እንኳን ለነቢየ ልዑል ለመጥምቀ መለኮት ለቅዱስ ዮሐንስ በዓለ ልደት በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ::"
"ሰላም ለልደትከ ከመ ገብርኤል አደሞ ስድስተ አውርኃ ለልደተ ክርስቶስ እንተ ቀደሞ ዮሐንስ ስኂን ወምዑዝ እምቀናንሞ ለለነበብኩ በጽሒቅ ለመልክአ ሰላሞ ከመ ክላስስት በሕጽንከ ሲሞ::"
"ዮሐንስ ሆይ ክርስቶስን በስድስት ወር የቀደመው እና ገብርኤል እንዳሳመረው ልደትህ ሰላም እላለሁ ከሰኂን እና ከቀናንሞ የጣፈጠ ሽታ ያለህ ዮሐንስ የመልእክትህን ሰላም ለመናገር እተጋለሁ እንደ ቋጠሮ በብብቴ አስቀምጥልኝ::"
"በረከቱ ረድኤቱ አማላጅነቱ አይለየን
ጌታን ባጠመቁ እጆቹ ይባርከን::"

❤🔥4
ሐምሌ 5
"እንኳን ለቅዱሳን ዐበይት አባቶቻችን ሐዋርያት
ብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ እና ለቅዱስ ጳውሎስ
በዓለ ዕረፍት በሰላም በጤና አደረሰን::"
"መዓዛው እንደ አልባስጥሮስ ሽቶ ለሆነ ስማችሁ አሠራሩየሚያምረው ለጥቁር ጸጉራችሁ ሰላምታ ይገባል
አንገትህን የተሰየፈህ ጳውሎስና በመስቀል የተቸነከርክ ጴጥሮስ ሆይ የደማችሁ ምስክርነት እግሩ ፈጣን እንደሆነ ሐዋርያ ከመልካም መዓዛው ጋር በልቤ ውስጥ ተመላለሱ::"
"መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ"
"ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ የንስሐ እንባ ሰጥተኸን በእምነታችን ዐለት እንድንሆን በቸርነትህ እርዳን እንደ ቅዱስ ጳውሎስ የተመረጠ ዕቃ አድርገን::"
"ለዓመቱ በሰላም በጤና አድርሰን"
"መልካም በዓል!!
❤❤❤❤❤❤❤

🙏1
የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን በዓል ሐምሌ 5 ቀን ለምን ዓመታዊ አድርጋችሁ ታከብራላችሁ?" ሲባሉ፥ "በዚህች ቀን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ድንግል ማርያም የብርሃን ዐይን የተከለችለት ዕለት ነው" ይላሉ። ይህ ምክንያት ተገቢ አይደለም፤ ያለአግባብ ዓመታዊ በዓላትን ለማብዛት የሚቀርብ ሰበብ ስለሆነም መቆም አለበት። ሐምሌ 5 ቀን በሐዋርያትነት ያገለገሉት የቅዱስ ጴጥሮስና የቅዱስ ጳውሎስ ዓመታዊ የዕረፍት (የሰማዕትነት) በዓል ነው። ስለዚህ ሐምሌ 5 ቀን የሚከበር የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ በዓል የሚባል የለም።
@ዲያቆን ዮሴፍ ፍስሐ
@ዲያቆን ዮሴፍ ፍስሐ
" የላከ አብን በህላዌ አባት እንደሆነ እናምናለን የተላከ ወልድንም በህላዌ ወልድ እንደሆነ እናምናለን ማኅየዊ መንፈስ ቅዱስንም በህላዌ መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ እናምናለን ሦስቱ ስም አንዱ እግዚአብሔር ነው ። አብርሃም ከይስሐቅ እንደሚበልጥ ይስሐቅም ከያዕቆብ እንደሚበልጥ አይደለም ለመለኮት እንዲህ አይደለም ። አብ ከልጁ አይበልጥም ወልድም ከመንፈስ ቅዱስ አይበልጥም መንፈስ ቅዱስም ከወልድ አያንስም ወልድም ከአባቱ አያንስም ።አብርሃም በፍጥረት ሥርዓት ይስሐቅን እንደሚያዘው ይስሐቅም ያዕቆብን እንደሚያዘው አይደለም ። መለኮት እንዲህ አይደለም አባት በመሆን አብ ልጁን አያዝዘውም ወልድም ልጅ በመሆን አይበልጥም መንፈስ ቅዱስም ትክክል ነው ። መለኮት ግን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስም ነው ። አንድ አምላክ አንዲት መንግሥት አንዲት ሥልጣን አንዲት አገዛዝ ነው ።" ቅዳሴ ማርያም
የቅድስት ሥላሴ ቸርነት ፣ ይቅርታና ምሕረት አይለየን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

🙏3
"17 አይሱዙ ጫት ቅሚያለሁ፣ 2 አይሱዙ ጄሪካን አረቄ ጠጥቻለሁ" ነስሮ አሊ ከባቱ/ዝዋይ በመልካም ወጣት 2018
አይ ዮናታን አክሊሉ😁
አይ ዮናታን አክሊሉ😁
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😁1
በእንተ ነገረ ድኅነት በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትርጓሜ...........!
የሮሜ መልዕክት አይኹድን በሕግ ሥራና በመገረዝ ሳይኾን በጸጋውና በእምነት እንደሚዳን አሕዛብን በሥጋ ፈቃድ የተመላለሱበት የኃጢአት ዘመን እንዲያበቃና መዳናቸውን እንዲፈጽሙ ያስተማረበት ደገኛ የቅዱስ ጳውሎስ የነገረ ድኅነት ትምሕርት ነው..........በነገረ መለኮት ዕውቀቱ በተሰጠው ጸጋና የማስተማር ክሕሎቱ አፈ ወርቅ የተባለው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የተረጎመውን የልጅነት መምሕራችን መምሕር ሽመልስ ሸጋ አድርጎ ወደ አማርኛ መልሷታልና አንብባችኹ ተጠቀሙባት....!!

"በዙፋንም የተቀመጠው፦ እነሆ፥ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ አለ።" ዮሐ. ራእይ 21፥5
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
የዘመን ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር በብዙ ምህረትና በብዙ ቸርነት ደግፎ የ2018 የምህረት ዘመንን በድል አሳለፈን። አሁን ደግሞ በእድሜአችን ላይ ተጨማሪ ዘመን ሰጥቶ እነሆ አዲስ ዘመንን አቀዳጀን። ሰለበጎነቱ እንግዲህ ምን እንላለን? ከመዝሙረኛው ጋር እንዲህ እያለን እንዘምራለን እንጅ "በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።" መዝ.65፥11
ለሞተው ህይወትን የሚዘራ፤ የፈረሰውን የሚጠግን፤ ያረጀውን የሚያድስ፤ የወደቀውን የሚያነሳ ፤የደከመውን የሚያበረታ፤ያዘነውን የሚያጽናና፤ የፈራውን የሚያጀግን፤ ሁሉን ቻይ አባታችን እግዚአብሔር “እነሆ፥ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ፡” ራዕ.21፥5 ብሎ በታመነው ቃሉ እንደነገረን እንዲሁ ያረጀብንን ነገር ሁሉ አዲስ ያደረግልን ዘንድ ፈቃዱ ይሁን። ሰማያዊው መምህር መድኅን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌሉ "እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል። ዮሐ.15፥5 ብሎ እንደተናገረው ይህ አዲስ ዘመን በክርስቶስ፤ ከክርስቶስ ጋር ፤ ለክርስቶስ የምንኖርበት ዘመን እንዲሆን ጸጋውንና ምህረቱን ያብዛልን። አሜን!
"እንኳን ለአዲሱ የምህረት ዘመን አደረሳችሁ!!!"
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

Forwarded from የቦሌ መድኃኔዓለም ፈ/ዮ/ሰ/ት/ቤት ሚዲያ
ከ 18 ዓመት በላይ የኾኑ ኦርቶዶክሳዊ ወጣትን ቤተ ክርስቲያን ትፈልጋለች። የቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ወአቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን የፈለገ ዮርዳኖስ ሰ/ት/ቤት ደግሞ ኑልኝ እና ቅዱስ እና ህያው ቃሉን ላስተምራችኹ እናት ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችኹን እንድታዩአት ፣ እንድታውቋት ፣ እንድትወድዷት ላድርጋችኹ ትላለች!!!
ባሉበት ቦታ ኾነው ለመመዝገብ ከታች ያለውን ጎግል ፎርም ማስፈንጠርያ ይጠቀሙ!!!
መመዝገቢያ ሊንክ
https://tinyurl.com/ez7aktee
በስልክ ደውለው ለመመዝገብ
0974732450
0947750885

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሠን አደረሳችኹ....❤
🗣 ዛሬ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ነው፣ እናም መስቀልን እንደ በዓልና መንፈሳዊ ድግስ አድርጋችሁ እንድትመለከቱት እያከበርን ነው።
🗣 ቀደም ሲል መስቀል የጥፋተኝነት ፍርድ ነበር፣ አሁን ግን የአምልኮ ዓላማ ሆኗል። ቀድሞ የሞት ፍርድ ማለት ነበር፣ አሁን ግን የመዳን ምክንያት ነው።
🗣 መስቀል ለእኛ የማይቆጠሩ በረከቶች ምንጭ ሆኗል፦ ከስህተት (ከመታለል) አድኖናል፣ በጨለማ ለተቀመጡ አብርቶላቸዋል፣ እናም ከእግዚአብሔር ጋር ጠላትነት የነበርን ሰዎችን አስታርቋል። ጠላቶች ሳለን ወዳጆች አደረገን፤ ሩቅ ሳለን አቀረበን። የጥል አጥፊ፣ የሰላም ጠባቂ፣ እና የሁሉም በረከቶች ግምጃ ቤት ነው።
🗣 ለመስቀሉ ምስጋና ይግባውና ከእንግዲህ በምድረ በዳ አንንከራተትም፣ ምክንያቱም እውነተኛውን መንገድ አግኝተናልና፤ ከእንግዲህ ከ መንግሥቱ ውጪ አንኖርም፣ ምክንያቱም ደጁን አግኝተናልና፤ የእሳታማ የሰይጣንን ፍላጻ አንፈራም፣ ምክንያቱም የምንጭ መገኛውን አይተናልና።
🗣 በመስቀል ምክንያት:- ከእንግዲህ ወዲያ መበለቶች አይደለንም፣ ምክንያቱም ሙሽራውን ተቀብለናልና፤ ተኩላውን አንፈራም፣ ምክንያቱም መልካሙ እረኛ አለንና። እርሱም፡— “እኔ መልካም እረኛ ነኝ” [ዮሐ. 10:11] ብሏልና።
🗣 በመስቀል ምክንያት፣ ከእንግዲህ ወዲያ ጨካኙን አንፈራም፣ ምክንያቱም በንጉሡ አጠገብ ነንና። ለእነዚህ ምክንያቶች ነው የምናከብረው፣ እናም መስቀልን የምናስበው።
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ: ትምህርት በእንተ መስቀል ወፈያታይ ዘየማን- On the Cross and the Thief)

Forwarded from ♰ማራናታ♡♰
የጠፋነው ልጆች ሉቃ 15 ርዕስ
✞ ዐውደ ወንጌል ሚዲያ - AWUDE WENGEL MEDIA
#ዘወርኅ መስከረም ቀን 24/1/2019
#በመምህር ማዕዶት
22፤አባቱ፡ግን፡ባሪያዎቹን፡አለ፦ፈጥናችኹ፡ከዅሉ፡የተሻለ፡ልብስ፡አምጡና፡አልብሱት፥ለእጁ፡ቀለበት፡
ለእግሩም፡ጫማ፡ስጡ፤የሉቃስ ወንጌል 15:22
https://t.me/awude_wengel_media_21
🛑ዐውደ ወንጌል ሚዲያ የሕይወት መንገድ ከወንጌል ጋር 🛑

" እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይህ "
( ነጭና ቀይ አበባ )
~~~~~
✝️ ቅድስት ድንግል ማርያም የወለደችው/ያቀፈችው ሕፃን ነጭና ቀይ አበባ ነው።
✝️ ነጭ አበባ ፣ነጭነቱ ንጽህናውን ቅድስናውን ፣ ለኃጢዓተኞች ሊሞትልን ፣ በሞቱ ሊያድነን የሚችል መሆኑን ያሳያል።
✝️ ቀይ አበባ ፦ ቤዛነቱን ያመለክታል። ደም ቀይ ነው በቀራንዮ መስቀል ላይ የፈሰሰው የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢዓታችን ሁሉ ያነጻናል።
ክርስቶስ ጽጌ ጸአዳ ወቀይሕ
ነጭና ቀይ አበባ ክርስቶስ
"ውዴ ነጭና ቀይ ነው፥
ከእልፍ የተመረጠ ነው" መኃልየ 5፣10
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤