Addis Properties
187 subscribers
99 photos
18 videos
37 links
Luxury Appartment,Shoping mall and free investment consultant call 0928526165/0982921515
Download Telegram
Channel photo updated
በትልቁ የገበያ ማዕከል የንግድ ሱቅ በካሬ ከ126,500 ብር ጀምሮ
ከ24 ካሬ ጀምሮ እስከ 20% ቅናሽ
#EthiopianRealEstateMarket #comercial #ayatrealestate #diaspora
Check out my 2025 YouTube Recap! Get yours at youtube.com/recap
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ያለቀ ቤት
2bed room
107 ካሬ
ዋጋ 11M ብር
ቦታ ወሰን
09-82-92-15-15 ይደውሉ
#bet #appartement #EthiopianRealEstateMarket
የከተማው አይን ቦታ ይኑሩ
በ15% ቅድመ ክፍያ
606,251 ብር
ዋጋ በካሬ 89,815 ብር ጀምሮ
45-160 የካሬ አማራጭ
#EthiopianRealEstateMarket #diaspora #realestate
Live stream started
Live stream finished (34 seconds)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Support me by subscribe this channel 🙏🙏
https://youtube.com/@addisproperties1
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
5 የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ጥቅሞች
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

እርስዎን የቤት ባለቤት ለማድረግ የሚተጋው አያት ሪል እስቴት
በአያት፣ በሲኤምሲ፣ በቤሌር እና ካዛንችስ አካባቢ የሚገኙ
ለኑሮና ለስራዎ ምቹ የሆኑት ዘመናዊ አፓርትመንቶች ላይ
እስከ 25% የሚደርስ የበዓል ቅናሽ አዘጋጅቷል።
ለምን business የሚሆን ሱቅ እየፈልጉ ነዉ?

ለካፌ, ቡቲክ, ጂም, coffee house,ለዉበት ሳሎን, ስቶር, ክሊኒክ ለማንኛውም bussiness የሚሆኑ ሱቆች አሉን
በካሬ 126,500 ብር ጀምሮ
ሱቅ ከነ ሸማቹ
ከ25 ካሬ ጀምሮ
በ25% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 09-82-92-15-15 ይደውሉ
#EthiopianRealEstateMarket #diaspora #RealEstateInvesting
ሱቅ ከነ ገበያው የት ያገኛሉ?
በማይታመን ዋጋ
በካሬ ከ121,364 ብር ጀምሮ
25% ቅድመ ክፍያ
CMC ayat grand mall ያገኛሉ
እስከ 20% ቅናሽ
09-82-92-15-15 ይደውሉልን
👍1
15% ከፍለው ቀሪ 85% በግንባታ ሄደት ምንም የዋጋ ጭማሬ ሳያሳስብዎት ይከፍሉታል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የህልም ቤትዎን ዛሬ በ15% ቅድመ ክፍያ
ካዛንቺስ ባለው ሳይታችን ከእኛ ጋር ይጀምሩ
📲0982921515
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለንግድዎ ታስቦ ስለተሰራ ዙራዉን አፓርትመንት, ቪላ እና ኮንዶሚኒም ቤቶች የሚባዛበት ስለሆነ ገበያው አያሳስበዎትም
አያት ዞን 8 ዋና መንገድ የያዘ
ምድር ላይ 55ካሬ, 188ካሬ,208ካሬ
1ኛ ፎቅ ላይ ከ21ካሬ -79ካሬ 
በ2.9ሚ ብር ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ
የቀሩን ሱቆች ጥቂት ስለሆኑ ይፍጠኑ
0982921515 ይደውሉ
👍1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደርሳችሁ።

እርስዎን የቤት ባለቤት ለማድረግ የሚተጋው አያት ሪል እስቴት በአያት፣ በሲኤምሲ፣ በቤሌር እና ካዛንችስ አካባቢ የሚገኙ ለኑሮና ለስራዎ ምቹ የሆኑት ዘመናዊ አፓርትመንቶች ላይ እስከ 25% የሚደርስ የበአል ቅናሽ አዘጋጅቷል።

ለተጨማሪ መረጃ
0982921515/0928526165
#EthiopianRealEstateMarket #appartment #realestateinvesting@Addisproperties12
በቀራንዮ አደባባይ ፍቅር በመስቀል ላይ ተሰቀለ፤
ትሕትናም በችንካር ተቸነከረ። ይህ ዕለት የሕመም ብቻ ሳይሆን የድል ቀን ነው። ፀሐይ የፈጣሪዋን መራቆት ላለማየት የጨለመችበት፣ መጋረጃው ከላይ እስከ ታች የተቀደደበት፣ የሰው ልጅ የነጻነት ሰነድ በደም የታተመበት ታላቅ ዕለት!

"ስለ እኛ ቆሰለ፤ ስለ እኛም ደቀቀ፤ የእኛም ሰላም በእርሱ ላይ ነበረ..." (ኢሳ. 53:5)
ያለ በደሉ ስለ እኛ በደል ሙቶ ሕይወትን ለሰጠን፣ ለዓለሙ መድኃኒት ምስጋና ይሁን።

የመስቀሉ ፍቅር በልባችን ይንገስ!
👍1
እንኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ!
እስከ 25% የሚደርስ የበዓል ቅናሽ እና አዳዲስ ብሎኮችን በተመረጡ ሳይቶች ላይ አዘጋጅተን እርስዎን የቤት ባለቤት ለማድረግ እየጠበቅነዎት እንገኛለን፡፡የመኖሪያ ቤቶችን በ15% ቅደመ ክፍያ ከ874,558 ብር ጀምሮ
የንግድ ሱቆችን በ25% ቅድመ ክፍያ ከ728,184ብር ጀምሮ

መልካም በዓል
0982921515

አያት ዞሮ መግቢያዬ
👍2