Forwarded from ሆፕ አፓርትመንት || Hope Apartment
ቻሌንጁን የተቀላቀላችሁ እስኪ Comment ላይ እንያችሁ 💌
🙏 ገንቢ አስተያየት መስጠት
🔗 ለሌሎች ማጋራት አይዘንጋ!
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/share/p/1GZHsoSkXP/
🙏 ገንቢ አስተያየት መስጠት
🔗 ለሌሎች ማጋራት አይዘንጋ!
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/share/p/1GZHsoSkXP/
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
Forwarded from Ethiopian SDA
ከዛሬው ሰንበት ትምህርታችን መግቢያው ክፍል ላይ የተወሰደ
“ህይወት አጭር ናት። የምንችለውን ያህል ለእግዚአብሔር መንግሥት ማገልገል አለብን። የአገልግሎታችን ዋንኛው ክፍል ሰላምና አንድነት ነው። እንደ ቤተ ክርስቲያን አባላት፣ በምናምንባቸው ነገሮች ላይ መስማማት አለብን። ያኔ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሰላምን እናገኛለን። በዚህ ሳምንት ጳውሎስ ለፊልጵስዩስ ሰዎች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሰላምና ስምምነት ለምን አስፈላጊ እንደሆነ የጻፈውን እንመለከታለን።”
ኢየሱስ እስከ 30 ዓመት ድረስ ምን እያደረገ ነበር?
ብዙ ሰዎች ይህን ጥያቄ ይጠይቃሉ፦
“ኢየሱስ ከተወለደ በኋላ እስከ 30 ዓመት ድረስ የት ነበር? ምን እያደረገ ነበር?”
መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ዘመን በጣም ዝርዝር አይገልጥም፤ ግን ከተጻፉት ጥቅሶች ኢየሱስ እስከ 30 ዓመት ድረስ የነበረውን ህይወት አንዳንድ ነገሮች በግልጽ መልኩ እንረዳለን።
1. ስምንት ቀን ሲሆን ተገረዘ
ኢየሱስ እንደ የአይሁድ ሕግ ስምንት ቀን ሲሆን ተገረዘ፤ በዚያም ጊዜ ስሙ “ኢየሱስ” ተብሎ ተጠራ።
ሉቃስ 2:21
“ስምንት ቀን ሲሞሉ ሕፃኑን ለመገረዝ አመጡት፤ ከመፀነሱ በፊት በመልአኩ የተጠራውን ስም ኢየሱስ ብለው ጠሩት።”
2. በሕፃንነቱ ለእግዚአብሔር ቀረበ
ወላጆቹ እንደ ሕጉ ወደ መቅደስ አመጡት እና ለእግዚአብሔር አቀረቡት።
ሉቃስ 2:22-23
“ወደ ኢየሩሳሌም አመጡት ለጌታ ያቀርቡት ዘንድ፤ ‘የሚከፍት ወንድ ልጅ ሁሉ ለጌታ የተቀደሰ ይባላል’ ተብሎ እንደተጻፈው።”
በመቅደስ ውስጥ አረጋዊው ስምዖን እና ነቢይቱ አና ሕፃኑን አይተው እርሱ የእግዚአብሔር መድኃኒት እንደሆነ መሰከሩ።
3. በናዝሬት ከቤተሰቡ ጋር እያደገ ነበር
ኢየሱስ በናዝሬት ከእናቱ ማርያምና ከዮሴፍ ጋር እያደገ ታዛዥ ልጅ ነበር።
ሉቃስ 2:51-52
“ከእነርሱም ጋር ወደ ናዝሬት ወርዶ ይታዘዛቸው ነበር… ኢየሱስም በጥበብና በአካል እየደገ በእግዚአብሔርና በሰዎች ፊት ሞገስ እያገኘ ነበር።”
4. 12 ዓመት ሲሆን በመቅደስ መምህራንን አስደነቀ
12 ዓመት ሲሆን በመቅደስ ውስጥ ከመምህራን ጋር ሲወያይ ተገኘ።
ሉቃስ 2:46-47
“በመቅደስ መምህራንን እየሰማ እየጠየቀ አገኙት፤ የሚሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ይደነቁ ነበር።”
5. ሙያ ይሰራ ነበር
ኢየሱስ የዮሴፍን ሙያ ተምሮ እንጨት ሥራ ይሰራ ነበር።
✅ t.me/Adventistnet

... የቀጠለ
5. ሙያ ይሰራ ነበር
ኢየሱስ የዮሴፍን ሙያ ተምሮ እንጨት ሥራ ይሰራ ነበር።
ማርቆስ 6:3
ይህስ ጸራቢው የማርያም ልጅ የያቆብም የዮሳም የይሁዳም የስምዖንም ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ በዚህ በእኛ ዘንድ አይደሉምን? አሉ፤ ይሰናከሉበትም ነበር።
6. 30 ዓመት ሲሆን አገልግሎቱን ጀመረ
ኢየሱስ 30 ዓመት ሲሆን ተጠመቀ እና የህዝብ አገልግሎቱን ጀመረ።
ሉቃስ 3:23
“ኢየሱስ አገልግሎቱን ሲጀምር ወደ ሠላሳ ዓመት ያህል ነበር።”
መደምደሚያ
የኢየሱስ ሕይወት እስከ 30 ዓመት ድረስ ሲመለከት አንድ አስፈላጊ ትምህርት እንማራለን። የእግዚአብሔር ልጅ ቢሆንም በትዕግሥት አደገ፣ በቤተሰቡ ውስጥ ታዛዥ ሆነ፣ በትንሽ ሥራ ታማኝ ሆነ፣ እና እግዚአብሔር ያዘጋጀውን ጊዜ እስኪደርስ ድረስ በትዕግሥት ቆየ።
ይህ ለእኛ ታላቅ ምሳሌ ነው። ዛሬ ብዙ ሰዎች ትልቅ ነገር በፍጥነት ማድረግ ይፈልጋሉ፤ ግን ጌታ በመጀመሪያ በትሕትና መኖርን፣ በቤተሰብ ውስጥ ታማኝ መሆንን፣ በትንሽ ነገር ታማኝ መሆንን ያስተምረናል ::
ስለዚህ የጌታን ምሳሌ እንከተል፤
• በሕይወታችን በሕትና እንኑር፣
• በተሰጠን ሥራ ታማኝ እንሁን፣
• ለእግዚአብሔር ጊዜ ትዕግሥት ይኑረን ፣
• በሕይወታችን ሁሉ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንፈልግ።
ሰው የጌታን መንገድ ሲከተል ሕይወቱ ይቀየራል፤ እግዚአብሔርም በራሱ ጊዜ ከፍ ያደርገዋል።
“የእርሱን ፈለግ የሚከተል ሰው በትክክለኛው መንገድ ይመራል።”
✅ በቴሌግራም ይቀላቀሉን👇
🤝 t.me/Adventistnet
✅ በዩቲዩብ Subscribe ያድርጉ
🤝 https://youtube.com/@gospelwillwon?si=tLusJfzdGqX3g1O1
✅ በቲክቶክ ይከታተሉን https://www.tiktok.com/@amanueltesfayehopeempire?_r=1&_t=ZS-94brYV2Si4C

💰 GOD’S 8 LAWS TO GET RICH
1. The Law of Stewardship
👉 Manage your money wisely before expecting more
2. The Law of Sowing and Reaping
👉 Your actions today create your future income
3. The Law of Diligence
“The plans of the diligent lead to profit.” – Proverbs 21:5
👉 Hard work + planning = consistent wealth
4. The Law of Discipline
“No discipline seems pleasant at the time…” – Hebrews 12:11
👉 Control spending, avoid debt, stay consistent
5. The Law of Generosity
“A generous person will prosper.” – Proverbs 11:25
👉 Giving opens doors for blessings and opportunities
6. The Law of Wisdom
“Wisdom is more profitable than silver.” – Proverbs 3:14
👉 Invest in knowledge before chasing money
7. The Law of Patience
“Wealth gained hastily will dwindle.” – Proverbs 13:11
👉 Avoid get-rich-quick mindset—build slowly
8. The Law of Faith
“With God all things are possible.”
👉 Trust God while doing your part.
💡 Simple Truth: Wealth is not just about money—it’s about character, discipline, and purpose.
👉 @Adventistnet

የተሻረችው ቅዳሜ ትባላለች❌
የትንሣኤ በዓል ዋዜማዋ ቅዳሜ ከወትሮው በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል የማትጾመዋ ቅዳሜ፣ “ስዑር” ወይም የተሻረችው ተብላለች፡፡ የመጀመሪያዋ ቅዳሜ እግዚአብሔርን ፍጥረታትን ፈጥሮ ከፈጸመ በኋላ ስላረፈባት “ሰንበት ዐባይ” ወይም ታላቋ ሰንበት ትባላለች፡፡ ይህቺን ዕለት እስራኤላውያን እንዲያከብሯት ታዟል፡፡ ታዲያ በዘመነ ሐዲስም የተለየ የደኅነት ሥራ ተከናውኖባታል፡፡ እግዚአብሔር ጥንት ሥነ ፈጥረትን በመፍጠር ዕረፍት እንዳደረገባት ሁሉ፣ የፍጥረት ርእስ የሆነውን አዳምን ለማዳን ሕማምና ሞት የተቀበለው አምላካችን ክርስቶስ በመቃብር አርፎባታል፡፡ ካህናቱ ለምእመናን ለምለም ቀጤማ የሚያድሉበት ዕለት ስለሆነ ለምለም ቅዳሜ ተብሏል፡፡
ቅዱስ ቅዳሜ መባሉም፣ ቅዱስ የሆነ እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ፍጥረታትን አከናውኖ ከፈጠረ በኋላ በዚህ ቀን ከሥራው ሁሉ ያረፈበት ነው፡፡
ማቴዎስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።
¹⁸ እውነት እላችኋለሁ፥ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ፥ ከሕግ አንዲት የውጣ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም፥ ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ።
¹⁹ እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር ለሰውም እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ ታናሽ ይባላል፤ የሚያደርግ ግን የሚያስተምርም ማንም ቢሆን እርሱ በመንግሥተ ሰማያት ታላቅ ይባላል።
²⁰ እላችኋለሁና፦ ጽድቃችሁ ከጻፎችና ከፈሪሳውያን ጽድቅ ካልበለጠ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም።
✅ ቅዳሜ ቀዳሚት እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰንበት ነው፤ የሰንበትን ቀን አስብ ትቀድሰው ዘንድ! በፍጹም ልብህ፣ ነፍስህ፣ ሀይልህ እግዚአብሔር ውደድ‼️
Join Us 👉 @Adventistnet

Forwarded from Hope Apartments || Docnah Real Estate
🎉❤🎉 እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ልዩ የፋሲካ በዓል 10% ቅናሽ ጋር!
✅ ስቱዲዮ
ካሬ: 22.14 ካሬ ሜትር
ዋጋ (ከ 16ኛ- 20ኛ ወለል)
በካሬ: 89,100 ብር
ጠቅላላ: 1,972,674 ብር
(ከ 18ኛ- 20ኛ ወለል) 👉 28.29 ካሬ
ጠቅላላ: 2,520,639 ብር
✅ ባለ 1 መኝታ
(ከ 9ኛ- 16ኛ ወለል) 👉 ካሬ: 50 ካሬ
ጠቅላላ: 4,455,000 ብር
✅ ባለ 2 መኝታ
(ከ 16ኛ- 20ኛ ወለል) 👉 ካሬ: 70.11
ጠቅላላ: 6,246,801 ብር
✅ ባለ 3 መኝታ
(ከ 13ኛ- 20ኛ ወለል) 👉 ካሬ: 101.25
ጠቅላላ: 9,021,375 ብር
(ከ 13ኛ- 16ኛ ወለል) 👉 ካሬ: 140
ጠቅላላ: 12,474,000 ብር
• Phone: 📞 +251910279260
✍️ t.me/amanueltesfayerealestate
👉 https://wa.me/251910279260
➡️ Follow our channel for exclusive updates& opportunities
👉 Telegram / t.me/hopeapartments
👉 Instagram / https://www.instagram.com/hopeapartments7?igsh=NHpscjVhdTB5cXFo
👉 Facebook / https://www.facebook.com/hopeapartments7
👉 Tiktok / http://tiktok.com/@hope.apartments
👉 Twitter / https://x.com/Amanueltesfaye_
👉 WhatsApp / https://wa.me/251910279260
🏢 HOPE APARTMENTS 🏢
"Live Today, Look Forward"
✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን‼️
👉 https://t.me/+H0ozsbVtn42MmI0
👉 https://t.me/+H0ozsbVtgn42MmI0

https://youtube.com/shorts/UlobRBA4-d4?si=ZAv2UD0VBbeIgrbN
በየኰረብታው ላይ ያሉትን ማምለኪያዎች አስወገደ፤ አዕማደ ጣዖታትን ሰባበረ፤ የአሼራን ምስል ዐምዶች ቈራረጠ፤ ሙሴ የሠራውን የናስ እባብ፣ እስራኤላውያን እስከዚያች ጊዜ ድረስ ዕጣን ያጤሱለት ስለ ነበር ሰባበረው፤ ይህም ነሑሽታን ይባል ነበር።
ሕዝቅያስም በእስራኤል አምላክ በእግዚአብሔር ታመነ፤ ከእርሱ በፊትም ሆነ ከእርሱ በኋላ ከይሁዳ ነገሥታት ሁሉ፣ እንደ እርሱ ያለ አልነበረም። ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቀ፤ እርሱን ከመከተል ወደ ኋላ አላለም፤ እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠውንም ትእዛዞች ጠበቀ።
✅ 2 ነገሥት 18:4-6
• Phone: 📞 +251910279260
➡️ Message us directly on Telegram
✍️ t.me/amanueltesfayerealestate
➡️ Contact us via WhatsApp
👉 https://wa.me/251910279260
➡️ Follow our channel for exclusive updates& opportunities
👉 Telegram / https://t.me/Adventistnet
👉 Facebook / https://www.facebook.com/Jesusreturnsback
👉 Tiktok / https://www.tiktok.com/@gospelwillwon
👉 Twitter / https://x.com/Amanueltesfaye_
👉 WhatsApp / https://wa.me/251910279260
🔔 Stay connected experience elevated living with Trend Residence
💯✅ ወንጌል ያሸንፋል ✅💯
"Live Today, Look Forward"
✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን
👉 https://t.me/Adventistnet

YouTube
ሕዝቅያስም በእስራኤል አምላክ በእግ/ር ታመነ፤ ከእርሱ በፊትም ሆነ ከእርሱ በኋላ ከይሁዳ ነገሥታት ሁሉ፣ እንደ እርሱ ያለ አልነበረም። 2 ነገ. 18:4-6•
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
❇️ ቅዳሜ ሚያዝያ 17 በተለየ ዝግጅት እንጠብቃችኃለን:: ወዳጆቻችንን ጋብዘን እንገኝ ተባረኩ::
✅ ከሰዓት በኃላ እጅግ ስለምንቸገርባቸው ጉዳዮች ስለ-AI
✅ ስለ Telegram ጠለፋ ሃሳብ እንካፈላለን በመፍትሄው ዙሪያ እናወራለን::
🏆 በኳየር እና በግል ዘማሪያን መዝሙሮች ይቀርባሉ:: ከገርጂ ወጣት አዘማሪዎች ጋር በመዝሙር አምልኮ ጌታ በጋራ በዝማሬ እናመልካለን::
❤️ ሚያዚያ 17 ቀኑን ሙሉ ❤
• Phone: 📞 +251910279260
➡️ Message us directly on Telegram
✍️ t.me/amanueltesfayerealestate
➡️ Contact us via WhatsApp
👉 https://wa.me/251910279260
➡️ Follow our channel for exclusive updates& opportunities
👉 Telegram / https://t.me/Adventistnet
👉 Facebook / https://www.facebook.com/Jesusreturnsback
👉 Tiktok / https://www.tiktok.com/@gospelwillwon
👉 Twitter / https://x.com/Amanueltesfaye_
👉 WhatsApp / https://wa.me/251910279260
🔔 Stay connected experience elevated living with Trend Residence
💯✅ ወንጌል ያሸንፋል ✅💯
"Live Today, Look Forward"
✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
✅ ከሰዓት በኃላ እጅግ ስለምንቸገርባቸው ጉዳዮች ስለ-AI
✅ ስለ Telegram ጠለፋ ሃሳብ እንካፈላለን በመፍትሄው ዙሪያ እናወራለን::
🏆 በኳየር እና በግል ዘማሪያን መዝሙሮች ይቀርባሉ:: ከገርጂ ወጣት አዘማሪዎች ጋር በመዝሙር አምልኮ ጌታ በጋራ በዝማሬ እናመልካለን::
❤️ ሚያዚያ 17 ቀኑን ሙሉ ❤
• Phone: 📞 +251910279260
➡️ Message us directly on Telegram
✍️ t.me/amanueltesfayerealestate
➡️ Contact us via WhatsApp
👉 https://wa.me/251910279260
➡️ Follow our channel for exclusive updates& opportunities
👉 Telegram / https://t.me/Adventistnet
👉 Facebook / https://www.facebook.com/Jesusreturnsback
👉 Tiktok / https://www.tiktok.com/@gospelwillwon
👉 Twitter / https://x.com/Amanueltesfaye_
👉 WhatsApp / https://wa.me/251910279260
🔔 Stay connected experience elevated living with Trend Residence
💯✅ ወንጌል ያሸንፋል ✅💯
"Live Today, Look Forward"
✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
Forwarded from Hope Apartments || Docnah Real Estate
✅ ይህ ለእርስዎ ነው! ከ13 ካሬ ጀምሮ የንግድ ቦታ ለሱቅ/ ለቢሮ አገልግሎት እና የመኖሪያ አፓርትመንት ሽያጭ ላይ ነን!
📍 መገናኛ ታሜጋስ ህንጻ አጠገብ ኮፊኮሎጂ ያለበት Trend Residence Mall ላይ 50% ግንባታው የተጠናቀቀ B+G+23 ህንፃ ላይ ለንግድ ሱቅ/ ለቢሮ በካሬ 115,000 ብር ለሽያጭ!!!
✅ የንግድ ሱቆች ለሽያጭ
ዋጋ ( 6ኛ ወለል) 👉 34 ካሬ
በካሬ: 130,000 ብር
ጠቅላላ: 4,420,000 ብር
ዋጋ ( 7ኛ ወለል) 👉 13 ካሬ
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ ዋጋ: 1,495,000 ብር
ዋጋ ( 7ኛ ወለል) 👉 45 ካሬ
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 5,175,000 ብር
👉 የካሬ አማራጮች 13 ካሬ፣ 45 ካሬ፣ 58 ካሬ፣ 74 ካሬ እና 97 ካሬ ለሽያጭ ቀርቦላችኋል።
✅ ስቱዲዮ
ካሬ: 22.14 ካሬ ሜትር
ዋጋ (ከ16ኛ- 20ኛ ወለል)
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 2,546,100 ብር
ቅድመ ክፍያ: 763,830 ብር(30%)
(ከ18ኛ- 20ኛ ወለል) 👉 28.29 ካሬ
በካሬ: 115,000 ብር
ጠቅላላ: 3,253,350 ብር
ቅድመ ክፍያ: 976,005 ብር
✅ ባለ 1 መኝታ 29.52 ካሬ
አጠቃላይ ዋጋ 3,392,500 ብር
✅ ባለ 2 መኝታ 70.11
አጠቃላይ ዋጋ 9,114,300 ብር
✅ ባለ 3 መኝታ 101.25
አጠቃላይ ዋጋ 11,643,750 ብር
• Phone: 📞 +251910279260
✍️ t.me/amanueltesfayerealestate
👉 https://wa.me/251910279260
🏢 HOPE APARTMENTS 🏢
"Live Today, Look Forward"
✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን።

✅ Buying an apartment under construction is a smart move.
1️⃣ You don't have to pay millions of Cash at once, but you can pay hundreds of thousands of baht over time.
2️⃣ You have the freedom to design and build the finishing work of the apartment according to your own preferences and needs.
3️⃣ As the construction of the apartment is completed, the value of the house increases, allowing you to resell it and make a clean profit.
✅ Today, when you buy a house in apartment that we are selling through the megenagna, you will get the above benefits.
✳️ Square footage options:
👉 Studio 22.14, 28.29
👉 1-bedroom 30.75, 42.5, 47.5
👉 2-bedroom 67.65, 70.1, 90 sq m
👉 3-bedroom 92.5, 101.25 and 142.5 Sq.m
✳️ Delivery: 18 months
✳️ Only 15% down payment!
✳️ 10% discount when paying 50%
✨ Building amenities:
➥ Reception and building management, generator and more
• Phone: 📞 0910279260
📞 0711279260
✅ Join us on Telegram👇 https://t.me/+H0ozsbVtgn42MmI0

DOCNAH REAL ESTATE
Don't Settle for Average!
✅ Join us on Telegram👇 https://t.me/+H0ozsbVtgn42MmI0
Forwarded from Hope Apartments || Docnah Real Estate
✅ የንግድ ሱቆች ለሽያጭ
ዋጋ ( 7ኛ ወለል) 👉 45 ካሬ
ሙሉ ዋጋ: 4,657,500 ብር
✳️ ቅድመ ክፍያ 50% ብቻ!
✳️ ማስረከቢያ፦ 3 ወር ብቻ!
✳️ የካሬ አማራጮች 23 ካሬ፣ 26 ካሬ እና 45 ካሬ ለሽያጭ ቀርቦላችኋል።
Trend Park Mall ለ5 ቤቶች ብቻ የወጣ ለሳምንት የሚቆይ 20% ቅናሽ
📍መገናኛ ግሬስ ሞል አጠገብ
(መሶብ ሀበሻ ሆቴል ፊት ለፊት)
✅ ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ
🔰 በካሬ 89,100 ብር ብቻ
✳️ ማስረከቢያ፦ 18 ወራት
✳️ ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ
✳️ 100% ሲከፍሉ 20% ቅናሽ
የካሬ አማራጮች፦
✅ ስቱዲዮ
🤝 22.14 ካሬ፣ 28.29 ካሬ
✅ ባለ 1 መኝታ
🤝 30.75 ካሬ፣ 42.5 ካሬ፣ 47.5 ካሬ
✅ ባለ 2 መኝታ
🤝 67.65 ካሬ፣ 70.1 ካሬ፣ 90 ካሬ
✅ ባለ 3 መኝታ
🤝 92.5 ካሬ፣ 101.25 እና
✅ ባለ 4 መኝታ 🤝 142.5 ካሬ ናቸው።
✨ የህንፃው አገልግሎቶች፦
➥ የመዋኛ ገንዳ፣ ጂም
➥ ስፓ፣ ስቲም እና ሳውና ባዝ
➥ የልጆች መጫወቻ፣ ዴይ ኬር
➥ ካፌ፣ ሬስቶራንት፣ ሱፐር ማርኬት
➥ በቂ የመኪና ማቆሚያ
➥ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ መሙያ
➥ የሪሴብሽንና የህንፃ አስተዳደር
➥ ሊፍት፣ ጄኔሬተርና ሌሎችም
• Phone: 📞 +251910279260
📞 +251711279260
👉 Message directly on telegram http://t.me/amanueltesfayerealestate
➡️ Contact us via WhatsApp
👉 https://wa.me/251910279260
DOCNAH REAL ESTATE
✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን
👉 https://t.me/+H0ozsbVtgn42MmI0
👉 https://t.me/+H0ozsbVtgn42MmI0
ዋጋ ( 7ኛ ወለል) 👉 45 ካሬ
ሙሉ ዋጋ: 4,657,500 ብር
✳️ ቅድመ ክፍያ 50% ብቻ!
✳️ ማስረከቢያ፦ 3 ወር ብቻ!
✳️ የካሬ አማራጮች 23 ካሬ፣ 26 ካሬ እና 45 ካሬ ለሽያጭ ቀርቦላችኋል።
Trend Park Mall ለ5 ቤቶች ብቻ የወጣ ለሳምንት የሚቆይ 20% ቅናሽ
📍መገናኛ ግሬስ ሞል አጠገብ
(መሶብ ሀበሻ ሆቴል ፊት ለፊት)
✅ ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ
🔰 በካሬ 89,100 ብር ብቻ
✳️ ማስረከቢያ፦ 18 ወራት
✳️ ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ
✳️ 100% ሲከፍሉ 20% ቅናሽ
የካሬ አማራጮች፦
✅ ስቱዲዮ
🤝 22.14 ካሬ፣ 28.29 ካሬ
✅ ባለ 1 መኝታ
🤝 30.75 ካሬ፣ 42.5 ካሬ፣ 47.5 ካሬ
✅ ባለ 2 መኝታ
🤝 67.65 ካሬ፣ 70.1 ካሬ፣ 90 ካሬ
✅ ባለ 3 መኝታ
🤝 92.5 ካሬ፣ 101.25 እና
✅ ባለ 4 መኝታ 🤝 142.5 ካሬ ናቸው።
✨ የህንፃው አገልግሎቶች፦
➥ የመዋኛ ገንዳ፣ ጂም
➥ ስፓ፣ ስቲም እና ሳውና ባዝ
➥ የልጆች መጫወቻ፣ ዴይ ኬር
➥ ካፌ፣ ሬስቶራንት፣ ሱፐር ማርኬት
➥ በቂ የመኪና ማቆሚያ
➥ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ መሙያ
➥ የሪሴብሽንና የህንፃ አስተዳደር
➥ ሊፍት፣ ጄኔሬተርና ሌሎችም
• Phone: 📞 +251910279260
📞 +251711279260
👉 Message directly on telegram http://t.me/amanueltesfayerealestate
➡️ Contact us via WhatsApp
👉 https://wa.me/251910279260
DOCNAH REAL ESTATE
Don't Settle for Average!
✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን
👉 https://t.me/+H0ozsbVtgn42MmI0
👉 https://t.me/+H0ozsbVtgn42MmI0
Forwarded from Ethiopian SDA
መልካም ሰንበት
“ዛፍ ቢቈረጥ ደግሞ ያቈጠቍጥ ዘንድ፥ ቅርንጫፉም እንዳያልቅ ተስፋ አለው።”
— ኢዮብ 14፥7 —
HAPPY SABBATH
“For there is hope of a tree, if it be cut down, that it will sprout again, and that the tender branch thereof will not cease.”
— Job 14፥7 (KJV) —
• Phone: 📞 +251910279260
➡️ Message us directly on Telegram
✍️ t.me/amanueltesfayerealestate
➡️ Contact us via WhatsApp
👉 https://wa.me/251910279260
➡️ Follow our channel for exclusive updates& opportunities
👉 Telegram / https://t.me/Adventistnet
👉 Facebook / https://www.facebook.com/Jesusreturnsback
👉 Tiktok / https://www.tiktok.com/@gospelwillwon
👉 Twitter / https://x.com/Amanueltesfaye_
👉 WhatsApp / https://wa.me/251910279260
🔔 Stay connected experience elevated living with Trend Residence
💯✅ ወንጌል ያሸንፋል ✅💯
"Live Today, Look Forward"
✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
“ዛፍ ቢቈረጥ ደግሞ ያቈጠቍጥ ዘንድ፥ ቅርንጫፉም እንዳያልቅ ተስፋ አለው።”
— ኢዮብ 14፥7 —
HAPPY SABBATH
“For there is hope of a tree, if it be cut down, that it will sprout again, and that the tender branch thereof will not cease.”
— Job 14፥7 (KJV) —
• Phone: 📞 +251910279260
➡️ Message us directly on Telegram
✍️ t.me/amanueltesfayerealestate
➡️ Contact us via WhatsApp
👉 https://wa.me/251910279260
➡️ Follow our channel for exclusive updates& opportunities
👉 Telegram / https://t.me/Adventistnet
👉 Facebook / https://www.facebook.com/Jesusreturnsback
👉 Tiktok / https://www.tiktok.com/@gospelwillwon
👉 Twitter / https://x.com/Amanueltesfaye_
👉 WhatsApp / https://wa.me/251910279260
🔔 Stay connected experience elevated living with Trend Residence
💯✅ ወንጌል ያሸንፋል ✅💯
"Live Today, Look Forward"
✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
🔰 ዳንኤል የእግ/ር ሞገስ በእርሱ ላይ ስለበዛ በምርኮ በተወሰደበት ባእድ አገር፣ በሹመት ላይ ሹመት ሲሰጠው ሌሎች በቅናት ሊያጠቁት ተነሱ።
✅ በመጨረሻም ከአምላኩ ሕግ ጋር የተያያዘ ሴራ ሸረቡ።
በክፋት ባሴሩት ሴራም ጠልፈው ወደ አንበሶች ጉድጓድ እንዲጣል አደረጉት።
"ድንጋይ አምጥተው በጉድጓዱ አፍ ላይ ገጠሙበት" ዳን. 6፡ 17
ነገር ግን ሁል ጊዜ በቅንነት የሚያመልከው አምላኩ እግዚአብሔር የአንበሶቹን አፍ ዘጋ።
"ንጉሥ ሆይ፤ በፊቱ ቅን ሆኜ ስለ ተገኘሁ፣ በአንተም ፊት በደል ስላልተገኘብኝ፣ አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶቹን አፍ ዘጋ፤ እነርሱም አልጐዱኝም።” ዳን. 6:22
እኛም እንደ ዳንኤል እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ እያመልክን በፊቱም በቅንነት እየተመላለስን ስንኖር፣ ሰዎች የአንበሳውን ጉድጓድ አፍ ቢዘጉብንም፣ እግዚአብሔር ግን የአንበሶቹን አፍ ይዘጋልናል። ስሙ ይባረክ!
አምላካችን እግዚአብሔር ለእኛ ያሰበውን የሚከለክል ማንም የለም። በዳንኤል ህይወት የተፈጸመው ይህ ድንቅ ተአምር በንጉስ ዳርዮስ ግዛት ሁሉ የጌታ ታላቅነት እንዲህ በሚል አዋጅ እንዲነገር ምክንያት ሆነ፦
“ሰላም ይብዛላችሁ!
በማንኛውም የመንግሥቴ ግዛት ሰው ሁሉ፣ የዳንኤልን አምላክ እንዲፈራና እንዲያከብር ይህን ዐዋጅ አውጥቻለሁ።
እርሱ ለዘለዓለም የሚኖር፣ ሕያው አምላክ ነውና፣ መንግሥቱ አይጠፋም፤ ለግዛቱም መጨረሻ የለውም።
እርሱ ይታደጋል፤ ያድናልም፤ በሰማይና በምድር፣ ምልክቶችንና ድንቆችን ያደርጋል፤ ዳንኤልን ከአንበሶች አፍ አድኖታል።” (ቁ. 25-27)
✅ በቴሌግራም
👉 t.me/Adventistnet
ዳንኤል በሚያከናውነው የመንግሥት ሥራ ሊከሱት ሰበብ ፈለጉ፤ ነገር ግን አላገኙበትም፤ ዳንኤል ታማኝ፣ ጠንቃቃና በሥራው እንከን የሌለበት ስለ ነበር፣ በእርሱ ላይ ስሕተት ሊያገኙ አልቻሉም። ዳን. 6፡4
✅ በመጨረሻም ከአምላኩ ሕግ ጋር የተያያዘ ሴራ ሸረቡ።
በክፋት ባሴሩት ሴራም ጠልፈው ወደ አንበሶች ጉድጓድ እንዲጣል አደረጉት።
"ድንጋይ አምጥተው በጉድጓዱ አፍ ላይ ገጠሙበት" ዳን. 6፡ 17
ነገር ግን ሁል ጊዜ በቅንነት የሚያመልከው አምላኩ እግዚአብሔር የአንበሶቹን አፍ ዘጋ።
"ንጉሥ ሆይ፤ በፊቱ ቅን ሆኜ ስለ ተገኘሁ፣ በአንተም ፊት በደል ስላልተገኘብኝ፣ አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶቹን አፍ ዘጋ፤ እነርሱም አልጐዱኝም።” ዳን. 6:22
እኛም እንደ ዳንኤል እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ እያመልክን በፊቱም በቅንነት እየተመላለስን ስንኖር፣ ሰዎች የአንበሳውን ጉድጓድ አፍ ቢዘጉብንም፣ እግዚአብሔር ግን የአንበሶቹን አፍ ይዘጋልናል። ስሙ ይባረክ!
አምላካችን እግዚአብሔር ለእኛ ያሰበውን የሚከለክል ማንም የለም። በዳንኤል ህይወት የተፈጸመው ይህ ድንቅ ተአምር በንጉስ ዳርዮስ ግዛት ሁሉ የጌታ ታላቅነት እንዲህ በሚል አዋጅ እንዲነገር ምክንያት ሆነ፦
“ሰላም ይብዛላችሁ!
በማንኛውም የመንግሥቴ ግዛት ሰው ሁሉ፣ የዳንኤልን አምላክ እንዲፈራና እንዲያከብር ይህን ዐዋጅ አውጥቻለሁ።
እርሱ ለዘለዓለም የሚኖር፣ ሕያው አምላክ ነውና፣ መንግሥቱ አይጠፋም፤ ለግዛቱም መጨረሻ የለውም።
እርሱ ይታደጋል፤ ያድናልም፤ በሰማይና በምድር፣ ምልክቶችንና ድንቆችን ያደርጋል፤ ዳንኤልን ከአንበሶች አፍ አድኖታል።” (ቁ. 25-27)
✅ በቴሌግራም
👉 t.me/Adventistnet
Forwarded from Ethiopian SDA
ይህም የተባረከ ተስፋችን የሆነውን የታላቁን የአምላካችንንና የአዳኛችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ በመጠባበቅ ነው፤ እርሱም ከክፋት ሊቤዠን መልካም የሆነውን ለማድረግ የሚተጋውን የእርሱ የሆነውን ሕዝብ ለራሱ ያነጻ ዘንድ ራሱን ስለ እኛ ሰጥቶአል።
✍️ ቲቶ 2:13-14
🔰 Join እኔ አድቬንቲስት ነኝ || I'm Adventist Challenge Now!
Join Us 👉 @Adventistnet
Forwarded from Ethiopian SDA
... አገልጋዮችህንም የእሳት ነበልባል ታደርጋለህ።
📖 መዝሙር 104:4 📖
🔥 ትንታግ ትውልድ 🔥
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
✅ ረቡዕ ግንቦት 19 ጠዋት 3:00 ጀምሮ
🏆 አዲስ አበባ በሚገኙ ቤተክርስቲያናት ወጣቶች ጥምረት የተዘጋጀ የጾም እና የጸሎት ጊዜ
ቃል | ጸሎት | ምስክርነት | ዝማሬ
❤️ ግንቦት 9 ጠዋት 3:00 ጀምሮ ❤
• Phone: 📞 +251910279260
➡️ Message us directly on Telegram
✍️ t.me/amanueltesfayerealestate
➡️ Contact us via WhatsApp
👉 https://wa.me/251910279260
➡️ Follow our channel for exclusive updates& opportunities
👉 Telegram / https://t.me/Adventistnet
👉 Facebook / https://www.facebook.com/Jesusreturnsback
👉 Tiktok / https://www.tiktok.com/@gospelwillwon
👉 Twitter / https://x.com/Amanueltesfaye_
👉 WhatsApp / https://wa.me/251910279260
🔔 Stay connected experience elevated living with Trend Residence
💯✅ ወንጌል ያሸንፋል ✅💯
"Live Today, Look Forward"
✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
📖 መዝሙር 104:4 📖
🔥 ትንታግ ትውልድ 🔥
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
✅ ረቡዕ ግንቦት 19 ጠዋት 3:00 ጀምሮ
🏆 አዲስ አበባ በሚገኙ ቤተክርስቲያናት ወጣቶች ጥምረት የተዘጋጀ የጾም እና የጸሎት ጊዜ
ቃል | ጸሎት | ምስክርነት | ዝማሬ
❤️ ግንቦት 9 ጠዋት 3:00 ጀምሮ ❤
• Phone: 📞 +251910279260
➡️ Message us directly on Telegram
✍️ t.me/amanueltesfayerealestate
➡️ Contact us via WhatsApp
👉 https://wa.me/251910279260
➡️ Follow our channel for exclusive updates& opportunities
👉 Telegram / https://t.me/Adventistnet
👉 Facebook / https://www.facebook.com/Jesusreturnsback
👉 Tiktok / https://www.tiktok.com/@gospelwillwon
👉 Twitter / https://x.com/Amanueltesfaye_
👉 WhatsApp / https://wa.me/251910279260
🔔 Stay connected experience elevated living with Trend Residence
💯✅ ወንጌል ያሸንፋል ✅💯
"Live Today, Look Forward"
✅ በቴሌግራም👇👇👇 ይቀላቀሉን
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
👉 https://t.me/Adventistnet
Forwarded from Gerji SDA church Official
📢 ልዩ የቤት እና ቤተሰብ - መንፈሳዊ ፕሮግራም!
"እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን!" (ኢያሱ 24፡15)
በገርጅ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን የተዘጋጀ ልዩ የአምልኮ ፕሮግራም ተሳታፊ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል!
📅 ቀን: ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም.
በፕሮግራሙ የሚካተቱ፦
🎶 የመዝሙር አምልኮ
📖 የቃለ እግዚአብሔር መልእክት
💍 የቅድመ ጋብቻ እና የድህረ ጋብቻ ስልጠና
📚 ጠቃሚ ሥነ-ጽሑፎችና ትምህርቶች
🎁 ለጥንዶች በተለይ የተዘጋጀ አስደሳች ፕሮግራምና ልዩ እንግዳነገር ይጠብቃችኋል!
ኑ! ቤተሰብዎን፣ ጓደኞችዎንና ወዳጆችዎንም ይዘው ይምጡ፤ የልዩ በረከትን እና የመንፈሳዊ መነቃቃትን ቀን ያሳልፉ!
📍 አዘጋጅ: የገርጅ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን
🏡 የቤትና ቤተሰብ ንዑስ ክፍል