ትምህርት 1.pdf
1.5 MB
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ የመጀመሪያ ቀን ትምህርት በ ፒ.ዲ.ኤፍ
ትምህርት 1 - ሱረቱል ፋቲሃ
አፍሪካ አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ የመጀመሪያ ቀን ትምህርት በድምፅ
ትምህርት 2.pdf
5.5 MB
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ የሁለተኛ ቀን ትምህርት በ ፒ.ዲ.ኤፍ
ትምህርት 2 - ሱረቱል አዕላ + ሱረቱል ጋሽያ
አፍሪካ አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ የሁለተኛ ቀን ትምህርት በድምፅ
ስለ 'ጋሺያ' ምዕራፍ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
6%
ጋሺያ ከትንሳኤ ስሞች መካከል ናት።
5%
የጋሺያ ትርጉሟ ሸፋኝቱ ማለት ነው።
5%
"መመለሻቸው ወደ እኛ ብቻ ነው።ምርመራቸውም በኛ ላይ ብቻ ነው።" የሚለው አንቀፅ ከምዕራፉ ውስጥ ይገኛል።
83%
ሁሉም መልስ ናቸው።
ትምህርት 3.pdf
7.8 MB
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ የሶስተኛ ቀን ትምህርት በ ፒ.ዲ.ኤፍ
ትምህርት 3 - ሱረቱል ፈጅር + ሱረቱል በለድ
አፍሪካ አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ የሶስተኛ ቀን ትምህርት በ ድምፅ
አላህ (ሱ.ወ) በሱረቱል ፈጅር ውስጥ ከነቀፋቸው ባህሪያት ውስጥ ያልሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
9%
የቲምን አታከብሩም
5%
ድሀን በማብላት ላይ አትበረታቱም
68%
አላህን ትፈራላቹህ
18%
ገንዘብን አብዝታቹህ (አለቅጥ) ትወዳላቹህ
ትምህርት 4.pdf
7.9 MB
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ የአራተኛ ቀን ትምህርት በ ፒ.ዲ.ኤፍ
ትምህርት 4 - ከሱረቱ ሸምስ እስከ ሱረቱ ሸርህ
አፍሪካ አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ የአራተኛ ቀን ትምህርት በ ድምፅ
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አለ" የሚለው አንቀፅ የትኛው ምዕራፍ ውስጥ ይገኛል?
Anonymous Quiz
8%
ሱረቱ ሸምስ
71%
ሱረቱ ሸርህ
11%
ሱረቱ ለይል
10%
ሱረቱ ዱሃ
ትምህርት 5 - ከሱረቱ ቲን እስከ ሱረቱል በይና
አፍሪካ አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ የአምስተኛ ቀን ትምህርት በ ድምፅ
መጀመሪያ የወረደው የቁርዐን አንቀፅ የትኛው ምዕራፍ ውስጥ ይገኛል?
Anonymous Poll
4%
ሱረቱል በቀራ
85%
ሱረቱል አለቅ
3%
ሱረቱል ቀድር
8%
ሱረቱል ፋቲሃ
ትምህርት 6.pdf
5.3 MB
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ የስድስተኛ ቀን ትምህርት በ ፒ.ዲ.ኤፍ
ትምህርት 6 - ከሱረቱ ዘልዘላ እስከ ሱረቱ ተካሱር
አፍሪካ አካዳሚ
የላይኛው ሂዝብ ማብራሪያ የስድስተኛ ቀን ትምህርት በ ድምፅ