" የኢትዮጵያ ትንሣኤ ቅርብ ነው፣ እኛም እናያለን፣ ልጆቻችንም ይወርሳሉ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትንሣኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ የካሳንቺስ ልማት ተነሺዎች ጋር አክብረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት የትንሣኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ የካሳንቺስ ልማት ተነሺዎች ጋር አሳልፈናል ብለዋል።
ጎስቋላ የነበረውን ከተማ እንቀይረው ያልነው ለጋራ ጥቅም፣ ለልጆቻችን ደስታ እና መጻኢውን ዘመን ለማሳመር ብቻ ነው። የተለወጠችና ከልመና የወጣች ሀገር እውን ከማድረግ ውጪ ሌላ ሃሳብ የለንም ነው ያሉት።
ይህ አዲሱ ሰፈራችሁ የምትኖሩበት ነው። ቀድሞ የኖራችሁበት ሰፈራችሁን ሄዳችሁ እንድታዩት እጋብዛለሁ። ቃል በገባነው መሰረት ካሳንቺስ እጅግ ውብ ሆኗል። ልጆቻችን ተስፋ አላቸው ፣ ከእኛ የተሻለ ሕይወት መኖር ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ትንሣኤ ቅርብ ነው። እኛም እናያለን፣ ልጆቻችንም ይወርሳሉ ብለዋል በመልዕክታቸው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

https://www.ameco.et/73618/
በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚሳተፉ የሀገር አቀፍ እና የፌዴራል ባለድርሻ አካላት ጥሪ እየቀረበላቸው ነው ።

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

https://www.ameco.et/73621/
“ለዘላቂ እና ለአዎንታዊ ሰላም መረጋገጥ የላቀ ሚናን መወጣት ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ
“ለዘላቂ እና ለአዎንታዊ ሰላም መረጋገጥ የላቀ ሚናን መወጣት ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
"ለዘላቂ እና ለአዎንታዊ ሰላም መረጋገጥ የላቀ ሚናን መወጣት ይገባል" አቶ ይርጋ ሲሳይ
የአማራ ክልል ምክር ቤት በተዋረድ ከሚገኙ የምክር ቤት አካላት ጋር የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በተዋረድ ከሚገኙ የምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች፣ ምክትል አፈ ጉባዔዎች፣ ቋሚ ኮሚቴዎች እና የዕቅድ ባለሙያዎች ጋር የ2017 በጀት ዓመትን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ ውይይቱ በዘጠኝ ወራት የተከናወኑ ተግባራትን በመገምገም አፈጻጸሙ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ እንደሚያስችል ገልጸዋል።
እጥረቶችን በማረም እና ጥንካሬዎችን በማስቀጠል በጋራ በመወያየት ቀሪ ሥራዎችንም በቀጣይ ለመፈጸም እንደሚያስችል አንስተዋል።
ተወያዮቹ ለግምገማ የሚቀርበውን ሪፖርት ቀድሞ የደረሳቸው መኾኑን ገልጸዋል። በሚነሱ ሀሳቦች እና ጥያቄዎች ላይ በመወያየት ለቀጣይ ሥራዎች አፈጻጸም የጋራ ግንዛቤ እንደሚያዝም አመላክተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በተዋረድ ከሚገኙ የምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች፣ ምክትል አፈ ጉባዔዎች፣ ቋሚ ኮሚቴዎች እና የዕቅድ ባለሙያዎች ጋር የ2017 በጀት ዓመትን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ ውይይቱ በዘጠኝ ወራት የተከናወኑ ተግባራትን በመገምገም አፈጻጸሙ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ እንደሚያስችል ገልጸዋል።
እጥረቶችን በማረም እና ጥንካሬዎችን በማስቀጠል በጋራ በመወያየት ቀሪ ሥራዎችንም በቀጣይ ለመፈጸም እንደሚያስችል አንስተዋል።
ተወያዮቹ ለግምገማ የሚቀርበውን ሪፖርት ቀድሞ የደረሳቸው መኾኑን ገልጸዋል። በሚነሱ ሀሳቦች እና ጥያቄዎች ላይ በመወያየት ለቀጣይ ሥራዎች አፈጻጸም የጋራ ግንዛቤ እንደሚያዝም አመላክተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Audio
አርብ ሚያዚያ 17 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፍድ 3:00 እስከ 4:00 በቀጥታ በሚኖረን የሃሳብ ለሃሳብ ውይይታችን በወሳኝ ኹነቶች ምዝገባ፣ ጥቅሞች እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር ከአድማጮች ጋር በቀጥታ ውይይት እናደርጋለን።
በ0582209285 እየደወላችሁ እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጋብዛለን!
ዝግጅቱን በአማራ ራዲዮ፣ በአማራ ኤፍ ኤም ባሕር ዳር 96.9፣ በአሚኮ ፓድ ካስት ድረ ገጽ ዶት ኢቲ እና በራዲዮ ጋርደን ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡

https://www.ameco.et/73638/
“የሃሳብ ልዩነት በወንድማማችነት እና በመነጋገር ብቻ መፈታት አለበት” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
“የሃሳብ ልዩነት በወንድማማችነት እና በመነጋገር ብቻ መፈታት አለበት” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
"የሃሳብ ልዩነት በወንድማማችነት እና በመነጋገር ብቻ መፈታት አለበት" አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ (6ኛ ክፍል) እና የመካከለኛ ደረጃ (8ኛ ክፍል) ማጠናቀቂያ ስርትፊኬት ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ (6ኛ ክፍል) እና የመካከለኛ ደረጃ (8ኛ ክፍል) ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና በሁለት ዙር ፈተናውን ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ መኾኑንም ተገልጿል።
የመጀመሪያ ዙር ፈተና የመጀመሪያ ደረጃ (6ኛ ክፍል) ከሰኔ 05 እስከ 06/2017 ዓ.ም እና የመካከለኛ ደረጃ (8ኛ ክፍል) ከሰኔ 03 እስከ 04/2017 ዓ.ም ፈተና መስጫ ቀናት እንዲሆን ተወስኗል ተብሏል።
በየደረጃው የሚገኙ የትምህርት ተቋማት ከራሳቸው ተጨባጭ ሁኔታ በመነሳት ተፈታኝ ተማሪዎችን በአግባቡ በማዘጋጀት፣ በቅድመ ፈተና፤ በፈተና ወቅት እና በድህረ ፈተና መከናወን ያለባቸውን ዝርዝር ተግባራት ከወዲሁ በመለየት እና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ተግባራትን እንዲያከናውኑ አሳስቧል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

#አንኳር
"ለሕዝባችን ዘላቂ ልማት እና ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚተጋ ሲቪል ሰርቫንት ለመገንባት የሪፎርም ሥራውን ከፍ ባለ ቁርጠኝነት ለመፈፀም እንሠራለን"
የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

"ፋይዳን መመዝገብ የነዋሪው መብት ነው ፤ ፋይዳን አስገዳጅ ማድረግ እና አለማድረግ በህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚወሰን ነው።"
አቶ ዮዳሔ አርዓያሥላሴ ፤ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስተባባሪ