የጨረታ ገበያ - AfroTender - www.afrotender.com
888 subscribers
29 photos
9 videos
12 files
82 links
የጨረታዎች ቻነል፡ የጨረታ ገበያ፡ ከጨረታም በላይ።
Tenders / bids channel.
Please, share with others, invite and add them to benefit from this. Sharing is caring. More is on @afrotenders_bot and www.afrotender.com
Contact us at +251 911 230 027 or +251 914 702317
Download Telegram
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ፣ በየካ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፤ በአዲስ ከተማ፣ ልደታ እና በጉለሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡


ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 2,300.00 (ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ብር) በቴሌ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከሐምሌ 01/2016 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 12/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ድረስ በ AfroTender afrotender.com ወይም https://addisland.afrotender.com መግዛት ይችላሉ፡፡


ለተጨማሪ መረጃ https://addisland.afrotender.com/publictendersview.php?id=hrUvXikaBv3xmCn%2FZaSRcylrtC%2BOcA%3D%3D
የጨረታ ገበያ - AfroTender - www.afrotender.com pinned «በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ፣ በየካ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፤ በአዲስ ከተማ፣ ልደታ እና በጉለሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ለአንድ የጨረታ…»
ቀን፡- 12/11/2016 ዓ.ም

ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመፍቀድ በወጣው የሊዝ አዋጅ 721/2004 መሰረት ለ3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ በ8 ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ሰኔ 29/2016ዓም በአዲስ ልሳን ጋዜጣ በማሳተም ከሐምሌ 01/2016ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 12/2016ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የጨረታ ሰነድ እያከናወነ የቆየና የጨረታ ሰነድ ሽያጩን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከሐምሌ 15/2016ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 26/2016ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ ሽያጩ የተራዘመ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ በዚህ የጨረታ ዙር በን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ለጨረታ ከወጡት 116 ቦታዎች ዉስጥ በቦታ ኮድ LDR-NE-MIX-00013501፣የጨረታ ቁጥር ን/ስ/ላ/ክ/ከ/20/16፣ የቦታ ስፋት 150ሜ.ካ እና አገልግሎቱ ለቅይጥ ተብሎ የተጠቀሰዉ ቦታ ከጨረታዉ የተሰረዘ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ
👍5
AMH - Tender advert - Transport-All Locations.pdf
143.9 KB
የመጓጓዣ አገልግሎት ለማግኘት የወጣ ጨረታ

ዋን ኤከር ፈንድ የመጓጓዣ አገልግሎት ለሚሰጡ ተጫራቾች ጨረታ አቅርቧል። ይህን አገልግሎት የምንፈልገው እንደ የዛፍ ዘሮች፣ የፕላስቲክ ሶኬቶች እና የእርሻ መሳሪያዎችን (የውሃ ማጠጫ ጀርዲኖችን፣ ሬኮችን፣ መቀሶችን) በአማራ ክልል ውስጥ ወዳሉት ወደ ተለያዩ ወረዳዎች ለማጓጓዝ ነው። እነዚህን ግብአቶች አርሶ አደሮች ሀብታቸውን ለማሳደግ፣ ዘላቂ ገቢ ለማግኘት እና አካባቢያቸውን ለማልማት ይጠቀሙባቸዋል።

የጨረታው ጠቃሚ መረጃዎች፦

· የተለያየ መጠን ያላቸውን የጨት ተሽከርካሪዎች ለመጠቀም እንፈልጋለን። ከዚህ በታች ካሉት አንዱን ወይም ከዚያ በላይ የምታሟሉ ከሆነ ማመልከት ትችላላችሁ፦
👍5
በውጭ ለሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላት የተሰጠ ማሳሰቢያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቀጥሎ በተመለከተው ሊንክ (https://nbe.gov.et/mta/) ፈቃድ ያላቸው እና አግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት የገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት ሰጪ ሆነው በገበያው ውስጥ እንዲሰሩ የተፈቀደላቸውን የሁሉንም ተቋማት የተሟላ ዝርዝር አካቷል፡፡