የአፍሪካ አካዳሚ أكاديمية أفريقيا
6.26K subscribers
194 photos
39 videos
9 files
114 links
አፍሪካ ኦንላይን መድረክ ነፃ የሸሪዓ ትምህርት ማስተማሪያ

ለበለጠ መረጃ የአካዳሚውን ተቆጣጣሪ ያነጋግሩ: @ethio_africaacademy
Download Telegram
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ
ስምንተኛው እና የመጨረሻው ትምህርት
ከሱረቱል ካፊሩን - ሱረቱል ናስ

#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
#አፍሪካ_አካዳሚ
ትምህርት 8.pdf
2.4 MB
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ የስምንተኛ እና የመጨረሻ ቀን ትምህርት በ ፒ.ዲ.ኤፍ
ትምህርት 8 - ከሱረቱል ካፊሩን እስከ ሱረቱ ናስ
አፍሪካ አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ የስምንተኛ እና የመጨረሻ ቀን ትምህርት በ ድምፅ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራቹህ የላይኛው ሂዝብ ፕሮግራም ተካፋይ ተማሪዎቻችን በአላህ (ሱ.ወ) ፍቃድ የጀመርነውን ትምህርት ጨርሰናል።

በፕሮግራማችን መሰረት እሰከ እሁድ የክለሳና የንባብ ጊዜ ይኖረናል።

የማጠቃለያ ፈተናው እሁድ የሚከፈት ሆኖ ለ48 ሰዐታት ተከፍቶ የሚቆይ ይሆናል።

በአፍሪካ አካዳሚ ድህረ-ገፅ ከዚህ በፊት በዲፕሎማው ፕሮግራም አልያም በአጫጭር ኮርሶች ተመዝግበው ከሆነ ቀጥታ ፈተናውን መፈተን ይችላሉ።

ተመዝግበው ካላወቁ በተከታዩ ሊንክ ገብተው ይመዝገቡና ፈተናውን ይጠባበቁ።

https://am.africaacademy.com/login/signup.php

የቴክኒክ ድጋፍ ካስፈለገዎት በተከታዩ አድራሻ ያናግሩን።

@Ethio_africaacademy
ረመዳን 17
                      ታላቁ የበድር ዘመቻ

كَم مِّن فِئَةٍۢ قَلِيلَةٍ غَلَبَتْ فِئَةًۭ كَثِيرَةًۢ بِإِذْنِ ٱللَّهِ ۗ وَٱللَّهُ مَعَ ٱلصَّٰبِرِينَ

«ከጥቂት ጭፍራ በአላህ ፈቃድ ብዙን ጭፍራ ያሸነፈች ብዙ ናት፤ አላህም ከታጋሾች ጋር ነው»
(ሱረቱል በቀራ:249)


አላህ ሆይ የአንቀፁን ትርጉም በፈለስጢን ምድር አሳየን።
የላይኛው ሂዝብ ፕሮግራም ባለፉት ቀናቶች የተከበረውን የአላህ (ሱ.ወ) ንግግር ማብራሪያ ሲያስተምረን ቆይቷል።ትምህርቶቹ ቀላልና አጫጭር መሆናቸው ብዙዎቻችሁን አስደስቷል።

የምስክር ወረቀት ለማግኘት የሚጠበቅበዎት ቀለል ያሉ የማጠቃለያ 20 ጥያቄዎችን መፈተን ብቻ ነው።ፈተናው እሁድ የሚከፈትና ለ24 ሰዐታት የሚቆይ ይሆናል።

በተከታዩ ሊንክ በመግባት ቀጥታ ወደ ኮርሱ ውስጥ ይገባሉ።ካልተቀላቀሉ ኮርሱን ይቀላቀሉ።ተቀላቅለው ከሆነ ፈተናው እስኪከፈት እያነበቡ ይጠብቁ።

https://am.africaacademy.com/course/view.php?id=231

#መልካም_የዒባዳ_ገዜ
#አፍሪካ_አካዳሚ
#የላይኛው_ሂዝብ_ማብራሪያ
Audio
ለአፍሪካ አካዳሚ አዲስ ከሆኑ በተከታዩ ሊንክ ይመዝገቡ።

https://am.africaacademy.com/login/signup.php

ለአዲስ ተመዝጋቢዎች አመዘጋገብ የሚያሳይ ቪድዮ

https://youtu.be/Bfoj65n5MrY?si=NPb-dT7xsjVLMSw4

ተመዝግበው ኮርሱ ውስጥ መሆናችሁን ቼክ ለማድረግ

https://am.africaacademy.com/course/view.php?id=231

ለቴክኒክ ድጋፍ

t.me/Ethio_africaacademy
አስርቱ ወርቃማ ቀናት

የአላህ መልክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻዎቹ አስር የረመዳን ቀናት ሲገቡ ያላቸውን ደረጃ ስለሚያቁ ለሊቱን ያለ እንቅልፍ ያነጉ ነበር። ቤተሰቦቻቸውንም  ይቀሰቅሱ ነበር።

አንተስ ምን ለመስራት አስበሀል?
ውድና የተከበራቹህ የላይኛው ሂዝብ ፕሮግራም ተካፋዮች ጥሩ የክለሳና የንባብ ጊዜ እንዳሳለፋቹህ ተስፋ እናደርጋለን።

የላይኛው ሂዝብ ፕሮገራም የማጠቃለያ ፈተና ዛሬ እለተ እሁድ ከምሽቱ 4:00LT ይከፈታል።ፈተናው ለ48 ሰዐት ክፍት ሆኖ ይቆይና እለተ ማክሰኞ ከምሽቱ 4:00 ይዘጋል።

በተከታዩ ሊንክ ስልክ ቁጥር/ኢሜል እና የይለፍ ቁጥርዎን አስገብተው ወደ ድህረ ገፁ ከገቡ በኃላ ፈተናዎች የሚለውን በመጫን በተሰጠዎት ጊዜ ፈተናውን መጨረስ ይጠበቅቦታል።

ወደ ፈተናው ለመግባት
https://am.africaacademy.com/course/view.php?id=231

ፓስዋርድዎ ከጠፋዎት በቴክኒክ ድጋፍ አካውንታችን ያናግሩን።

የቴክኒክ ድጋፍ
@Ethio_africaacademy

ሁላችሁም ፈተናውን መፈተን እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን።

መልካም ፈተና
መልካም የዒባዳ ጊዜ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ ፈተና ተከፍቷል።ገብተው ይፈተኑ።

https://am.africaacademy.com/course/view.php?id=231
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራቹህ የላይኛው ሂዝብ ፕሮግራም ተካፋይ ተማሪዎቻችን ለማጠቃለያ ፈተናው የተሰጠው ጋዜ ማለቁ ይታወቃል።

ነገር ግን አንዳንዶቻችሁ ያጋጠማችሁን ችግር ታሳቢ በማድረግ ለተጨማሪ አንድ ቀን አራዝመነዋል።በተከታዩ ሊንክ ገብተው ይፈተኑ።

https://am.africaacademy.com/course/view.php?id=231

አላህ እውቀት ፈላጊዎችን የጀነት መንገድ ይከፍትላቸዋልና አላህ ይቀበላቹህ።
በላይኛው ሂዝብ ፕሮግራም ላይ የፈተና ጊዜ ያለቀባቹህ አልያም ውጤትዎ ዝቅ ያለባቹህ አንድ እድል ስለተጠጣቹህ እስከ ነገ እሮብ ምሽቱ 4:00 ድረስ መፈተን ይችላሉ።

በድጋሜ ሰዐቱ እንዳያልቅባቹህ በፍጥነት ይፈተኑ።

መልካም እድል።
  የለውጡ ወር : ረመዳን

ከወራቶች ሁለ አውራው ቁርዐን የወረደበት ወር እንግዳ ሆኖ መጥቶ ተጠቅመህበታልን?

ረመዳን የለውጥ ወር ነው።ባህሪያችንን እንቀይር።ለለውጥ እንነሳ።ህይወታችንን እንለውጥ።
لَيْلَةُ ٱلْقَدْرِ خَيْرٌۭ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍۢ

'መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡'

ዉሳኔዎች የሚወሰኑባትን ፤ መላኢኮች የሚወርዱባትን ፤ ያለፈ ወንጀላችንን የምታስምረዋን ና ከ1000 ወር የምትልቀውን ለሊት ለማግኘት ቆርጠን እንነሳ።

አላህ ይወፍቀን
ዘካተል ፊጥር

فرض رسول الله صلى الله عليه وسلم زكاة الفطر طُهرةً للصائم من اللغو والرفث، وطعمةً للمساكين

የአላህ መልክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) ዘካተል ፊጥርን ፆመኛ የሰራቸውን ጥፋቶች ማበሻ እና ለድሆች የበዐሉ ቀን መደሰቻ ይሆን ዘንድ ደነገጉ።
የአንድ ቀን ተጨማሪ እድል

ከራሳችን ጋር የምናደርገው ትግል በ29 ቀናት ድል መቀዳጀት አለመቻላችንን ያወቀውና አጨራረሳችንን እናሳምር ዘንድ የባከኑ ሰዐታቶችን ማካካሻ ጭማሪ ደቂቃዎች የሰጠን ልዕለ ሀያሉ ጌታ ምስጋና ይገባው።ነገ ከዚህ ሰዐት ጀምሮ የጀነት በር ተዘግቶ ሸይጧኖች ጋር ለመገዳደር ባለችን አንድ ቀን የቻልነውን ያህል እንሰንቅ።

ነገ የመጨረሻ የረመዳን ቀን እንደሆነችና ዒድ አል-ፊጥር እለተ ረቡዕ መሆኑ ተረጋግጧል።

ያማረ ረመዳን 30
አፍሪካ አካዳሚ
ዒድ ሙባረክ

እንኳን ለ1445ኛው አመተ ሂጅራ የኢድ አል ፈጥር በዐል በሰላም አደረሳቹህ።ኢዱ የደስታ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁንልን።
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ ፕሮግራም

ከአሁኑ ሰዐት ጀምሮ በአፍሪካ አካዳሚ ድህረ ገፅ ላይ ማግኘት ይችላሉ።በአጫጭር ኮርሶች ዝስዝር ስር ተካቶ የርሶን መምጣት ይጠብቃል።

በፈለገቡበት ሰዐት ገብተው መማር ይችላሉ።ትምህርቱን እንዳጠናቀቁ የምስክር ወረቀት የሚያገኙ ይሆናል።

[https://am.africaacademy.com/course/view.php?id=231]
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሺርክ መራቅ አለብን!!
ከአላህ ውጭ ያለን አካል መለመን የለብንም!!

ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ

#አፍሪካ_አካዳሚ
#ሁለተኛ_ዙር_የሸሪዐ_ዲፕሎማ_ፕሮግራም
يوم الجمعة

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم "إنَّ مِن أفضَلِ أيَّامِكم يومَ الجُمُعةِ؛ فأكثِروا عليَّ مِن الصَّلاةِ فيه؛ فإنَّ صَلاتَكم معروضةٌ عليَّ"




ጁምዐ

ፀሀይ ከወጣችበት ቀናት በሙሉ በላጯ ቀን ጁምዐ ናት።በበላጯ ቀን እኔ ላይ ሰለዋት አብዙ ሰለዋታችሁ ይደርሰኛልና።

اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد