጃጀቱንም በክ/ጦር ፣በእዝ እና በኮር ደረጃ የሚዋቀር ሲሆን አምስት ብርጌዶችን ያካተተ  ክ/ጦር መጋቢት 22/2016 ዓ•ም ተመስርቷል። በክፍለ ጦሩ የተካተቱት የሸበል በረንታው በላይ ዘለቀ ብርጌድ ፣የደጀኑ ዛምበራ ብርጌድ ፣የደባይ ጠላትግኑ ደባይ ጮቄ ብርጌድ ፣የእናርጅ እናውጋው ሶማ ብርጌድ እና የእነማዩ በላይ ብርጌድ ሲሆኑ አዲሱ የተመሰረተው ክፍለጦር    [በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ]የሚል ስያሜ ተሰጦታል።

በክፍለጦሩ ምስረታ ላይ የተገኙት የአማራ ፋኖ በጎጃም ም/ሰብሳቢ እና የአማራ ፋኖ በጎጃም ወታደራዊ አዛዥ ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው ፣የአማራ ፋኖ በጎጃም በም/ል ማዕረግ የፖለቲካ ጉዳይ ኃላፊ ጠበቃ እና አርበኛ አስረስማረ ዳምጤ ፣የአማራ ፋኖ በጎጃም ፋይናንስ እና ሎጀስቲክ ኃላፊ ፋኖ ኢ/ር ማንችሎት እሱባለው ፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ መቶ ዐለቃ አበበ ሰውመሆን ፣የአማራ ፋኖ በጎጃም አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ እሸቱ ጌትነት እና የአማራ ፋኖ በጎጃም ፋይናንስና ሎጀስቲክ ም/ኃላፊ ፋኖ መንበሩ ጌታየ ሲሆኑ በክፍለጦሩ ምስረታ ላይ የተገኙት ከፍተኛ አመራሮች ቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችንም ሰጠዋል።

የበላይ ዘለቀ ክፍለጦርን እንዲመሩ የተመረጡ አመራሮችም  እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል :-
1)ወታደራዊ አዛዥ      - ፋኖ መቶ አለቃ አዳነ ጤናው
2)ም/አዛዥ         - ፋኖ ሻምበል ሐይማኖት ጌታቸው
3)ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ -ፋኖ 10 ዓለቃ ታሪኩ
4)ክ/ጦር አስተዳደር     -ፋኖ ትግስት ጫኔ
5),,  ,,  ,,ኦርዲናንስ   ኃላፊ             -ፋኖ አለኸኝ ካሴ
6),,   ,,ሎጀስቲክ                -ፋኖ ምስጋናው ይታየው
7),,  ,,ስልጠና መምሪያ    -መቶ ዐለቃ ወዳለው አንዳርጌ
8),,    ,,ፋይናንስ                -ፋኖ ተመስገን  ገዳሙ
9),,    ,,ሰብሳቢ                -ፋኖ በላይነህ ዋልተንጉስ
10),,   ,,ም/ሰብሳቢ        -ፋኖ ደምሰው ታመነ
11),,    ,,ፅ/ቤት ኃላፊ.      -ፋኖ በላይነህ ደምስ
12),,    ,,አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ  -ፋኖ አባይነህ ምህረቱ
13),,   ,,ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ-አርበኛ ጥላሁን አበጀ
14),,   ,,ፖለቲካ ዘርፍ    -ፋኖ መምህር አዳንከኝ እያሱ
15),,    ,,ቀጠናዊ ትስስር-ኢ/ር ተሾመ ለገሰ
16),,    ,,ፀጥታና ማሕበራዊ ጉዳይ-ፋኖ ቢያዝን በዜ
17),,     ,,መረጃ እና ደህንነት ×××

#ድል ለአማራ ፋኖ!!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
#ዜና ኩብለላ‼️

የባህርዳር ሰባታሚት እስርቤት በርካታ ፖሊሶች እስረኛ ለማጀብ ወደ ባህርዳርና አከባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ  ቤት በወጡበት በመሰወር ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ነበልባሎቹን መቀላቀላቸው ታውቋል።

#ድል ለአማራ ፋኖ!!

ሌሎች ፈጣን እና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
ይሄ እከካም ምንአባቱ አግብቶት ነው እኔዲህ አፉን የሚከፍተው? ለአማራ ሙስሊሞች ተቆርቋሪ ያደረገው ማን ነው? ለአማራ ሙስሊሞች እቆረቆራለሁ ካለ ለምን ወለጋ ውስጥ ሸኔ በጅምላ ለሚጨፈጭፋቸው ሙስሊም ወገኖቻችን አፉን አይከፍትም! ይሄ ክፍትአፍ አማራው ላይ በተደጋጋሚ ኃይማኖታዊ ግጭት ለመቀስቀስ ተልዕኮ ተሰጦት እየሰራ እንዲህ ድልብ አህያ መስሏል።

በሴራ ፖለቲካ ህይወታቸውን ለተነጠቁ ሙስሊም ወገኖቻችን ነፍሳቸውን አሏህ በጀነት ያሳርፍልን! ነገርግን ማልቀስ መፍትሄ አይሆንም ሙስሊም፣ ክርስቲያን ብለው የሚከፋፍሉንን ጠላቶች በጋራ መዋጋት ይኖርብናል። የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችንም ይሄን የብልፅግና ሴራ በግልፅ መቃወም እና ሴራውን ማጋለጥ አለባቸው።

#ድል ለአማራ ፋኖ!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!
https://t.me/AmharafanoZ
ፋኖ ማለት ይሄ ነው‼️

ሙስሊሙ ሲሰግድ ክርስቲያኑ ይጠብቀዋል፤ ክርስቲያኑ ቤተክርስቲያን ለጸሎት ሲገባ ሙስሊሙ ጓደኛው የሚጠብቀው ይሄ ነው ፋኖ ማለት!!

#ድል ለአማራ ፋኖ!!

https://t.me/AmharafanoZ
🔥#ደምበጫ_ጎጃም‼️

የአማራ
ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለ ጦር እንጂነር ክበር ተመስጌን ብርጌድ ደምበጫ ወረዳ  #አንጀኔ ቀበሌ የጨረቃ ፂወን አካባቢ ላይ የአሸባሪውን የአብይ አህመድ ሰራዊት እያርበደበደው ይገኛል። ውጊያው ከተጀመረ ሰዓታት ያለፈው ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ወደ ጨበጣ ውጊያ ተቀይሯል💪

#ድል_ለደንበጫው ትንታግ ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ💪

መረጃው:- የንሥር አማራ ነው!
#ድል ለአማራ ፋኖ!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ
!
https://t.me/AmharafanoZ
አዲስ አበባ ውጥረት ነግሧል‼️

ሚያዚያ 4/2016 ዓ.ም እኩለ ሌሊት ላይ ሰሚት ኮንዶሚኒየም አካባቢ በርካታ የአማራ ተወላጆች እየታፈሱ ነው። በተለይ በአንድ አካባቢ የሚኖሩ ቁጥራቸው 70 የሚደርሱ የመርሃ ቤቴ ዐማራዎች በስምንት መኪና ተጭነው እንደተወሰዱ መረጃዎች ይጠቁማሉ!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ

ለፈጣንና ታማኝ የመረጃ ምንጭ የቴሌግራም ቻናላችንን ይከተሉ👇
https://t.me/AmharafanoZ
🔥#ደጋዳሞት_ጎጃም‼️

#ደጋዳሞት መሽጎ የሚገኘውን የአሸባሪው የአብይ አህመድ እና የሆድ አደሩ ብአዴን ጥምር ጦር ከጠዎቱ 2:ዐዐ ይህ መረጃ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ነበልባሉ የአማራ ፋኖ በጎጃም እያርበደበደው ይገኛል። አሸባሪው ቡድን ከበባድ መሳሪያዎች እየተጠቀመ ይገኛል ይሁን እንጅ ጀግኖች የህዝብ ልጅ ፋኖ አስደማሚ ስራ እየሰራ ይገኛል።

በአሁኑ ሰዓት በአዋሳኝ ወረዳዎች ያለው የጠላት ጦር ወደ ደጋዳሞት ለመሄድ እየተንቀሳቀሱ ስለሆነ ተጨማሪ ሀይል አንዳያልፍ እንዲደግ ለአዋሳኝ ወረዳዎች ጥሪ ተላልፏል‼️


ወጥር_አማራዬ‼️
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
ተንበጫበጩ አቤት ሥነልቦና😂😂

ብልፄዎች ፋኖ ቤተመንግሥት ገብቷል እያሉ ነው በግልፅ! አንዳንዶቹ ጉምቱ ባለሥልጣናትም በድጋሜ የጥይት ድምፅ ከሰሙ ከሀገር ለመውጣት ተዘጋጅተው እየጠበቁ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየተመለከትን እንገኛለን።

በትነናቸዋል፣ ደምስሰናቸዋል፣ ለቅመናቸዋል ወ.ዘ.ተ እያሉ ሲቀባጥሩ የነበሩ ሥልጣን ጠባቂ የጋራ ግብረ-ኃይል የሚሉት የሙታን ስብስብ የአለቃችንን መኖሪያ ቤት ታርጌት አድርገው ገብተው ገረፉን እያሉ ሲንበጫበጩ ምርኮኛውን ብሬ ላላ እያንተባተቡት ነው።  አቤት የስብሰባ መዓት፤ የመግለጫ ጋጋታ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
#ድል_ለአማራ_ፋኖ

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ
!!👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
የጠላት ፕሮፓጋንዳ ከሽፏል‼️

1) ከደቂቃዎች በፊት ፋኖ መንበሩ አጭር ቃለ መጠይቅ ሰጥቷል! ደጋ ዳሞት 28ኛ ክ/ጦር ጋር በነበረ ዘመቻ ድል ተቀዳጅተናል ብሏል!

2) ፋኖ መንግሥቱ አማረ ሰሞኑን በባሕር ዳር ቀጠና ውጊያ ላይ አልተሳተፍንም ሌላ ግዳጅ ላይ ነን ብሏል!

መረጃው:- የጋዜጠኛ በለጠ ካሳ ነው
#ድል ለአማራ ፋኖ!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!👇
https://t.me/AmharafanoZ
ሰበር_መረጃ‼️

አሁን አመሻሽ ላይ አዲስ አበባ ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ አካባቢ የተኩስ ድምጽ ሲሰማ እንደነበረ የመረጃ ምንጮቻችን ገልፀዋል። ሙሉ መረጃውን እንዳገኘን የምናጋራችሁ ይሆናል። አቤት የቤተ-መንግሥቱን ሰዎች ያያቸው ዛሬ ድምብርብራቸው ሲወጣ! አሁንማ እርስበርሳቸው እንዳይተማመኑ አደረጋቸው እኮ አይ ፋኖዬ የስራህን ይስጥህ እንጂ አንተ ሀሞተ ኩሩ የጀግና ልጅ!!!!💪💪💪

#ድል ለአማራ ፋኖ💪

መረጃዎች በየሰዓቱ እንዲደርሷችሁ ቻናሉን ተቀላቀሉ
!!!👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዘመቻ አርበኛ ናሁሰናይ አንዳርጌን በይፋ አስጀምረ‼️

የአማራ ፋኖ በጎንደር አመራር የሆነው አርበኛ ናሁሰናይ አንዳርጌ በአገሪቷ መናገሻ ከተማ በትግል ጓዶቹ የተሠጠውን ግዳጅ በብቃት ፈጽሞ በጀግንነት መሰዋቱን ተከትሎ የአራቱ ጠቅላይ ግዛት የፋኖ አደረጃጀቶች ያስቀመጡትን "ዘመቻ ናሁሰናይ አንዳርጌን" አቅጣጫ ተከትሎ የአድዋ ክ/ጦር የሥርዓቱን ጥምር ጦር አመራሮችን ማዕከል ያደረገ ኦፕሬሽን አከናውኗል። በሻውራ ወረዳ ቀጠና የሚንቀሳቀሰው የአማራ ፋኖ በጎንደር አድዋ ክ/ጦር ንጋት ጮራ ብርጌድ ልዩ ስሙ ጋዝጌ ቀበሌ ላይ የሚሊሻና አድማ ብተና አባላትና አመራሮች ከመከላከያ አመራሮችና አባላት ጋር ውይይቶችን እያደረጉ ባሉቀት ሰአት መብረቃዊ ጥቃት ፈጽሟል።
በዚህ ወታደራዊ ኦፕሬሽንም የሚሊሻ፣ አድማ ብተናና መከላከያ ሻለቃ አዛዦችን ጨምሮ ከ37 በላይ የጥምር ጦር አባላትን እስከ ወዲያኛው ሸኝቷል። ከዚህ በተጨማሪ በጣም በርካታ ቁስለኛ ወደ ሻውራ ሆስፒታል ሲጋዝ በቦታው ላይ የነበረው በመቶዎች የሚቆጠር ጦር ሕዝባዊ ሩጫ በሚመስል መልኩ ፈርጥጦ መበታተኑን የክ/ጦሩ ቃል አቀባይ አረጋግጦልናል።
ይህን አስደናቂ ኦፕሬሽን ልዩ የሚያደርገው የጋዝጌ ቀበሌ ነዋሪ ፆታና እድሜ ሳይገድበው ጡሩንባ እየነፋ ንቅል ብሎ በመውጣት ከነበልባሎቹ ፋኖዎች ጎን መቆማቸውን በግብርና በጀግንነት አስመስክረዋል።


አርበኛ ሳሙኤል  የአማራ ፋኖ በጎንደር ም/ወታደራዊ አዛዥና የአድዋ ክ/ጦር አዛዥ!!
#ድል ለአማራ ፋኖ!!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!
https://t.me/AmharafanoZ
የክልሉ ፀጥታ አመራሮች በወልድያ ከተማ ባካሄዱት ዝግ ስብሰባ ምን አሉ?

ሚያዝያ 07/2016 ዓ/ም አቶ ከበደ የተባለ የክልሉ ፀጥታ ዘርፍ ከፍተኛ ኃላፊን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት ከሰሜን ወሎ ዞን ፀጥታ አመራሮችና የወልድያ ከተማ አስተዳደር ፀጥታ መዋቅር እስከ ሚኒ ካቢኔ ጋር በወልድያ ከተማ ዝግ ስብሰባ ማካሄዳቸውን ስብሰባውን የተሳተፉ አካላት ለአማራ ድምፅ ሚድያ ገልፀዋል።

በስብሰባው ላይ አቶ ከበደ(የክልሉ ፀጥታ ዘርፍ ከፍተኛ ኃላፊ) የተናገረው፦

👉 በወልድያ ከተማና በዙሪያዋ ያሉትን አድማ ብተና እና ሌሎች ሰላም አስከባሪዎችን ወደ ቆቦና ዋጃ እናሰፍራለን። የወልድያ ከተማን ጨምሮ በሌሎች ከተማዎች ያሉ ኬላ ጥበቃ ስራ እና ፀጥታ ማስከበር በፖሊስ ብቻ እንዲሸፈኑ።

👉የሕወሓት ኃይሎች ከዋጃ እንዳያልፉ ከመከላከያና ከሕወሓት አመራሮች ጋር ስምምነት ላይ ደርሰናል።ምን አልባት ሊያልፉ እንኳን ቢችሉ እስከ ጥሙጋ ነው።ከዛ አያልፉም።

👉 በዚህ መኃል ማንነቴንና እርስቴን አስመልሳለሁ የሚለው ፋኖ ከሕወሓት ኃይሎች ጋር ጦርነት ሊገጥም ይችላል። እኛ ፋኖን ከጀርባ ለመውጋት ዝግጁ መሆን አለብን። ለዚህ ደግሞ በቅርቡ ተሀድሶ ተሰጥቶት የተመረቀው አድማ ብተናና ልዩ ኃይል ትልቁን ስራ ይሰራል።በተጨማሪም መከላከያም ከባድ መሣሪያ ሽፋን ከመስጠት ጀምሮ ቀጥታ ውጊያ እሰከማድረግ ይሳተፋል። እናንተም በዚህ ደረጃ ዝግጅታችሁን ቶሎ አጠናቅቁ።

👉 የሕወሓት ኃይሎች አላማጣን እና ሌሎች ከተሞችን ስለያዙ ህዝቡ ተደናግጦ እና ተበሳጭቶ አሁን ከሚያደርገው በላይ ድጋፍ ለፋኖ እንዳያቀርብ እና በቀጥታም ወደ ፋኖ እንዳይቀላቀል እናንተ እንደ ዞን ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ አለባችሁ። የሚያስቸግረው አካል ላይ ከባድ እርምጃ መውሰድ ግዴታችሁ ነው።በዚህ እርምጃችሁ ማሕበረሰቡ እንዲደናገጥና እንዲፈራ በማድረግ ከመንግስት ትዕዛዝ እንዳይወጣ አድርጉ።

👉 ህዝቡ ለመንግስት ለምን ለተደጋጋሚ ወረራ ዳረከን የሚል ጥያቄ ሊያነሳ ይችላል። እንደ መንግስት "መከላከያ ሰራዊቱ ፅንፈኞችን በማጥፋት ስራ ላይ ስለተጠመደ ሕወሓቶች ክፍተቱን ተጠቅመው ነው ያጠቋችሁ።ስለሆነም እናንተ ለፅንፈኛው ምሽግ ባትሆኑና ለማጥፋት ብትተባበሩ ባስቸኳይ ሕወሓትን ከአላማጣ የማስወጣት ስራ ይሰራ ነበር" የሚል ምላሽ ለመስጠት ታስቧል።እናንተም ይሄን ጥያቄ ለሚያነሳባችሁ የዞናችሁ ነዋሪ ይሄንኑ ምላሽ ስጡ።

👉 በቤተክርስቲያን፣ በመስጂድ፣ በቅሬ፣ በሰንበቴ እና በእድር እንዲሁም ሌሎች ማሕበራዊ መገናኛዎችን ተጠቅማችሁ የሕወሓት ኃይሎችን ክፋት መዘርዘር እና ጥላሸት መቀባት አለባችሁ።

👉ምን አልባት ፋኖ ለሕወሓት ወረራ ምንም አይነት ምላሽ ባለመስጠት ከተባበረና በዝምታ የሚያልፍ ከሆነ ህዝቡን በየቀበሌው እየበሰባችሁ "ያ የምትመኩበት ፋኖ ስትወረሩ ምን አደረገላችሁ? እንደውም ከወራሪዎች ጋር በመተባበር እንዲትወረሩ አድርጓችኋል" በሚል ሰፊ ቅስቀሳ ማድረግ አለባችሁ።ይህ ፋኖን ከህዝብ ለመነጠል ይጠቅመናል።

👉የሕወሓት ኃይሎች ወደ አላማጣ እና ሌሎች ከተሞች መግባታቸውን ተከትሎ ግድያና ዘረፋ እንዲሁም መፈናቀል ሊኖር ይችላል። በተቻለ መጠን ይህ አጀንዳ ጎልቶ እንዳይወጣ የማፈን ስራ መስራት አለባችሁ

በስብሰባው ከተሳተፉት መካከል፦

👉የሰሜን ወሎ ዞን ምክትል አስተዳደር

👉የሰሜን ወሎ ዞን ፀጥታ መምሪያ ኃላፊዎች

👉የሰሜን ወሎ ዞን ብልፅግና ፅህፈት ቤት ኃላፊ

👉 የወልድያ ከተማ ከንቲባ አቶ ዱባለ

👉የወልድያ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አቶ ጌትነት

👉 የወልድያ ከተማ ፅጥታ መምሪያ ኃላፊዎች

👉የዋግኽምራ ሰቆጣ ብሔረሰብ አስተዳደር ፀጥታ ዘርፍ ኃላፊዎች እና ሌሎችም።

@የአማራ ድምፅ

#ድል_ለአማራ_ፋኖ !!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ
ቀይ ባህር ላይ ስንጠብቀው በአማራ ክልል ተራራዎች ወድቆ ተገኘ‼️

ከአመታት በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት ነኝ የሚለው ቡድን ባህር ኃይል አቋቁመናል ብሎ ሲበተረፍ ቀይ ባህርን በኃይል ለመንጠቅ የታሰበ መስሎን ነበር። ለካስ ባህር ኃይሉ በአማራ ክልል በሚገኙ ተራራዎች ላይ የሚነሱ ጎርፎች እና ምንጮችን ታሳቢ አድርጎ የተመሰረተ ኃይል ኖሯል😂😂😂

ለማንኛውም አሳዎቹ ለአንበሳው እራት ለመሆን በገፍ ገብተዋል። ለነገሩ አሳ አንበሳን አያጠግብም ቢጨንቅ ነው እንጂ!!! ይቅናህ አንበሳዬ!!

#ድል ለአማራ ፋኖ!!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
የኬንያ ጦር ዋና አዛዥ ጄኔራል ፍራንሲስ ኦጎላ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ። እንዲሁም 8 የኬንያ ጦር አባላት ሞተዋል

አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያውስ ምርኮኛ መቼ ይሆን እንደዚህ ዓይነት ዝሆን ሎተሪ የሚወጣለት? ምንአለበት እንደ ኬንያው አቻህ ወግ ቢደርስህ ብሬ ላላ
😂😂😂

#ድል_ለአማራ_ፋኖ

ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናሉን ይቀላቀሉ!!👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
~ ሰበር ዜና!

የግዮናውያን ተከላካይ ንሥሮች እርምጃ ወሰዱ!

የቀንድ አውጣው መንግሥት በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ነዋሪ ነጋዴዎችን ግብር ክፈሉ በማለት እያስጨነቀ ሲሆን፣ ግብር አንከፍልም ባሉ የተለያዩ ግለሰቦች እና  ድርጅቶችን በማሸግ እና በማዋከብ ላይ ይገኛል።

በዚህም የተነሳ ጉዳዩን በአንክሮ ሲከታተሉ የቆዩት የግዮናውያን ተከላካይ ንሥሮች በዳግማዊ ምንይልክ ክ/ከተማ ልዩ ስሙ ሐያት ፔንሲዮን አከባቢ የተለያዩ ሱቆችንና ድርጅቶችን ሲያሽጉ በተገኙ የቀንድ አውጣው መንግሥት ሦስት ተላላኪ ጉዳይ ፈፃሚዎች ላይ የቦ*ምብ ጥ*ቃት ተፈፅሞባቸዋል።

ከዚኽ በኋላም የአማራን ህዝብ በማስጨነቅ በመሰል ተግባራት ላይ ተሰማርታቸሁ የቀንድ አውጣውን መንግሥት ተልዕኮ ለመፈፀም ደፋ ቀና በምትሉ ተላላኪዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ ተጠናቅሮ የሚቀጥልባችሁ መሆኑን ለማስገንዘብ እንዎዳለን ሲሉ ንስሮቹ አሳስበዋ።

የግዮናውያን ተከላካይ ንሥሮች ከሽቅርቅሯ ወይዘሮ  ባህርዳር  ከተማ!

መረጃው:- የአሻራ ሚዲያ ነው!

#ድል ለአማራ ፋኖ!

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ
!!👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
አገዛዙ ብርክ ይዞታል‼️

የሸዋ ፋኖዎች እርስበርሳቸው ተጫረሱ እያሉ ሲበጠረቁ የነበሩ የብልግ*ና አፈቀላጤዎች ዛሬ እንዲህ በአንድነት ቆመው፤ በጋራ ለመታገል መወሰናቸውን ሲገልፁ ሲሰሙ ምን ዋጣቸው? አቤት ጭንቀታቸው፣ አቤት ፍራታቸው ታዬኝ! ይሄኔ ሽንት በሽንት ሆነዋል ምድረ ዳይፐራም!!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ !!

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ!!👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
ሰበር _የድል ዜና‼️
ጎንደር | ደንቢያ የአስከሬን ክምር
!!

ፋኖ ትናንት አመሻሽ በሰራው ኦፕሬሽን ብዙ የጎመኔ ስራዊት አባል ሙትና ቁስለኛ ሲሆን አንድ የአድማ ብትና አባል እና አንድ ቃኝ መሀንዲስ ተማርከዋል ። ይህ ጥቃት ሲደርስበት ከተለያዩ አካባቢዎች አስፍሮት የነበረውን ወራሪ ሰራዊት ወደ አይንባ እያቀረበ ሲሆን በመጣበት አቅጣጫ እየቀነደሹት ውለዋል። 

#ድል ለአማራ ፋኖ

ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
ባህርዳር አባይማዶ ቀበሌ11አየርጤና ሚያዝያ11 3ሚሊሻዎች ተቀንድሸዋል/ወደአፈር ተለውጠዋል በፍኖ ነው ይኽ ስራየተሰራው ለመረጃው
© ያለለትነኝ ከቤዛዊት ተራራ


#ድል ለአማራ ፋኖ!

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ!!👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
የፋኖ የውህደት ጉዞ !

ፋኖ “ ከጉሙዝ ፣ ከትግራይና ከሮሞ ተወካዮች ጋር አብሮ ለመስራት ዝግጅቴን አጠናቅቄያለሁ” ሲል ገለጸ
የአማራ ፋኖ በጎጃም የአለም አቀፍና ቀጠናዊ ትስስር መምሪያ ሃላፊ ፋኖ የቆየ ሞላ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ባስተላለፈው መልዕክት ከአጎራባች ክልሎችና ከጎረቤት አገራት ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጅታቸውን እንደጨረሱ አሳውቋል፡፡
ፋኖ የቆየ በመልዕክቱ “የአማራ ፋኖ እንደቀበሮ አፈንፋኝ ፣ እንደ አንበሳ ደፋር ፣ እንደ ንስር ከፍታ የተላበሰ ጭቆና የወልደው ታጋይ ነው” ብሏል፡፡
“የአማራ ክልል መንግስት ፋኖ ነው ፣ የአራት ኪሎ መንግስት ደግሞ ሁሉም ኢትዮጵያዊን ያሳተፈ ነው ያለው የፋኖ አመራሩ “ይህንንም በቅርቡ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር በነብረኝ ውይይት አረጋግጫለሁ” ሲል ገልጿል፡፡
“የአማራ አንድነት 90 በመቶ ተጠናቋል ያለ ሲሆን “ከጉሙዝ ፣ ከኦሮሞና ከትግሬ ተወካዮች ጋር በቅርበት ተገናኝተን ለመስራት ዝግጅታችንን አጠናቀናል” ሲልም ይፋ አድርጓል፡፡

#ድል ለአማራ ፋኖ!

መረጃው:- የሮሃ ቲቪ ነው!
ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ