የጨረታ ገበያ - AfroTender - www.afrotender.com
882 subscribers
29 photos
9 videos
12 files
82 links
የጨረታዎች ቻነል፡ የጨረታ ገበያ፡ ከጨረታም በላይ።
Tenders / bids channel.
Please, share with others, invite and add them to benefit from this. Sharing is caring. More is on @afrotenders_bot and www.afrotender.com
Contact us at +251 911 230 027 or +251 914 702317
Download Telegram
ቀን፡- 12/11/2016 ዓ.ም

ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመፍቀድ በወጣው የሊዝ አዋጅ 721/2004 መሰረት ለ3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ በ8 ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ሰኔ 29/2016ዓም በአዲስ ልሳን ጋዜጣ በማሳተም ከሐምሌ 01/2016ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 12/2016ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የጨረታ ሰነድ እያከናወነ የቆየና የጨረታ ሰነድ ሽያጩን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከሐምሌ 15/2016ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 26/2016ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ ሽያጩ የተራዘመ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ በዚህ የጨረታ ዙር በን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ለጨረታ ከወጡት 116 ቦታዎች ዉስጥ በቦታ ኮድ LDR-NE-MIX-00013501፣የጨረታ ቁጥር ን/ስ/ላ/ክ/ከ/20/16፣ የቦታ ስፋት 150ሜ.ካ እና አገልግሎቱ ለቅይጥ ተብሎ የተጠቀሰዉ ቦታ ከጨረታዉ የተሰረዘ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ
👍5
AMH - Tender advert - Transport-All Locations.pdf
143.9 KB
የመጓጓዣ አገልግሎት ለማግኘት የወጣ ጨረታ

ዋን ኤከር ፈንድ የመጓጓዣ አገልግሎት ለሚሰጡ ተጫራቾች ጨረታ አቅርቧል። ይህን አገልግሎት የምንፈልገው እንደ የዛፍ ዘሮች፣ የፕላስቲክ ሶኬቶች እና የእርሻ መሳሪያዎችን (የውሃ ማጠጫ ጀርዲኖችን፣ ሬኮችን፣ መቀሶችን) በአማራ ክልል ውስጥ ወዳሉት ወደ ተለያዩ ወረዳዎች ለማጓጓዝ ነው። እነዚህን ግብአቶች አርሶ አደሮች ሀብታቸውን ለማሳደግ፣ ዘላቂ ገቢ ለማግኘት እና አካባቢያቸውን ለማልማት ይጠቀሙባቸዋል።

የጨረታው ጠቃሚ መረጃዎች፦

· የተለያየ መጠን ያላቸውን የጨት ተሽከርካሪዎች ለመጠቀም እንፈልጋለን። ከዚህ በታች ካሉት አንዱን ወይም ከዚያ በላይ የምታሟሉ ከሆነ ማመልከት ትችላላችሁ፦
👍5
በውጭ ለሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላት የተሰጠ ማሳሰቢያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቀጥሎ በተመለከተው ሊንክ (https://nbe.gov.et/mta/) ፈቃድ ያላቸው እና አግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት የገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት ሰጪ ሆነው በገበያው ውስጥ እንዲሰሩ የተፈቀደላቸውን የሁሉንም ተቋማት የተሟላ ዝርዝር አካቷል፡፡
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማጣመር ግዴታ ከሆነ ቆይቷል፡፡ የማጣመሪያ ማብቂያ ግዜውም እየደረሰ፡ የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ባልተጣመረ የባንክ ሒሳብ ላይ የመዝጋት እርምጃ እንደሚወሰድም ማሳሰብያ ተሰጥቶ የነበረ ሲሆን እስከ አሁን የባንክ ሒሳባችሁን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያችሁ ጋር ያላጣመራችሁ፡ ለማጣመር ቅርንጫፍ ድረስ ሄዳችሁ ያልተሳካላችሁ ወይም በተለያየ ሁኔታዎች ምክንያት እስከአሁን ያላጣመራችሁ በሙሉ ባላችሁበት ሆናችሁ የባንክ ሒሳባችሁን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያችሁ ጋር በሚከተሉት ማስፈንጠሪያይዎች ማጣመር ትችላላችሁ፡፡

አባይ ባንክ:- https://faydaabaybank.com.et/

አቢሲኒያ ባንክ: https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect

አዲስ ባንክ: https://fayda.addisbank.com.et

አማራ ባንክ : https://fayda.amharabank.com.et

አዋሽ ባንክ : https://fayda.awashbank.com

ብርሀን ባንክ: https://nationalidharmonization.berhanonline.et:9095/fayd

ቡና ባንክ:- https://verifayda.bunnabanksc.com

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ https://cbefayda.cbe.com.et/

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization

ዳሽን ባንክ: https://dashensuperapp.com/dashen-fayda

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፡ https://fayda.dbe.com.et

እናት ባንክ፡ https://kyc.enatbanksc.com/bank-account-entry

ቤቶች ባንክ፡ https://fayda.gohbetbank.com/

ሕብረት ባንክ : https://services.hibretbank.com.et/fayda

ሒጅራ ባንክ: https://apps.hijradigital.com/fayda/v2

ንብ ባንክ፡ https://fayda.nibbank.com.et/

ኦሮሚያ ባንክ ፡ https://obfayda.oromiabank.com/

ስንቄ ባንክ : https://fayda.siinqeebank.com:7443

ፀሀይ ባንክ፡ https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home

ወጋገን ባንክ : https://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization

ዘምዘም ባንክ : https://fayda.zamzambank.com.et

ዘመን ባንክ: https://fayda.zemenbank.com
2
የትም ሳይሄዱ፡ እዚሁ ቴሌግራይ ላይ ሆነው በአገሪቱ የሚወጡትን ጨረታዎች ባሉበት ሆነው ያግኙ @afrotenders_bot ላይ /start ብለው ይተይቡ

Get your AfroTender Telegram Bot here @afrotenders_bot and type /start
AfroTender.apk
138.9 KB
የአፍሮቴንደር የጨረታ ማስፈንጠሪያ (አፕ)

Get all tender from all over the country on this App. Here's the AfroTender Mobile App made for you.
1