አብደላህ ኢብኑ ዑመር ረ.ዐ እንዳሳተላለፉት አንድ ሰው ነብዩን ሰ.ዐ.ወ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው ፡፡በኢስላም ውስጥ ከመልካም ስራዎች መካከል በላጩ የቱ ነው?እሳቸውም ድኾችን መመገብና ለምታቀውም ለማታቀውም ሰላምታ መስጠት ነው ብለው መለሱለት
@Alteweba
@Alteweba
💚ጁምዐ.....
"በጁመዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ከደጃል ፈተና አላህ ይጠብቀዋል ፣በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል የመልካም ምንዳ ያበራለታል(ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
🗣በረሱል ሰለላህ ዓለይሂ ወሰለም ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ እኛን ከመላኢኮቹ ጋር 1 0ጊዜ ያወድሰናል፣10አጅር ይፅፍለታል ፣10 ወንጀል ይምርለታል።❤️❤️
✊ሰሉ አለ ነቢ........
✊ሰሉ አለ ረሱል .....

ረሀብ ከባድ ነው
ልብ ይሰብራል ጉልበት አከስማል ሞራል ይነካል
ነሰው ፊት ያሳያል ለበሽታ ይዳርጋል ለሞት ሰበብ ይሆናል😢
"ብዙ መልካም ስራዎችን አቃለው ነገር ግን...
የተራበን ምግብ ማብላትን ግን ሚስተካከል
አላገኘሁም"
ይላሉ አብዱልቃድር ጀይላን ረሂመሁሙላህ
የተራበን አናብላ!
የጀነትም መግቢያ ሰበብ ናት
ራህማኑ ስለጀነት ሰዎች ባህሪ ስናገር እንዲህ ይለናል...
{وَيُطْعِمُونَ الطَّعَامَ عَلَىٰ حُبِّهِ مِسْكِينًا
وَيَتِيمًا وَأَسِيرًا}
"ምግብንም ከመውደዳቸው ጋር ለድኻ፣
ለየቲምም፣ ለምርኮኛም ለእስረኛም ያበላሉ፡፡"
[ሱረቱል ኢንሳን:8]
ስለ ጀሀነም ሰዎችም እንዲህ ይለናል...
{وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ}
"ድኾችንም በማብላት ላይ አያግባባም ነበርና፡፡"
[ሱረቱል ሀቃህ:34]
በመልካም ስራ ላይ እንበርታ !
#ጁመአ ሙባረክ
0968531681
0973048939

አንድ ጊዜ ሰይዲና ጂብሪል ወደ ረሱል (ሰዐወ) ዘንድ መጣና እንዲህ አላቸው: "አላህ ምድር ላይ ያለ እያንዳንዱን ቅጠል: ባህርላይ ያሉትን አሳዎች: ሰማይ ላይ ያሉትን ከዋክብት እና እያንዳንዱን የአፈር ብናኝ የመቁጠር ችሎታ ሰጥቶኛል ግን አንድ መቁጠር የተሳነኝ ነገር አለ"አላቸው ረሱልም (ሰዐወ) ምን እንደሆነ ጠየቁት እሱም እንዲህ አለ "አንድ ሰው ባንተ ላይ ሰለዋት ሲያወርድ አላህ የሚሰጠውን በረካ መቁጠር ይሳነኛል" አላቸው።
*اللهم صل على سيدنا ومولانا محمد!!
@Alteweba
*اللهم صل على سيدنا ومولانا محمد!!
@Alteweba
# ስታሳዝን
ይህች አንጀት የምትበላ ህፃን # ኢልሀም_ንጉስ ትባላለች!የ7ተኛ ክፍል ጎበዝ
ተማሪ ነበረች!ድንገት
መድከምና ማዞር ሲጀምራት ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለምርመራ ትሄዳለች!!
በሚያሳዝን ሁኔታ የ13ዓመቷ # ኢልሀም የአጥንት መቅኔዋ ደም ማምረት
እንዳቆመና በአስቸኳይ ወደ
ውጪ ሄዳ መታከም እንዳለባት ይነገራታል
# ለ3ወራትም ያለማቆረጥ በማህፀኗ ደም ፈሷታል
አባት ትቷት ሄዶ እናትም ለአመታት በስደት አጎንብሳ ብቻዋን እየተሰቃየች
አሳድጋት ደረሰችልኝ ስትል
# ሞት ቀድሞ ልጇን ሊነጥቅባት ነው
ስለልጇ ብላ ሌላ ህይወት ሳትመኝ በስደት # ተንከራታ ሰው ቤት ደክማ
ለአመታት የሰራችበትን ጨርሳ ዛሬ ልመና ወጥታለች
ምስኪኗ ኢልሀምም ህመሙ ስለባሰባት ትምህርቷን አቋርጣ አልጋ ላይ
ቀርታለች
እናት ሰአዳ # በቸኛ_ልጇ እንድትድንላት ከ2,000,000 (2ሚሊዮን) ብር በላይ
ያስፈልግሻል ተብላለች
ህመሙ ብሶባት አፏ መቁሰል የጀመረውን የአይኔ ማረፊያ መፅናኛዬን
# እባካችሁ_አድኑልኝ ትላለች
የምንችል # በገንዘብ ካልቻልን # በፀሎትና # በሼር
# እናግዛት ለህፃን # ኢልሀም # እንድረስላት
# አካውንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡-
1000444871176-ሰአዳ አብራር(እናት)
# ስልክ፡-
0910346090-ሰአዳ አብራር(እናት)
0912121942-ውብሸት ተካ
0913559189-ሄኖክ ፍቃዱ
0921058425-ኤደን ተክሉ
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድ ያዳርሱ ለኸይር ሰበብ እንሁን‼

Forwarded from Deleted Account
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የአርመላ ቤተሰቦች ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከትዋት ህፃን የዘጠኘ አመት ልጅ ስቶን ወላሂ በጣም የሚያሳዝንና የሚያሳቅቅ ዛሬ እኛ ያለንበትን እንድናመሰግን እሚያደርግ ነው ይህች ህፃን መንቀሳቀስ አትችልም ዳይፐር ነው ምትተቀመው እንደምታዩት ፍራሽ እንኮን የላቸውም ማዳበርያ አንጥፈው ነው ሚተኙት የሚበሉት ነገር የላቸውም ህፃንዋ ፈሳሽ ብቻ ነው ምቶስደው እሚኖሩት ጠብቁልኘ ቤት ነው ይህችን እናት በቻልነው አቅም እናግዛት በ አላህ ስም እተይቃለው🙏🙏🙏 እባካቹ ሼር አርጉ🙏🙏
መርዳት እና ማገዝ የምትችሉ እና ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0941358497
የባንክ ሂሳብ 8936208
@Alteweba
መርዳት እና ማገዝ የምትችሉ እና ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0941358497
የባንክ ሂሳብ 8936208
@Alteweba
#አሰላሙአለይኩም_ወራህመቱላሂ_ወበረካቱ
ይሄ በምስሉላይ የምትመለከቱት በአምቦ ከተማ እየተገነባ ያለ አዳሪ መድረሳ ነው አሞቦ ላይ የሙስሊሙ ቁጥር አናሳ ነው በፈሳድ የተዋጠ ከተማ ነው እና ህዝበ ሙስሊሙ ይሄን ለመቅረፍ ያለውን እያዋጣ በጉልበትም እያገዘ እዚ ደረጃ ደርሰናል ለመጨረስ የእናንተ የሙስሊሙ ማህበረሰበ እርዳታ ያስፈልገናላ የቻላቹ በአስባብ ያልቻላቹ ይሄን በማሰራጨት ተባበሩን ሙስሊም ከኸይር ስራ አይጠግብም ማረፊያው ጀነት እስኪሆን ድረስ
#አላህ_ካለ_የፊታችን_ረመዳን_4ቱጁማዎች_አኑዋርና_በኒ_መስኪድ_ላይ የአስባብ ስብሰባ ይደረጋል ከሁለቱም መስኪድ ፍቃድ አጊንተናል አከባቢው ላይ ያላቹ የምችሉትን አስተዋፅኦ እንድታረጉ በአክብሮት እንጠይቃቹዋለን ይበልጥ ማብራሪያ ለምፈልጉ ሰዎች በውስጥ መስመር ያናግሩን @Tajul_mursela
@ALTEWEBA

The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 18 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.