አሰላሙ አለይኩም ውድ የአል ተውባ አባሎች ከቅርብ ቀን ቡሃላ ጀመአችን በአዳዲስ ኸይር ስራ ወደናንተ እንመጣለን ቻናሉ አላማው የምንሰራቸውን ኸይር ስራዎችን ወደጀመአው ለማድረስና ለበጎ ስራ እጃቸውን መዘርጋት ለሚፈልጉ ወንድም እህቶች ወደ ኸይር ስራ ለመጣራት ነው ከጎናችን ሆናቹ የቲሞችን. አቅመ ደካሞችን አለሁላቹ እንበላቸው።
ለበለጠ መረጃ 0968531681 ላይ ይደውሉ!
ለበለጠ መረጃ 0968531681 ላይ ይደውሉ!
አሰላሙ አለይኩሞ ውዶቼ ከዛሬ ጀምሮ ግሩፓችን ላይ አድ ለሚያረጉ ሽልማት አዘጋጅተናል ሽልማቱ...
100 add laderega 100 mb
200 add laderega 250 mb
እያልን ባስገባቹት ሰው ልክ እንሸልማለን አድ ካረጋቹ ቡሃላ ስልክ ቁጥራቹን ላኩልን!@Tajul_mursela

👍1
መፈጋፈግ እንጂ ማን ሊችለው ነዕቱን
እንቅጩን ለማወቅ የርሱን ዛት ሲፈቱን
ማን በነገልኝ ሆዴ መባባቱን
የጀማል ስጦቱን የሙስጦፋን ሀይባ
-------
አልፉ ሶላት ወስ ሰላም ዐላ ነቢ
ሰይዲ ያ ረሱለሏህ
-------
በዚህች ዐለም(በዱንያ)ውስጥ ትልቁ የሰው ልጅ አዛ ላለፈውና ለሚመጣው ነገር መጨነቅ ነው
በቀጣዩ ዐለም(በአኼራ)ደግሞ የሚያሳስበው ጉዳይ በስራ መዝገቡ ላይ የሚመለከተው ወንጀል ነው ....
እናም
ከሁለቱም ዓለም አሳብና መከራ ለመላቀቅ መፍትሄው የዱንያም የአኼራም አለቃ፣ለመኽሉቁ ሁላ እዝነት ተደርገው በተላኩት፣በሰፊ ልባቸው ሁሉንም እንደየ ሁኔታው አቅፈው የኢስላምን መልእክት ባስተላለፉት ነቢይ ላይ ሶለዋት ማብዛት ነው።
اللهم صل وسلم على سيدنا محمد
@al_teweba

አልሃምዱሊላህ ❤❤
አንድ አባት ልጆቹን አንዷን ለገበሬ አንዷን ለሸክላ ሰሪ ዳራቸው ከዚያም ይህ አባት ለዝያራ ለገበሬ ከዳራት ልጁ ይሄዳል ልጁም በደስታ ተቀበለችው ኑሮ እንዴት ነው ሲላት አልሃምዱሊላህ ባሌ መሬት ተከራይቶ ዘር ተበድሮ ገዝቶ ዘርቷል አሁን ዝናብ ከመጣ አልሃምዱሊላህ ሁሉ ነገር ይስተካከላል ካልዘነበ ግን ችግር ውስጥ እንገባለን ትለዋለች ቀጣይ ጉዞውን ለሸክላ ሰሪው ከዳራት ልጁ ያቀናል ልጅቷም በደስታ ተቀበለችው ከዛም ኑሮ እንዴት ነው አላት አልሃምዱሊላህ ባሌ ተበድሮ የሸክላ አፈር ገዝቷል አሁን ሰርቶ ጨርሷል በተከታታይ ፀሀይ ከወጣ ትርፋማ እንሆናለን አለችው ከዛም ባል ወደ ቤት ሄዶ ሚስቱ ልጆቼ እንዴት ናቸው ስትለው ''ከዘነበም አልሃምዱሊላህ ካልዘነበም አልሃምዱሊላህ በይ አላት'' አልሃምዱሊላህ ለሁሉም💚💚

👍3
ገንዘብ ሲኖርህ ብቻ ሳይሆን ገንዘብ እንዲኖርህም ብለህ ሶደቃ
ትሰጣለህ። ሶደቃ ከገንዘብ አታጎድልም ታፋፋዋለች እንጂ።
ድህነትን በመስጠት አባርሩት። ሲቸግራችሁ፣ ሲጨንቃችሁ፣
ስትታመሙም ሆነ ሰው ሲታመምባችሁ ሶደቃ አንዱ መታከሚያ
መሆኑን አትርሱ።
የካንሰር ህሙማንን ለመዘየር ቤት ያፈራውን በመያዝ አብሽሩ እንበላቸው
ቤትዎ ያፈራውን ይዘው መተው አብረው ያሳልፉ ጥቅምት 24 ቅዳሜ 5 ሰአት ቡና ጠጡ ለበለጠ መረጃ ባለው ስልክ
ቴሌ ግራም
0968531681
ያናግሩን መልካምነት ለራስ ነው
አድራሻ,ጎላ ሚካኤል ወይም ከጎላ ፓርክ ዝቅ ብሎ ተክለሀይማኖት ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ

❤1👍1