Follow the አለሕግ/Alehig Legal Service channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029Va8we4WG3R3hJxkEqN1t
WhatsApp.com
አለሕግ/Alehig Legal Service | WhatsApp Channel
አለሕግ/Alehig Legal Service WhatsApp Channel. Stay Connected with AleHig!
https://linktr.ee/alehig
AleHig is active across multiple social media platforms, ensuring easy access to legal information, updates, and services for everyone.
Whether you’re looking…

👍2
'ከረሜላ ልስጥሽ' በማለት አታሎ የ9 ዓመት ህጻን የደፈረው ግለሰብ በ14 ዓመት እስራት ተቀጣ
በይርጋጨፌ ከተማ የ9 ዓመት ልጅ አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በ14 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል።
ግለሰቡ ድርጊቱን የፈጸመው በቀን 10/9/2016ዓ.ም በግምት ከጥዋቱ 4 ሰዓት በይ/ጨፌ ከተማ ካራ ቀበሌ ልዩ ቦታው ቅ/ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ተብሎ በሚጠራበት አከባቢ ነው።
የግል ተበዳይ 9 ዓመት ህጻን ተማሪ ስትሆን ሜክ አፕ ተጠርታ ተምራ እየመጣች ባለችበት ቅ/ኪዳነምህረት ት/ቤት ፊት ለፊት ባለው የመጠጥ ማከፋፈያ ውስጥ ሆኖ እማ ነይ ከረሜላ ልስጥሽ በማለት ደስታ ከረሜላ የመሰለ ነገር እንደበላች እራሷን እንደሳተች የክስ መዝገቡ ያስረዳል።
በመቀጠልም ወደ ውስጥ በማስገባት በፒላስቲክ ጅባ ላይ አስተኝቶ አሰገድዶ የደፈረ መሆኑንና ተከሳሽ ሆን ብሎ አስቦ በማድረጉ ተገልጿል።
ተከሳሹ፥ 1997 ዓ.ም በሥራ ላይ የዋለውን የኢፌዲሪ የወንጀል ዕግ አንቀፅ 627/1 የተደነገገውን በመተላለፍ በፈፀመው በሕፃናት ልጆች ላይ በሚፈፀም በግብረ ስጋ ድፍረት ወንጀል ክስ ቀርቦበታል።
በዚህም ተከሳሹ 14 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ እንዲቀጣ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ማስተላለፉን የይርጋጨፌ ከተማ ፖሊስ አስታውቋል።
@TikvahethMagazine

👍17😢12👎2😁1
የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ ደንብ ፀደቀ
👇👇👇👇
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል ፍርድ ቤቶችን የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣውን ረቂቅ ደንብ አጽድቋል።
ደንቡ በጸደቀበት ወቅት የሕግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ እጸገነት መንግስቱ እንደተናገሩት የዳኝነት አከፋፈል ሥርዓቱን ለማዘመን፣ ሥርዓቱም አጭር፣ ቀልጣፋና ለከፋዩ ያመቸ እንዲሆን ለማስቻል ሕጉን ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል ።
የፌደራል ፍርድ ቤቶች እስከ አሁን ድረስ ሲጠቀሙበት የነበረው የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የህግ ክፍል ማስታወቂያ ደንብ በ1945 ዓ.ም የወጣና ማሻሻያ ሳይደረግበት የቆየ ነው።
ከዚህም በተጨማሪ በደንቡ ያልተሸፈኑ በርካታ ጉዳዮች በመኖራቸው ወቅቱን ያገናዘበ የዳኝነት ክፍያን መወሰኛ ደንብ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል ብለዋል።
በተጨማሪም የፌደራል ፍርድ ቤቶች አሁን ከደረሱበት ወቅታዊ የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ደረጃና ከሚሰጡት አገልግሎት አንጻር ተመጣጣኝ የሆነ የዳኝነት ክፍያ ለማስከፈል የሚያስችል ሕግ በማስፈለጉ ደንቡ ተዘጋጅቷል።
ደንቡ ለማሻሻል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቂ ውይይት የተደረገበትና የሀገር ውስጥን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት በማስገባትና የሌሎች ሀገራትንም ልምድ ታይቶ የተዘጋጀ መሆኑንም ገልጸዋል ። የኢትጵያ ፕሬስ ድርጅት
@AleHig
https://t.me/AleHig
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች ያገኛሉ።
alehig.com
👍14
ፍርድ ቤቱ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የኗሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ጋር አብሮ መስራት የሚያስችል ስምምነት ፈጸመ፡፡የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የኗሪት አገልግሎት ኤጀንሲ የፍቺ እና የጉዲፈቻ ውሳኔዎች መመዝገብ የሚያስችላቸውን ስምምነት ህዳር 19/2017 ዓ.ም በጋራ ፈጽመዋል፡፡
ስምምነቱ ከመፈጸሙ አስቀድሞ ለስምምነት በሚያበቁ ሁኔታዎች ላይ የጋራ ጥምር ኮሚቴ ተዋቅሮ የዳሰሳ ጥናት ሲደረግ እንደቆዬ እና በዳሰሳ ጥናቱ መሰረት የስምምነት ሰነድ መዘጋጀቱን በስምምነቱ ወቅት ተገልጿል፡፡ ስምምነቱ በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት ክቡር አቶ ፉዓድ ኪያር እና በኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለመየሁ የተፈጸመ ሲሆን የፍርድ ቤቱ እና የኤጀንሲው ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ተገኝተዋል፡፡
በስምምነቱ ወቅት የፍ/ቤቱ ፕሬዘዳት ክቡር አቶ ፉዓድ ኪያር በንግግራቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የኗሪት አገልግሎት ኤጀንሲ በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ተምሳሌት ሊሆን የሚችል ተቋም መሆኑን ጠቅሰው ስምምነቱ የፍርድ ቤቶችን ጫና በመቀነስና የመረጃ ጥራትን በመጨመር ደረጃ ያለው ፋይዳ የጎላ በመሆኑ በትኩረትና በቁርጠኝነት የምንሰራበት ይሆናል ብለዋል፡፡
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር በበኩላቸው የተፈጸመው ስምምነት ለፌዴራል ተቋማት ብቻ ሳይሆን ለክልሎችም መነቃቃትን የሚፈጥር መሆኑን ጠቅሰው በተፈጸመው ስምምነት ላይ ለፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ክቡራን ዳኞች፣ ሬጅስትራሮች እና ከቤተሰብ ችሎት ጋር ለሚገናኙ ሰራተኞች ስልጠና እንደሚሰጥ ገልጸዋል፣ የማህበረሰቡን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ የተለያዩ የሚዲያ አውታሮችን መጠቀም እንደሚያስፈልግ ተገልጿል፡፡
#አለሕግ #ሕግአለ
👍11
ዋስትናን መንፈግ ህገ-መንግስታዊ መብት የሆነውን ( Rights on Presumption of Innocence) የሚጋፋ ስለመሆኑ……..
ከወንጀሉ ክብደት እና ወንጀሉን ከፈፀሙበት ሁኔታና ክብደት አኳያ በዋስትና ቢወጡ ይመለሳሉ የሚል እምነት የለንም በሚል ምክነያት በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ-ሥረዓት አንቀፅ 67(1(ሀ)) መሰረት ዋስትናን መንፈግ በኢፌዲሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 20(3) መሰረት የተሰጠን ከጥፋተኝነት ዉሳኔ በፊት እንደንፁህ ሁኖ የመገመት ህገ-መንግስታዊ መብት( Rights on Presumption of Innocence) የሚጋፋ ስለመሆኑ
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.alehig.com/%e1%8a%a8%e1%8b%88%e1%8a%95%e1%8c%80%e1%88%89-%e1%8a%ad%e1%89%a5%e1%8b%b0%e1%89%b5-%e1%8a%a5%e1%8a%93-%e1%8b%88%e1%8a%95%e1%8c%80%e1%88%89%e1%8a%95-%e1%8a%a8%e1%8d%88%e1%8d%80%e1%88%99%e1%89%a0/
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት Alternative legal enlightenment & Service
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ https://t.me/AleHig
የሕግ እውቀት alehig.com
Alehig
Parobet | Parobet 2026 | Parobet Güncel Giriş Adresi
Parobet güncel giriş adresi sayesinde siteye her zaman hızlı ve pratik şekilde bağlanabilirsiniz. 2026 yılına ait yenilenen Parobet bağlantısı ile mobil ve masaüstü cihazlardan kesintisiz erişim sağlayın.
👍9❤1
Subscribe AleHig Youtube channel 👇👇
https://youtube.com/@ale_hig?si=1Y_d-YnQu9ZaRu8D

YouTube
AleHig🔴አለሕግ
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ
https://linktr.ee/alehig
#AleHig is active across multiple social media platforms, ensuring easy access to legal information, updates, and services for everyone.
Whether you’re looking for insights on legal issues or want to stay informed…

No Fayda no service‼️
ከጥር 2017 አጋማሽ ጀምሮ በአዲስ አበባ አዲስ የባንክ አገልግሎት ለማግኘት ግዴታ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ያስፈልጋል‼️
-ከሰኔ ወር 2017 መጨረሻ ጀምሮ ደግሞ በሀገሪቱ ባሉ ሁሉም ትልልቅ ከተሞች ባሉ ባንኮች አካውንት ለመክፈት ፋይዳ ግዴታ ነው
-በመላው ሀገሪቱ ያሉ ሁሉም ባንኮች ከጥር 2018 ዓ.ም ጀምሮ ፋይዳ መታወቂያን ግዴታ ያደርጋሉ
-በታሕሳስ 2019 ዓ.ም ነባር የባንክ ደንበኞችም ቢሆኑ ፋይዳ ካልያዙ አገልግሎት አያገኙም።
#ዋዜማ

👍15😁7❤4❤🔥3🔥2
የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ጨምሮ ስምንት የመንግስት ልማት ድርጅቶች በኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ስር እንዲተዳደሩ ተወሰነ
ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ እና አስተዳደር ተጠሪ የነበሩ የልማት ድርጅቶች ከአሁን ጀምሮ በባለቤትነት የሚተዳደሩትና የሚመሩት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ስር መሆናቸው ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፣ ኢትዮ ፖስት ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ፣ የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት፣ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን እና ለኢትዯ ፋርማ ግሩፐ ተጠሪ የሆኑት ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ተቋምና ሺልድ ቫክስ በኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ስር እንዲሆኑ የተደረጉት መንግስታዊ ተቋማት ናቸዉ።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ብሩክ ታዬ ( ዶ/ር) እንደተናገሩት እነዚህ የልማት ድርጅቶች ለኢትዮጵያ ኢንደስትሪላይዜሽን እና የዕድገት ምኞቶችን ለማሳካት ወሳኝ ናቸው ብለዋል፤ "እኛም ባለን ትኩረት፣ ሙያዊ አስተዳደር እና ንቁ ባለቤትነት እነዚህን ድርጅቶች ወደ አዲስ የስራ አፈጻጸም እና ፈጠራ እንደምናመጣ እርግጠኞች ነን" ሲሉም እርምጃውን አድንቀዉታል።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (ኢኢሆ) በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 487/2022 የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን አሁን ላይ አዳዲሶችን ጨምሮ በአጠቃላይ ከ 25 በላይ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን በባለቤትን እያስተዳደረ እንደሚገኝ ተገልጿል ።
Source: capitalethiopia
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ አማራጭ የሕግ እውቀት እና አገልገሎት
Alternative legal enlightenment and Service

👍14🔥1
👆
ረቂቅ አዋጁ ፀደቀ‼
የህ/ተ/ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ረቂቅ አዋጁ፤ አዋጅ ቁጥር 1357/2017 ሆኖ በሁለት ተቃውሞና በአንድ ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል።
ዛሬ በምክር ቤት የፀደቀው ረቂቅ አዋጅ የሪል ስቴት አልሚ ድርጅት ያለደንበኛው ፍላጎትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኞች ሊያስተላልፍ እንደማይችል አስቀምጧል።
በተጨማሪ በሪል ስቴት ልማት ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም አካል የውሸት ማስታወቂያ ማስነገር እንደማይችልም አስቀምጧል።
የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ምን ይላል ?
👉 የሪል ስቴት አልሚ የቦታና የተናጠል ይዞታ ማረጋገጫ አሰጣጥን በተመለከተ ፦
1) በከተሞች ለሪል ስቴት ልማት የሚውል ቦታ በሚከተለው አግባብ የሚቀርብ ይሆናል፤
ሀ. በአዲስ አበባ ከ5 ሺህ በላይ ቤት የሚገነባና የሚያስተላልፍ ወይም፤
ለ. እንደከተሞች ተጨባጭ የቤት ፍላጎትና ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለበት አካባቢ ባለ ከተሞች ከ1 ሺህ በላይ ቤት የሚገነባና የሚያስተላልፍ ወይም፣
ሐ. ከነዚህ ባነሰ ስፋት ቤት ለሚፈልጉ ከተሞች ደግሞ 500 ቤት በላይ የሚገነባና የሚያስተላልፍ የሪል ስቴት አልሚ መሬት ቅድሚያ ተሰጥቶት በስፋት እንዲቀርብለት ይደረጋል።
2) የሪል ስቴት አልሚው የገነባውን ቤት በተናጠል ለቤት ፈላጊ በሽያጭ ለማስተላለፍ ግንባታው የተፈቀደለትን መስፈርት አሟልቶ 80 በመቶ ሲጠናቀቅ ለየቤቱ የተናጠል የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ እንዲሰጠው ሊጠይቅ ይችላል፤
👉 የሪል ስቴት አልሚ ግዴታዎች ምንድናቸው ?
የሪልስቴት አልሚ በውል ሰነዱ በህንጻ እዋጁ እና በሌሎች የህግ ማዕቀፎች የተመላከቱ ግዴታዎችን ማክበር እንደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪነት የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩታል ፡-
1) ያለደንበኛው ፍላጎትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኞች ሊያስተላልፍ አይችልም፡፡
2) በሪል ስቴት ልማት ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም አካል የውሸት ማስታወቂያ ማስነገር አይችልም፡፡
3) ቤቶቹን ለመገንባት የሚያስችለውን የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ እና የግንባታ ፈቃድ ከሚመለከተው አካል ከመረከቡ በፊት ደንበኞችን መመዝገብና ቅድመ ክፍያዎችን መሰብሰብ አይችልም፡፡
4) በሕጋዊ መንገድ የተረከበው መሬት ሊያስተናግድ ከሚችለዉ የቤት ደንበኛ በላይ መመዝገብ አይችልም።
5) የመኖሪያ ቤት ገዢ ደንበኞች ማኀበር እንዲያቋቋም ያበረታታል ፤ የህንጻ መግለጫ ያስረክባል።
6) ከሚመለከተው የመንግሥት አካል የተሰጠውን የይዞታ ማረጋገጫ፣ የቤቱ የግንባታ ዕቃዎች ዓይነት፣ አርክቴክቸራል፤ ሳኒተሪ ፣ ስትራክቸራል እና ኤሌክትሪካል ዲዛይን፤ የግንባታ ፍቃድና የሪል ስቴት ልማት ፍቃዱን ቅጂዎች ከውል ሰነዱ ጋር አያይዞ ለደንበኛው መስጠት አለበት።
7) ደንበኛው ለከፈለው ገንዘብ ሕጋዊ ደረሰኝ መስጠት አለበት።
👉 ዋስትና ስለመስጠት ፦
የአገር ውስጥ አልሚ ቤቱን ሳይገነባ ለቤት ፈላጊዎች በቅድሚያ በሚሽጥበት ወቅት የሚከተሉትን የዋስትና ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት አለበት፡፡
1) የሪል ስቴት አልሚው በቤት ቅድሚያ ሽያጭ ስልት ለመስራት መፈለጉን አግባብ ላለው አካለ አሳውቆ ፈቃድ ማግኘት፡፡
2) ከቤት ገዥዎች የሚሰበስበውን ገንዘብ አግባብ ካለው አካለ ፈቃድ መሰረት በሚከፈተው የዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ ማደረግ ወይም ማስያዝ፣
3) የሪል ስቴት አልሚው በቅድሚያ መሽጥ የሚፈልገውን ቤት የመስሪያ ቦታ የይዞታ ማስረጃ ቤቱ ለተጠቃሚዎች ተገንብቶ እስከሚተላለፍ ድረስ በሚመለከተው አካል እንዳይሽጥ እንዳይለወጥ እንዲታገድ ማድረግ፤
📌 በዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ የተደረገው ገንዘብ የሚለቀቅበት ሁኔታ በደንብ ይወሰናል፡፡
አዋጁ ከተች በ PDF ተቀምጧል።
#ቲክቫህ

👍22❤5
የሪል_ስቴት_ልማት_እና_የማይንቀሳቀስ_ንብረት_ግብይትና_ግመታ_አዋጅ_1.pdf
1.7 MB