Forwarded from Ermias Alemayheu
እንኳን ደስ አላችሁ ውድ የአልአብ አካዳሚ ወላጆች ተማሪዎች መምህራን
ዛሬ በወረዳ 10 ስር ባሉ ሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች መካከል በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል በተደረገ የጥያቄና መልስ ውድድር በ8ኛ ክፍል በተማሪም በትምህርት ቤትም 1ኛ በመውጣት የዋንጫ ተሸላሚ ስንሆን በ6ኛ ክፍል በተማሪም በትምህርት ቤትም 2ኛ በመውጣት አስደሳች ውጤት ማስመዝገብ የቻልን ሲሆን በ8ኛ ክፍል በተማሪ 3ኛ ደረጃን ይዘን በማጠናቀቅ ከፍያለ ውጤት በማግኘት በማጠናቀቃችን በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።

👍7❤1
Forwarded from Ermias Alemayheu
❤የምስጋና እና የእውቅና ስነ-ስርዓት❤
በትላንትናው ዕለት በወረዳ 10ስር በሚገኙ የግልና የመንግስት ትምህርት ቤቶች መካከል በተደረገ የጥያቄና መልስ ውድድር ትምህርት ቤታችንን አልአብ አካዳሚን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በመወከል በ8ኛ ክፍል ተማሪ ዮሐንስ ዋሴና እዮሀስ ውቤ 1ኛ እና 3ኛ በመውጣት በ6ኛ ክፍል ደግሞ ተማሪ ሚኪያስ አመሃ በግሉ2ኛ በትምህርት ቤት ደረጃ ከተማሪ ኬና ጋር በአንድ ላይ 2ኛ በመውጣት በአጠቃላይ አልአብ አካዳሚ በትምህርት ቤት ደረጃ በ8ኛ ክፍል 1ኛ በ6ኛ ክፍል 2ኛ በመውጣት ያጠናቀቁ ሲሆን በዛሬው ዕለት ለተማሪዎቹ ወላጆች ሁሉም ተማሪዎች በተገኙበት አልአብ ወላጆቻቸውን አመስግኖ ለሌሎች ወላጆችና ተማሪዎች መነቃቃት እንዲሆን
1ኛ . ተማሪ ዮሐንስ ዋሴ የግንቦትና ሰኔ የትምህርት ቤት ክፍያን ለወላጆቹ በሽልማት መልክ ያበረከተ ሲሆን
ተማሪ እዮሐስ ውቤ
ተማሪ ሚኪያስ አመሃ
ተማሪ ኬና በየነ
የግንቦት ወር ውርሃዊ የትምህርት ቤት ክፍያቸውን በሽልማት መልክ አበርክቷል።
ወላጆች ልጆቻቸውን በንቃት ስለሚከታተሉ አልአብ ያመሰግናል።

❤3👍2
Forwarded from የካ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት mereja
(ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)
ቻናላችን ይህ ነው
https://t.me/dam76
https://t.me/yeka2016channel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Forwarded from Adugnaw Bamlaku
ለሁሉም የመንግስትና የግል ት/ቤቶች
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7