አምባሰል አምባ (AMBASSELAMBA |
1.6K subscribers
199 photos
151 files
57 links
Official channel : @AmbasselAmba
Download Telegram
#HawassaUniversity

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛ፣ የማታ እና የእረፍት ቀናት ፕሮግራም ነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።

በዚህም የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ፦

➫ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ፕሮግራም እና የሁሉም የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም ዐ8-09/2018 ዓ.ም

➫ የማታ እና የእረፍት ቀናት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፦ ከመስከረም ዐ8-10/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

የ2ኛ ዓመት መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ በየተመደባችሁበት ካምፓስ ይከናወናል ተብሏል።
#ArbaminchUniversity

የጥሪ ማስታወቂያ!!

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ እና ኢ-መደበኛ መርሃ-ግብር ተማሪዎች የ2018 ትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ እሁድ መስከረም 4 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ምዝገባ ሰኞ እና ማክሰኞ መስከረም 5 እና 6 ቀን 2018 ዓ.ም፣ እና ትምህርት መጀመሪያ ረቡዕ መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-

የ2018 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ አመት (አዲስ) ተማሪዎች፣ እንዲሁም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ያጠናቀቁና የትምህርት ሚኒስቴር የማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች መግቢያ ከትምህርት ሚኒስቴር የአዲስ ገቢ ተማሪዎች መረጃ እንደደረሰን ወድያውኑ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

በ2017 ትምህርት ዘመን 1ኛ ዓመት ትምህርት አጠናቀው ትምህርት ክፍል ምደባ ያላገኙ ተማሪዎች ትምህርት ክፍል ምርጫ ሰኞ መስከረም 05 ቀን 2018 ዓ.ም.፣ ምደባ የሚፈጸመው ማክሰኞ መስከረም 06 ቀን 2018 ዓ.ም.፣ ውጤት የሚገለጸው ረቡዕ መስከረም 07 ቀን 2017 ዓ.ም. ይሆናል፡፡

ሁሉም የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ከምዝገባ በፊት በኤሌክትሮኒክ ትምህርት አስተዳደር ክፍል አስተባባሪነት የሚሰጠውን የ e-SHE SSS ሥልጠና በማጠናቀቅ ቢያንስ አንድ (1) ሰርተፊኬት ማግኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድመውም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት
2
#JigjigaUniversity

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ነባር ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የነበራችሁና ያለፋችሁ እንዲሁም 1ኛ ዓመት 2ኛ አጋማሽ ነባር ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 05 እና 06/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የትምህርት ሰነዶች (ከ8ኛ-12ኛ ክፍል) ዋናውና ኮፒው፣
➫ የቅርብ ጊዜ ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ (8)፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።
#DireDawaUniversity

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።

➫ ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን መስከረም 10/2018 ዓ.ም፣

➫ የምዝገባ ቀን መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም፣

➫ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የነበራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ይህ ጥሪ አይመለከታችሁም። በተመሳሳይ Withdraw ያደረጋችሁ ወይም Readmission ተማሪዎችን አይመለከትም ተብሏል።
እስካሁን የጠሩ ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

1 .ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
2.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
3.አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
4.ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
5.ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
6.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
7.ወልድያ ዩኒቨርሲቲ (ለጤና ሳይንስና የእንስሳት ህክምና)
8 .አሶሳ ዩኒቨርሲቲ

ፈጣን እና እውነተኛ መረጃ እንዲደርሳችሁ
@AmbasselAmba ን ተቀላቀሉ
Please please join join
Please please share share
╔═══════════╗
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
share አድርጉ
share አድርጉ
እስካሁን የጠሩ ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

1 .ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
2.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
3.አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
4.ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
5.ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
6.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
7.ወልድያ ዩኒቨርሲቲ (ለጤና ሳይንስና የእንስሳት ህክምና)
8 .አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
9.ጂንካ ዩኒቨርሲቲ
10 .ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ
11.ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
12.ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ

ፈጣን እና እውነተኛ መረጃ እንዲደርሳችሁ
@AmbasselAmba ን ተቀላቀሉ
Please please join join
Please please share share
╔═══════════╗
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
share አድርጉ
share አድርጉ
2👍2
እስካሁን የጠሩ ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

1.ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
2.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
3.አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
4.ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
5.ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
6.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
7.ወልድያ ዩኒቨርሲቲ (ለጤና ሳይንስና የእንስሳት ህክምና)
8 .አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
9.ጂንካ ዩኒቨርሲቲ
10 .ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ
11.ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
12.ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ
13.አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
14.መቱ ዩኒቨርሲቲ
15.ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ
16.ሠመራ ዩኒቨርሲቲ

ፈጣን እና እውነተኛ መረጃ እንዲደርሳችሁ
@AmbasselAmba ን ተቀላቀሉ
Please please join join
Please please share share
╔═══════════╗
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
share አድርጉ
share አድርጉ
እስካሁን የጠሩ  ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

1.ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
2.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
3.አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
4.ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
5.ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
6.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
7.ወልድያ ዩኒቨርሲቲ (ለጤና ሳይንስና የእንስሳት ህክምና)
8 .አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
9.ጂንካ ዩኒቨርሲቲ
10 .ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ
11.ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
12.ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
13.አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
14.መቱ ዩኒቨርሲቲ
15.ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ
16.ሠመራ ዩኒቨርሲቲ
17.ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ
18. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ

ፈጣን እና እውነተኛ መረጃ እንዲደርሳችሁ
@AmbasselAmba ን ተቀላቀሉ
Please please join join
Please please share share
   ╔═══════════╗
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
share አድርጉ
share  አድርጉ
1
እስካሁን የጠሩ  ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

1.ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
2.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
3.አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
4.ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
5.ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
6. አምቦዩኒቨርሲቲ
7.ወልድያ ዩኒቨርሲቲ (ለጤና ሳይንስና የእንስሳት ህክምና)
8 .አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
9.ጂንካ ዩኒቨርሲቲ
10 .ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ
11.ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
12.ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
13.አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
14.መቱ ዩኒቨርሲቲ
15.ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ
16.ሠመራ ዩኒቨርሲቲ
17.ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ
18. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
19.ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ
ፈጣን እና እውነተኛ መረጃ እንዲደርሳችሁ
@AmbasselAmba ን ተቀላቀሉ
Please please join join
Please please share share
   ╔═══════════╗
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
share አድርጉ
share  አድርጉ
share አድርጉ
share  አድርጉ
share አድርጉ
share  አድርጉ
2😁1
እስካሁን የጠሩ  ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

1.ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፡
ነባር:-በ05 እና 06 እና
ሪሜዲያልን ያለፋችሁ ወይም
( አዲስ ገቢ /ፍሬሽማን ) -በ7 እና በ8
2.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከዐ8-09
3.አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
መግቢያ በ4
ምዝገባ በ5 እና በ6
ት/ት መጀመሪያ በ8
4.ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
ነባር -08 እና 09
ሪሜዲያልን ያለፋችሁ ወይም
( አዲስ ገቢ /ፍሬሽማን )-05 እና 06
5.ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
6.ወልድያ ዩኒቨርሲቲ (ለጤና ሳይንስና የእንስሳት ህክምና)
በ5 እና በ6
7.አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
8.ጂንካ ዩኒቨርሲቲ
9.አምቦ ዩኒቨርሲቲ ነባር
10 .ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ
11.ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
12.ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
13.አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
14.መቱ ዩኒቨርሲቲ
15.ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ
16.ሠመራ ዩኒቨርሲቲ
17.ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ
18. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
19.ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ
1
እስካሁን የጠሩ  ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

1.ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
2.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
3.አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
4.ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
5.ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
6. አምቦ ዩኒቨርሲቲ
7.ወልድያ ዩኒቨርሲቲ (ለጤና ሳይንስና የእንስሳት ህክምና)
8 .አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
9.ጂንካ ዩኒቨርሲቲ
10 .ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ
11.ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
12.ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
13.አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
14.መቱ ዩኒቨርሲቲ
15.ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ
16.ሠመራ ዩኒቨርሲቲ
17.ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ
18. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
19.ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ
20.ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
21.ጋምቤላ_ዩኒቨርሲቲ
22. ቦንጋ _ዩኒቨርሲቲ

ፈጣን እና እውነተኛ መረጃ እንዲደርሳችሁ
@AmbasselAmba ን ተቀላቀሉ
Please please join join
Please please share share
   ╔═══════════╗
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
share አድርጉ
share  አድርጉ
share አድርጉ
share  አድርጉ
share አድርጉ
share  አድርጉ
4
እስካሁን የጠሩ  ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

1.ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
2.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
3.አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
4.ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
5.ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
6. አምቦ ዩኒቨርሲቲ
7.ወልድያ ዩኒቨርሲቲ (ለጤና ሳይንስና የእንስሳት ህክምና)
8 .አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
9.ጂንካ ዩኒቨርሲቲ
10 .ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ
11.ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
12.ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
13.አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
14.መቱ ዩኒቨርሲቲ
15.ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ
16.ሠመራ ዩኒቨርሲቲ
17.ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ
18. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
19.ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ
20.ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
21.ጋምቤላ_ዩኒቨርሲቲ
22. ቦንጋ _ዩኒቨርሲቲ
23.ጅማ ዩኒቨርሲቲ
24 ቦረና ዩኒቨርሲቲ
25.ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
A.ሁሉም የጤና ተማሪዎች በጤና ግቢ
B.3ኛአመት 1ኛ ሴሚስተር የጨረሳችሁ በነበራችሁበት ግቢ


ፈጣን እና እውነተኛ መረጃ እንዲደርሳችሁ
@AmbasselAmba ን ተቀላቀሉ
Please please join join
Please please share share
   ╔═══════════╗
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
share አድርጉ
share  አድርጉ
share አድርጉ
share  አድርጉ
share አድርጉ
share  አድርጉ
4
እስካሁን የጠሩ  ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

1.ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
2.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
3.አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
4.ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
5.ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
6. አምቦ ዩኒቨርሲቲ
7.ወልድያ ዩኒቨርሲቲ (ለጤና ሳይንስና የእንስሳት ህክምና)
8 .አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
9.ጂንካ ዩኒቨርሲቲ
10 .ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ
11.ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
12.ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
13.አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
14.መቱ ዩኒቨርሲቲ
15.ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ
16.ሠመራ ዩኒቨርሲቲ
17.ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ
18. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
19.ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ
20.ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
21.ጋምቤላ_ዩኒቨርሲቲ
22. ቦንጋ _ዩኒቨርሲቲ
23.ጅማ ዩኒቨርሲቲ
24 ቦረና ዩኒቨርሲቲ
25.ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
A.ሁሉም የጤና ተማሪዎች በጤና ግቢ
B.3ኛአመት 1ኛ ሴሚስተር የጨረሳችሁ በነበራችሁበት ግቢ

26.ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ
27.ወራቤ ዩኒቨርሲቲ


ፈጣን እና እውነተኛ መረጃ እንዲደርሳችሁ
@AmbasselAmba ን ተቀላቀሉ
Please please join join
Please please share share
   ╔═══════════╗
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
share አድርጉ
share  አድርጉ
share አድርጉ
share  አድርጉ
share አድርጉ
share  አድርጉ
3👍2
እስካሁን የጠሩ  ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

1.ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
2.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
3.አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
4.ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
5.ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
6. አምቦ ዩኒቨርሲቲ
7.ወልድያ ዩኒቨርሲቲ (ለጤና ሳይንስና የእንስሳት ህክምና)
8 .አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
9.ጂንካ ዩኒቨርሲቲ
10 .ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ
11.ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
12.ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
13.አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
14.መቱ ዩኒቨርሲቲ
15.ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ
16.ሠመራ ዩኒቨርሲቲ
17.ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ
18. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
19.ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ
20.ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
21.ጋምቤላ_ዩኒቨርሲቲ
22. ቦንጋ _ዩኒቨርሲቲ
23.ጅማ ዩኒቨርሲቲ
24 ቦረና ዩኒቨርሲቲ
25.ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
A.ሁሉም የጤና ተማሪዎች በጤና ግቢ
B.3ኛአመት 1ኛ ሴሚስተር የጨረሳችሁ በነበራችሁበት ግቢ

26.ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ
27.ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
28.ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
ፈጣን እና እውነተኛ መረጃ እንዲደርሳችሁ
@AmbasselAmba ን ተቀላቀሉ
Please please join join
Please please share share
   ╔═══════════╗
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
share አድርጉ
share  አድርጉ
share አድርጉ
share  አድርጉ
share አድርጉ
share  አድርጉ
2
እነዚህን 30 ጥያቄዎች ምንም ሳይሳሳት የመለሰ የ15 ብር ካርድ ይሸለማል ።  መልሳችሁን እስከ ነገ ከስር በኮሜንት   ፃፉልን ። Identify the following informal fallacies
                                                    
1. "If you don't support the war, you must not love your country."
2. "I saw a black cat cross my path this morning, so I know I'm going to have bad luck all day."
3. "Everyone knows that alien abductions are real because my cousin's friend's sister was abducted."
4. "You can't possibly understand my problems because you're not a parent."
5. "If we don't pass this bill, our country will fall into chaos."
6. "I ate an apple every day and never got sick, so apples prevent illness."
7. "Her argument is invalid because she's a vegetarian."
8. "There is no scientific evidence that climate change is real, so it must be a conspiracy."
9. "If we legalize marijuana, everyone will become a drug addict."
10. "My opponent is a known criminal, so his policies can't be trusted."
11. "There is no scientific evidence that climate change is real, so it must be a conspiracy."
12. "If we legalize marijuana, everyone will become a drug addict."
13. "My opponent is a known criminal, so his policies can't be trusted."
14. "I know vaccines are dangerous because I read it on Facebook."
15. "If we ban guns, only criminals will have them."
16. "Everyone knows that smoking causes cancer, but my grandpa smoked his whole life and never got sick."
17. "I can't trust her opinion on healthcare because she's a woman."
18. "If you're not with us, you're against us."
19. "I don't need to wear a mask during the pandemic because I haven't gotten sick yet."
20. "I heard that eating chocolate causes weight gain, so I'll never eat chocolate again."
21. "I can't be racist because I have friends of different races."
22. "The new mayor is a terrible leader because he's young and inexperienced."
23. "I can eat as much junk food as I want because I exercise regularly."
24. "The company must be reputable because it has been around for decades."
25. "I don't need to study for the exam, I'll just cheat off someone else."
26. "If we raise the minimum wage, businesses will go bankrupt."
27. "People who don't believe in ghosts just aren't open-minded enough."
28. "I don't trust scientists because they're always changing their minds."
29. "I don't need to wear sunscreen because I have dark skin and won't get sunburned."
30. "I failed the test because the teacher hates me.
3
እስካሁን የጠሩ  ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

1.ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
2.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
3.አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
4.ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
5.ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
6. አምቦ ዩኒቨርሲቲ
7.ወልድያ ዩኒቨርሲቲ (ለጤና ሳይንስና የእንስሳት ህክምና)
8 .አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
9.ጂንካ ዩኒቨርሲቲ
10 .ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ
11.ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
12.ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
13.አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
14.መቱ ዩኒቨርሲቲ
15.ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ
16.ሠመራ ዩኒቨርሲቲ
17.ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ
18. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
19.ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ
20.ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
21.ጋምቤላ_ዩኒቨርሲቲ
22. ቦንጋ _ዩኒቨርሲቲ
23.ጅማ ዩኒቨርሲቲ
24 ቦረና ዩኒቨርሲቲ
25.ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
A.ሁሉም የጤና ተማሪዎች በጤና ግቢ
B.3ኛአመት 1ኛ ሴሚስተር የጨረሳችሁ በነበራችሁበት ግቢ

26.ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ
27.ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
28.ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
29.ዲላ ዩኒቨርሲቲ
30.ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ
31.ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ
32.ኮተቤ
ፈጣን እና እውነተኛ መረጃ እንዲደርሳችሁ
@AmbasselAmba ን ተቀላቀሉ
Please please join join
Please please share share
   ╔═══════════╗
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
share አድርጉ
share  አድርጉ
share አድርጉ
share  አድርጉ
share አድርጉ
share  አድርጉ
4
DillaUniversity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።

➫ የሁሉም የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 05 እና 06/2018 ዓ.ም
➫ የሁሉም ነባር የድኅረ ምረቃ እና የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም
➫ በ2017 ዓ.ም 1ኛ ዓመት ጨርሳችሁ ዲፓርትመንት ሳትመርጡ የወጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 19/2018 ዓ.ም

በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በዲላ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና በ2018 ዓ.ም ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ አዲስ ገቢ (ፍሬሽማን) ተማሪዎች እና አዲስ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የፍሬሽማን እና የሪሜዲያል ተማሪዎችን ምደባ ይፋ እንዳደረገ የምዝገባ ጊዜ ይገለጻል ተብሏል።

የምዝገባ ቦታ በየተመደባችሁበት ካምፓስ በሚገኙ ትምህርት ክፍላችሁ እና ሬጅስትራር ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
6👍3
This group is created for Ethiopian nursing students for sharing information to be better informed and get updated fast.
Please share it your friends

https://t.me/ethionursingstudents1
Forwarded from Kaleab Getnet
Add members to the group and they should registered on the google form provided below and receive them the screenshots and you should send me the screenshots

The google form👇👇👇
https://forms.gle/Thm6GzqSocnVZn8d9


Selm endet nachihu
Bezih link eyegebachihu EHPSA membership form muluna screenshot eyaregachihu lene lakulign(le Kaleab) . Yihen madregachihu lene witet yasetegnal,,enante degmo ye EHPSA member tihonalachihu.
Hulachihum bezih tebaberugn.
Thanks👏👏👏
Photo lemasgebat (Browser milewin sitichanu wede photo yiwesdachihual)

Sitmolu
1.who invited you=Kaleab Getnet
2.kaza wchi yalutin yenanten info timoluna
3.screenshot
4.send the screenshot to me
    Liadekim yichilal gin tebaberugn
Name:Kaleab Getnet
Username : @Kalg07
Phone:0941503958
የቴሌግራም መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ፓቬል ዱሮቭ (Pavel Durov ) October 10,2025 G.C ከተናገረው

እድሜዬ 41 እየሆነ ነው፣ ግን ማክበር አልፈለግኩም።

አባቶቻችን ለኛ የሰሩትን ነፃ ኢንተርኔት ለማዳን ለትውልዳችን የተሰጠው ጊዜ እያለቀ ነው።

አንዴ ነፃ የመረጃ ልውውጥ ተስፋ የነበረው ነገር፣ አሁን ፍፁም የቁጥጥር መሳሪያ እየሆነ ነው።

አንዴ ነፃ የነበሩ አገራት እንደ ዲጂታል መታወቂያ (ዩኬ)፣ የመስመር ላይ የዕድሜ ማረጋገጫ (አውስትራሊያ) እና የግል መልዕክቶችን በጅምላ መቃኘት (አውሮፓ ህብረት) ያሉ አስደንጋጭ እርምጃዎችን እያስተዋወቁ ነው።

ጀርመን ባለስልጣናትን በኢንተርኔት ላይ ለመተቸት የሚደፍርን ሁሉ እያሳደደች ነው። ዩናይትድ ኪንግደም በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በትዊት ምክንያት እያሰረች ነው። ፈረንሳይ ነፃነትን እና ግላዊነትን የሚከላከሉ የቴክኖሎጂ መሪዎችን በወንጀል እያጣራች ነው።

እኛ ተኝተን እያለን አንድ ጨለማ፣ አስደንጋጭ ዓለም በፍጥነት እየቀረበ ነው። ትውልዳችን ነፃነቶች ያሉት እና እንዲወሰዱ የፈቀደው የመጨረሻው ትውልድ ተብሎ በታሪክ የመመዝገብ አደጋ ላይ ነው።

ውሸት ተመግበናል።.

የትውልዳችን ትልቁ ትግል አባቶቻችን የተውልንን ሁሉ: ወግ፣ ግላዊነት፣ ሉዓላዊነት፣ ነፃ ገበያ እና ነፃ ንግግር ማጥፋት ነው ብለን እንድናምን ተደርገናል።

የአባቶቻችንን ውርስ በመክዳት፣ ራሳችንን ወደ ሞራላዊ፣ ምሁራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና በመጨረሻም ባዮሎጂካዊ ራስን የማጥፋት መንገድ ላይ አስቀምጠናል።

ስለዚህ፣ አዎ፣ ዛሬ አላከብርም። ጊዜ እያለቀብኝ ነው። ጊዜ እያለቀብን ነው።
4👍1