አለ ሕግ
16.1K subscribers
3.26K photos
33 videos
1.93K files
3.7K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
⭕️Re Exit Exam ውጤት በነገው እለት ማለትም ሀሙስ ጥር 16/2011ዓ.ም ለ15 ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ የሚለቀቅ መሆኑን እንደተወሰነ ሰማን
ውጤቱም ከታረመ ሳምንት እና ከዚያ በላይ የወሰደ ቢሆንም አሁን ላይ ግን የ19 ዩኒቨርሲቲዎች ውጤት ግን ክፍያ ባለመጨረሳቸው ምክንያት ክፍያ እስኪ እስኪያጠናቅቁ ድረስ እንደ ማይለቀቅላቸው መወሰኑም እንዲሁ የውስጥ ምንጮች ነግረውናል።
የ15ቱን የሚለቀቅላቸውን
እና የ19 ዩኒቨርሲቲዎች የሚያዝባቸውን ዝርዝር እንደደረሰን እናሳውቃለን።⚫️
ALE (Alternative Legal Education) አለ for All Ethiopian Law school students.
አስተያየት እና መረጃ ለመስጠት inbox via
@Alehig
አለ ለሁሉም የኢትዮጵያ የህግ ተማሪዎች እና ቤተሰቦች channel
share to your friends (law students)
share share...‼️‼️‼️‼️‼️‼️
⭕️Re Exit Exam ውጤት በዛሬው እለት ማለትም ሀሙስ ጥር 16/2011ዓ.ም ለ15 ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ተለቀቀ የ19 ዩኒቨርሲቲዎች ውጤት ግን ክፍያ ባለመጨረሳቸው ምክንያት ክፍያ እስኪ እስኪያጠናቅቁ ድረስ እንደ ማይለቀቅላቸው መሆኑ ተወሰነ።
የ15ቱን የሚለቀቅላቸውን
እና የ19 ዩኒቨርሲቲዎች የሚያዝባቸውን ዝርዝር እንደደረሰን እናሳውቃለን።⚫️
Join Telegram
ALE (Alternative Legal Education) አለ for All Ethiopian Law school students.
⚫️ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ⭕️ በ5ኛ አመት ህግ ተማሪዎች የinternship ክፍያ ማነስ ጥያቄ እልባት ያገኘ ይመስላል።
ስምምነት ላይ ደርሰዋል
አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃለን። #Ale
በአገር አቀፍ ደረጃ ወጥ የህግ መማር ማስተማር ሂደት እና አካሄድ እንዲኖር ለማድረግ መጣር የሁሉም ሀላፊነት ነው።
⚫️ህግ እና የህግ ተማሪ⭕️
አግባብ ባለው እና በሰለጠነ መንገድ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ የህግ ተማሪዎች እኩል ክብደት እና ትኩረት በመስጠት ለፍትህ ስርዓቱ መመገብ የሁሉም law school ሀላፊነት ነው።🏴
ይህን ለማረጋገጥ ደግሞ የኢትዮጵያ የህግ ተማሪዎች እንዲህ አይነት የመረጃ ቋት ያስፈልጋል። #ALE
ለሁሉም ተደራሽ የሆነ እና የሁሉም ህግ ተማሪዎች ድምፅ🔕🏴
ሀሳባችሁን እና በት/ቤታችሁ ያለውን ሁኔታ: ተሞክሮ: ተግዳሮት" እና ቢሻሻል የምትሉትን ብትልኩልን ከጎናችሁ ነን።
#ዳሰሳ 🏴⚫️⭕️
ሀገር አቀፍ የህግ ትምህርት መውጫ ድጋሚ ፈተና የሰጡ ተቋማት- 2011⭕️
አስፈታኝ ዩኒቨርሲቲ ስም

Addis Ababa
Adigrat
Africa Beza
Alpha
Ambo
Arba Minch
Arsi
Asossa
Axum
Bahr Dar
Debre Birhan‼️
Debre Markos
Dilla
Dire Dawa
Ethiopis
Gondar
Haramaya
Hawassa
Jigjiga
Jimma
Madda W.
Mekelle
Metu
Mizan Tepi ‼️
New Gen.
New Minillium
Oromia State
Rift Vally
Royal
Semera‼️
St. Mary’s
Unity
Wollayta S.
Wolkite
Wollega
Wollo
HESC
Unknown Sts
🏴⚫️⭕️ #ዳሰሳ
👍2
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ
ለተጠየቀው ጥያቄ
Re exam ሆነ ለመጀመሪያ
exit exam ማለፊያ ነጥብ 40 ሲሆን
ነገር ግን 39.5 በላይ ያመጣ ወደ 40 ተጠጋግቶ እዳለፈ ስለሚቆጠር 39.6 ያመጣህ ስለሆነ pass ማለቱ ትክክል ነው
አልፈሀል።✔️⚫️
Congratulation ‼️⭕️
ALE (አለ)
ALE (Alternative Legal Education) አለ for All Ethiopian Law school students.
አስተያየት እና መረጃ ለመስጠት inbox via
@LawsocietiesBot
https://telegram.me/
🅰 ✔️
Exit Exam and ®Re- exit exam
የወደቀ ተማሪ ድጋሜ ለመፈተን ሁሉን ድጋሜ መፈተን አይጠበቅበትም
የፈተናዎች ጥቅል ....🔴
1. private
2. public
3. procedure
4. Miscellaneous
ሲሆኑ .....🅰🅰🅰🅰🅰
ከነዚህ ውስጥ ከ 50 በላይ ያለንን ደግመን መፈተን አይጠበቅብንም።
ከ50 በታች ያለንን ብቻ መርጠን ድጋሜ Re-exam እንወስዳለን እስካሁን ባለው ሁኔታ ድጋሜ ለመፈተን እስከ 5 ጊዜ መፈተን ይቻላል ማለትም limitation የለውም። ገና ጥናት እየተካሄደበት ነው።
የድጋሜ ፈተና እና የወደቁ ተማሪዎች እጣፈንታን በተመለከተ በቀጣይ በጥናቱ ይመለሳል ተብሎ ይታሰባል።
⚫️private⭕️
1. contract
2. Extra contract
3. property
4. Trade
5. family
6. succession

⚫️public⭕️
1. Criminal
2. Human right
3. Tax
4. public international law
5. Constitution
6. Environment
7. Federalism

⚫️procedure ⭕️
1. Criminal procedure
2. civil procedure
3. Evidence
4. conflict

⚫️Miscellaneous⭕️
1. employment
2. professional & legal Ethics
3. Gender and law
4. Jurisprudence
👍1
ጤና ይስጥልኝ
ቻናላቹን ደስ ብሎኝ ነው የተቀላቀልኩት።
🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰
አለ የሚለውን ቻናላቹን በደስታ ነው የተቀላቀልኩት።
በቀጣይ ብዙ ትምህርቶች እንደማገኝም ተስፋ አደርጋሎህ።
በቀጣይ exit exam ለምንወስድ የሚከተሉትን ብታደርጉልን ደስ ይለኛል
1.ከዚህ በፊት የተሰጡ ፈተናዎችን የምናገኝበት መንገድ ካለ ብትጠቁምን
2.ለፈተናው እንድንዘጋጅ የሚያግዙ ጥሩ ናቸው የምትልዋቸው የማስተማርያ ሞጅሎች(መፅሀፎች) ብትጠቁምን ከቻላቹም በ #pdf ፖስት ብታደርጉልን(ሞጅሎቹ ከዩኒቨርስቲ ዩኒቨርስቲ ስለሚለያዩ)
3.የ2011 exit exam መቼ እንደሚሰጥ አስቀድማቹ ብትጠቁምን ወይም ይህ ለመከታተል የሚያስችል ዌብሳት ካለ ሊንክ ብትሰጡን
አመሰግናሎህ።
@LawsocietiesBot
ይድረስ ለKuru kura
ስለአስተያየትህ እና ለጥያቄህ በ #አለ #ALE ቻናላችን ስም ከልብ እናመሰግናለን።🅰

ልቀጣይ አስተያየት ወይም ጥያቄ ስትፅፉልን...........✔️

🅰ከየት ዩኒቨርሲቲ እንደሆናችሁ
ብትገልፁልን ደስታችን ወደር የለውም።
ቢቻላችሁ ስም ጭምር።
መልስ🅰

የዚህ ቻናል አላማውም ይህንን ክፍተት መሙላት ነው።
የተልያዩ የህግ materials ጥቆማ
በቅርቡ ይጠብቁ......🅰
online የሌሉትን በፎቶ አስደግፈን እናቀርባለን።

⚫️ህግ ነክ ትኩስ መረጃዎች
⚫️ህግ ነክ ነገሮች እና ችግሮች
⚫️ህግ ነክ መጣጥፎች
⚫️መፃፎች
⚫️short notes
⚫️Exit exams
⚫️proclamations
⚫️regulations
etc..
ALE (Alternative Legal Education) አለ for All Ethiopian Law school students.
አስተያየት እና መረጃ ለመስጠት inbox

#please share to your friends ‼️‼️
#ALE
1👍1
የህግ መፃህፍት‼️‼️‼️
የኢትዮጵያ የህግ ተማሪዎች channel
🅰Justice For All (JFA)🅰
ALE (አለ)
👍1