ሰቆ ኤርምያስ 3:22-23
22 ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
23 ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።
❤4
🚨ዛሬ ረቡዕ ጥር 6 #በአጋፔ_ሪቫይቫል ህብረት የነበረን መርሀ ግብር
#እምነት_Faith
ሁለት ዓለማቶች አሉ እነዚህም የመጀመሪያው ተፈጥሯዊው ዓለም 🌍 ሲሆን ሁለተኛ ደግሞም መንፈሳዊው ዓለም 🌍 ነው ።
በተፈጥሯዊው ዓለም መረጃዎችን የምናገኘው ደሞ በአምስቱም የስሜት ህዋሳት ብቻ ነው ።
¹⁷ በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።
የእምነታችን መሰረት ደግሞ #የእግዚአብሔር_ቃል ነው ።
#እግዚአብሔር እና #ቃሉ አንድ ናቸው ።
📌 ክፍል ሁለት ይቀጥላል .....
@AgapeRevival
@AgapeRevival
አዲስ ትምህርት #እምነት_Faith በሚል ርዕሰ ክፍል አንድ (1) ጀምረን የነበረ ሲሆን #መንፈስ_ቅዱስ በመካከላችን ሲንቀሳቀስ ከፀሎት 🔥 ጀምሮ በአምልኮ🙌 ስንረሰርስ የነበረ ሲሆን እንዲሁም #የእግዚአብሔር_ቃል የተማርንበት አስደናቂ ጊዜ ነበር ለማስታወስ ያክል ከተማርነው ትምህርት ውስጥ .....#Reflation_Time ( የክለሳ ጊዜ )
#እምነት_Faith
ሁለት ዓለማቶች አሉ እነዚህም የመጀመሪያው ተፈጥሯዊው ዓለም 🌍 ሲሆን ሁለተኛ ደግሞም መንፈሳዊው ዓለም 🌍 ነው ።
1, ተፈጥሯዊው አለም :- ይህ ዓለም በአምስቱ የስሜት ህዋሳት ብቻ ተጠቅመን Access አድርገን የምንገናኝበት ነው ።
በተፈጥሯዊው ዓለም መረጃዎችን የምናገኘው ደሞ በአምስቱም የስሜት ህዋሳት ብቻ ነው ።
2, መንፈሳዊው ዓለም :- ይህ አለም ደግሞ ከተፈጥሮአዊ አለም በላይ Real የሆነ እና #የምናያቸው_ነገሮች ሁሉ የመጡ #ከመንፈሳዊው_ዓለም እንደሆነ #መፅሐፍ_ቅዱስ ያስተምረናል በዚህ ዓለም ውስጥ መረጃን የምናገኘው #ከእግዚአብሔር_ቃል እውነት ነው ።የዮሐንስ ወንጌል 17:17
¹⁷ በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።
የእምነታችን መሰረት ደግሞ #የእግዚአብሔር_ቃል ነው ።
የእግዚአብሔር ቃል የመጨረሻው ባለ ስልጣን ስለሆነ ሁኔታዎችንና ጊዜያዊ ነገሮችን የመቀየር አቅም ያለው ቃል ነው።
#እግዚአብሔር እና #ቃሉ አንድ ናቸው ።
📌 ክፍል ሁለት ይቀጥላል .....
የፊታችን ረቡዕ ጥር 13 ከ11:45 ጀምሮ በአካል በመገኘት እንማራለን ። #ሁላችንም_ተጋብዛችኋል
ብሩኳን ናችሁ ሻሎም
መልካም ቀን 🙌
#Jo_Revivalist
@AgapeRevival
@AgapeRevival
❤4
ሻሎም የተወደዳችሁ #የአጋፔ_ህብረት ቤተሰቦች በያላችሁበት #የእግዚአብሔር_ፀጋ እና #ሰላም ይብዛላችሁ 👋 የፊታችን ጥር 13 ረቡዕ ነገ ማለዳ ፀሎት 12:00 ጀምሮ #በቴሌግራም_Live 🔴 ቀጥታ በድምፅ ስለሚኖረን ከወዲሁ እራሳችሁን አዘጋጁ
መልካም_ቀን
@AgapeRevival
@AgapeRevival
👏3🥰1
🚨ባሳለፍነው ረቡዕ ጥር 13 #በአጋፔ_ሪቫይቫል ህብረት የነበረን መርሀ ግብር
#እምነት_Faith
እምነትን ማጥናት ወይም ማወቅ ለምን አስፈለገ ?
1, እግዚአብሔር የእምነት አምላክ ስለሆነ
2, የዳነው በፀጋው በእምነት ስለሆነ
3, ያለ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት ስለማይቻል
4, የክርስትና ህይወትን ያለ እምነት መኖር ስለማይቻል
5, መንፈሳዊ ውጊያን ያለ እምነት ማካሄድ ስለማይቻል
📌ክፍል ሁለት ይቀጥላል .....
@AgapeRevival
@AgapeRevival
አዲስ ትምህርት #እምነት_Faith በሚል ርዕሰ ክፍል ሁለት (2) ቀጥለን የነበረ ሲሆን #መንፈስ_ቅዱስ በመካከላችን ሲንቀሳቀስ ከፀሎት 🔥 ጀምሮ በአምልኮ🙌 ስንረሰርስ የነበረ ሲሆን እንዲሁም #የእግዚአብሔር_ቃል የተማርንበት አስደናቂ ጊዜ ነበር ለማስታወስ ያክል ከተማርነው ትምህርት ውስጥ .....#Reflation_Time ( የክለሳ ጊዜ )
#እምነት_Faith
እምነትን ማጥናት ወይም ማወቅ ለምን አስፈለገ ?
1, እግዚአብሔር የእምነት አምላክ ስለሆነ
2, የዳነው በፀጋው በእምነት ስለሆነ
3, ያለ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት ስለማይቻል
4, የክርስትና ህይወትን ያለ እምነት መኖር ስለማይቻል
5, መንፈሳዊ ውጊያን ያለ እምነት ማካሄድ ስለማይቻል
📌ክፍል ሁለት ይቀጥላል .....
የፊታችን ረቡዕ ጥር 13 ከ11:45 ጀምሮ በአካል በመገኘት እንማራለን ። #ሁላችንም_ተጋብዛችኋል
ብሩኳን ናችሁ ሻሎም
መልካም ቀን 🙌
#Jo_Revivalist
@AgapeRevival
@AgapeRevival
❤3👍1🔥1
የፊታችን ረቡዕ ጥር 20 ከ11:45 ጀምሮ #እምነት_Faith በሚል ርዕስ የጀመርነው ትምህርት #ክፍል_3 እንማራለን ። መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር በመያዝ ይምጡ ። #ሁላችንም_ተጋብዛችኋል
ብሩኳን ናችሁ
መልካም ቀን 🙌
#Jo_Revivalist
@AgapeRevival
@AgapeRevival
🙏6
#Happy 🎉🎉#Birthday 🎉#Too_Me😇🔥
🎉🎉🎉🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎈🎈🎈
ምሳሌ 9:11
11 ዘመንህ በእኔ ምክንያት ይረዝማልና፤
ዕድሜም በሕይወትህ ላይ ይጨመርልሃል።
#ዛሬ_የተወለድኩበት ቀን ነው 😇🎂🎂
እግዚአብሔር ይመስገን 🙌
🎉🎉🎉🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎈🎈🎈
ምሳሌ 9:11
11 ዘመንህ በእኔ ምክንያት ይረዝማልና፤
ዕድሜም በሕይወትህ ላይ ይጨመርልሃል።
#ዛሬ_የተወለድኩበት ቀን ነው 😇🎂🎂
እግዚአብሔር ይመስገን 🙌
👍1🎉1
Forwarded from አጋፔ ሪቫይቫል ህብረት (JÖ ŘEVIVÄLISŤ 🔥)
ክርስቲያናዊ ህብረት
Christ Love Ministries ✝️❤️
🚨ድንቅ ትምህርት
በ @AgapeRevival ላይ የተማርነው ከ #JoRevivalist ጋር ሁላችሁም ልትሰሙት የሚገባ 😱🛐
Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
በ @AgapeRevival ላይ የተማርነው ከ #JoRevivalist ጋር ሁላችሁም ልትሰሙት የሚገባ 😱🛐
📌 ከእግዚአብሔር ጋር የጠለቀ ህብረት የማድረግ ሚስጥሩ ?🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰
📌 እንዴት ከክርስቲያኖች ጋር ጤናማ ህበረት ማድረግ ይቻላል ?
📌መፅሐፍ ቅዱሳዊ ህብረት ጥቅሞች !
Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
❤3
🚨 የ 21 ቀን Challenge 😱
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌ከላይ የምትመለከቱት ምስል ለእናንተ ያዘጋጀውት የ 21 ቀን ቻሌንጅ ነው 👇 PDF 📄 ፋይሉን ከታች አስቀምጥላችኃለው Download 📥በሉት እናንተ በወረቀት Print 📄አድርጋችሁ ቻሌንጁን ተቀላቀሉን ።
🔰🔰🔰🔰🔰🔰
1, መፅሐፍ ቅዱስ ንባብ (ሉቃስ ወንጌል) በቀን 1 ምዕራፍ ብቻ 📖⛔️ማሳሰቢያ :- ቻሌንጁ ከ 3 ሳምንት በኃላ ሲያልቅ በሳጥኑ ውስጥ ☑️ ምልክት ✍ያደረጋችሁትን እና ከታች ያሉት ጥያቄዎች ሰርታችሁ ቦታ ካልበቃችሁ ከወረቀቱ ጀርባ 📝 ፅፋችሁ ፎቶ 📲 በማንሳት ትለኩልኛላችሁ ።
2, የግል የፀሎት ጊዜ (30 ደቂቃ) ማለዳ፣ በቀን ወይም ማታ 🛐
3, መንፈሳዊ መፅሐፍ ማንበብ ( 10 ገፅ )
4, መንፈሳዊ ትምህርት ማዳመጥ
💬 Comment እና Reaction ❤️🙏🔥😊 እፈልጋለሁ
Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
❤2
Forwarded from Christ Love Ministries ✝️❤️
Agape_Revival_Summer_Challenge_.pdf
83.2 KB
🚨 የ 21 ቀን ቻሌንጅ ተቀላቀሉን
ፋይሉን Download 📥 አድርጋችሁ በወረቀት📄 print አድርጉት ።
⛔️ማሳሰቢያ :- ቻሌንጁ ከ 3 ሳምንት በኃላ ሲያልቅ በሳጥኑ ውስጥ ☑️ ምልክት ✍ያደረጋችሁትን እና ከታች ያሉት ጥያቄዎች ሰርታችሁ ቦታ ካልበቃችሁ ከወረቀቱ ጀርባ 📝 ፅፋችሁ ፎቶ 📲 በማንሳት ትለኩልኛላችሁ ።
💬 Comment እና Reaction ❤️🙏🔥😊 እፈልጋለሁ
Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
❤4
Forwarded from Christ Love Ministries ✝️❤️
🚨 ሻሎም #የአጋፔ_ሪቫይቫል_ህብረት ቤተሰቦች 🖐 እንዴት ናችሁ !
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰
@AgapeRevival
@AgapeRevival
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰
የፊታችን ረቡዕ ሐምሌ 29 ከ11:45 ጀምሮ #ጽድቅን_መረዳት በሚል ርዕስ የጀመርነው ትምህርት #ክፍል_2 እንማራለን ። መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር በመያዝ ይምጡ ። #ሁላችንም_ተጋብዛችኋል
ብሩኳን ናችሁ
መልካም ቀን 🙌
#Jo_Revivalist
@AgapeRevival
@AgapeRevival
❤1🔥1
Forwarded from Christ Love Ministries ✝️❤️
🚨#የጸጋው_ዙፋን
1, ምህረትን እንድንቀበል :- እግዚአብሔር በድካማችን የሚራራልን እንዲሁም #ይቅርታን የሚያደርግ እና #በፍቅር_የሚያልፈን አምላክ እንደሆነ ይነግረናል ።
2, የሚረዳንን ጸጋ :- እግዚአብሔር ለልጆቹ #መለኮታዊ_አቅም ብቃትና ችሎታን መስጠት የሚፈልግ መልካም አባት መሆኑን ያስረዳናል።
#Jo_Revivalist
Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። ዕብራውያን 4:16✍ይህ ጥቅስ የሚነግረን የእግዚአብሔር ዙፋን #የጸጋ_ዙፋን እንደሆነ ሲሆን ፤ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ደግሞ የሚያስፈልገን ነገር ቢኖር #በእምነት መቅረብ ነው ። የጸጋው ዙፋን እግዚአብሔር ለልጆቹ በህይወታቸው በሚገጥማቸው በእያንዳንዱ ሁኔታዎች ፣ፈተናዎች እና መከራዎችን መቋቋም የሚችሉበት #መለኮታዊ_አቅምና_ችሎታን የሚሰጥበት የከበረ ስፍራ ነው ።
1, ምህረትን እንድንቀበል :- እግዚአብሔር በድካማችን የሚራራልን እንዲሁም #ይቅርታን የሚያደርግ እና #በፍቅር_የሚያልፈን አምላክ እንደሆነ ይነግረናል ።
2, የሚረዳንን ጸጋ :- እግዚአብሔር ለልጆቹ #መለኮታዊ_አቅም ብቃትና ችሎታን መስጠት የሚፈልግ መልካም አባት መሆኑን ያስረዳናል።
በአጠቃላይ ወደ ፀጋው ዙፋን #በእምነት እና #በክርስቶስ በተሰራልን በመስቀል ስራ በድፍረት እና ያለ ምንም መሸማቀቅ በፊቱ እንድንቀርብ #የእግዚአብሔር_ምህረትን እንድንቀበል እንዲሁም #እርዳታ በሚያስፈልገን ጊዜ #ጸጋ እንድናገኝ ወደ አባታችንን እግዚአብሔር ያለ አንዳች ፍርሀት እንድንቀርብ መለኮታዊ ግብዣ ተደርጎልናል ።🔷መልካም ቀን
አሜን ብላችሁ ተቀበሉ !🛐🖐
#Jo_Revivalist
Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
🔥1