" በሺህ የሚቆጠሩ ሻማዎች በአንድ ሻማ ሊለኮሱ ይችላሉ ያ በመሆኑም የሻማው እድሜ አያጥርም...የኛን ደስታ ለሰው በማካፈላችንም የኛ ደስታ አይቀንስም "ጉተማ ቡድሃ
💛ውብ አሁን!!
💛ውብ አሁን!!
👉 ዝነኛው የግሪኩ ፈላስፋ እና ኮሜዲያን CHRYSIPPUS ከዚ አለም በሞት የተለየው ራሱ በአንድ ወቅት በቀለደው ቀለድ ከመጠን በላይ በመሳቁ ነበር !
ድሮ በአማረኛ ክላስ ከገንዘብ እውቀት ይሻላል ብዬ የተከራከርኩት ልጅነት ይዞኝ ነው። ገንዘብ ሆይ ይቅር በለኝ እባክህን😭😭😭
እንስሳ መስለነው ነው እኮ ሀገሪቷን ፓርክ በፓርክ ያረገው 🤣🤣
Btw
Ya'll ever think abt..
በሬ ግን ያን ሁሉ ጮማ ተሸክሞ እንዴት ስትሮክ አይጨልፈውም? 🤔🤔

አክቲቪስት ነው መሰል! "እንቅልፍ እኮ እምቢ አለኝ" ይለዋል "እንዴት? መተኛት እኮ ህገመንግስታዊ መብትህ ነው?"🤔
አንተ ካልወሰንክ ሌላ ሰው ይወስንልሃል!
/
የአሜሪካ 40ኛው ፕሬዘዳንት ሆኖ ያገለገለው ሮናለድ ሬገን (Ronald Reagan) ውሳኔ የማስተላለፍን አስፈላጊነት ገና በልጅነቱ እንደተማረ ይናገራል ፡፡
ገና በልጅነቱ አንድ ጊዜ አክስቱ አዲስ ጫማ ልታሰራለት ወደ ጫማ ሰሪ ቤት ወሰደችው ፡፡ ጫማ ሰሪው እግሩን ከለካው በኋላ ...
“ እንዲሰራልህ የምትፈልገው ጫማ ቅርጹ ከእግር ጣቶች ጋር ክብ እንዲሆን ነው ወይስ አራት ማዕዘን እንዲሆን ነው የምትወደው?” ብሎ ጠየቀው፡፡
ሮናልድ ሬገን መወሰን አቅቶት ሲወላውል ጫማ ሰሪው “ ችግር የለውም ትንሽ ቀናት አስብበትና ትነግረኛለህ” አለው፡፡
ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ጫማ ሰሪው ሬገንን መንገድ ላይ አገኘውና፣ “የጫማውን ቅርጽ ጉዳይ ወሰንክ?” ብሎ ጠየቀው፡፡
ሬገንን፣ “ገና አልወሰንኩም” ብሎ መለሰለት፡፡
ጫማ ሰሪው “እሺ” ብሎ መንገዱን ከቀጠለ በኋላ በሚቀጥለው ቀን ጫማውን ሰርቶ እቤቱ ድረስ ላከለት፡፡ ሬገን ጫማውን ሲያየው የቀኝ እግር ጫማው ቅርጽ ክብ የግራ እግር ጫማው ቅርጽ ደግሞ አራት ማዕዘን መሆኑን ሲመለከት በጣም ደነገጠ፡፡
“ከዚያን ጊዜ ጀምሮ” ይላል ሬገን፣ “እነዚያን የግራና የቀኝ እግር ጫማዎች ባየኋቸው ቁጥር ስለ ውሳኔ ትልቅ ትምህርትን ያስታውሱኝ ነበር::
“አንተ የራስህን ውሳኔ ካልወሰንክ፣ ሌላ ሰው ለአንተ ይወስንልሃል፡፡ የውሳኔውን ውጤት የምትኖረው ግን አንተው ነህ :: "
በሕይወትህ በፍጹም ለሰው የማትተዋቸው “ወሳኝ ውሳኔዎች” እንዳሉ ታውቃለህ?!
በተለይም የሕይወትህን አቅጣጫ እስከወዲያኛው በሚያስቀይሩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔህን ችላ ባልከውና ሰው እንደፈለገ እንዲያደርገው በፈቀድክ ቁጥር ሌላ ሰው ይወስንልሃል፡፡
በዚህ ምድር ላይ ደግሞ ሌላ ሰው የወሰነልህን ውሳኔ መራራ ፍሬ እየበሉ እንደመኖር አስቀያሚ ነገር የለም፡፡
በሕይወታችን “ሁለት አይነት ጫማ አድርገን” ወዲህና ወዲያ የምንንገላታው የምንፈልገውን ነገር ቁርጥ አድርገን አውቀን ውሳኔያችንን እኛው ስላልወሰንን ነው፡፡
በጥንቃቄ፣ በጥበብና በሚዛናዊነት ከሰው ምክርንና ጥበብን ለመቀበል ክፍት የመሆንህን ጉዳይ እንደተጠበቀ ሆኖ . . .
// 🌞 ☀️ 💡 //
• የሕይወትህን ዓላማ አስመልክቶ ውሳኔህን በቁጥጥርህ ስር አድርግ፡፡
• የቀረውን ሕይወትህን ከማን ጋር በፍቅር እንደምትኖር ውሳኔህን በቁጥጥርህ ስር አድርግ፡፡
• የምትማረውን የትምህርት ዘርፍ አስመልክቶ ውሳኔህን በቁጥጥርህ ስር አድርግ፡፡
• ከፈጣሪ የተቀበልከውን ማንነትህን የመኖርና ራስህን የመሆንህን ጉዳይ አስመልክቶ ውሳኔህን በቁጥጥርህ ስር አድርግ፡፡
ሰዎች በአንተ ውስጥ ሆነው የመኖራቸውና የመወሰናቸው ዘመን ያብቃ!

🗣||የአንድ እንስራ ሶስት እውነታ
መልካም ንግግርን ከአንድ ሰዉ ሰማሁ
(ከአመታት በፊት ነው የተፃፈው የሆነ ሰው በጭራሽ እንደማይረሳው አውቃለው)
በአንድ ወቅት አባት ልጁን ይይዝና ለረጅም ጉዞ ይሠናዳል። ለጉዞዋቸውም ይሆን ዘንድ ስንቅ ቋጥረው መንገዳቸውን ቀጠሉ
በመጓዝ ላይ ሣሉም ወደ እነሡ መንደር የሚያልፉ ሠዎች ያገኝዋቸውና ከሠላምታ በሃላ የተሸከሙት እንሥራ ምን እንደሆነ ይጠይቋቸዋል አባትም የያዙት ወተተት መሆኑን ተናግረው ያልፉሉ
ጉዞዋቸው ረጅም ነበረና በሁለተኛውም ቀን ጉዞ ላይ ያገኝዋቸው ሠዎች ሥለ ያዙት ስንቅ ቢጠይቋቸው እርጓ ነው ሢሉ መለሡ
ጉዞዋቸው አብቅቶ ከመድረሻው ሲደርሡ ለሠዎቻቸው ቅቤ እንዳመጡላቸው ይነግርዋቸዋል
በአባቱ ዋሾነት ግር ያለው ብላቴና ” አባቴ ሆይ እንዴት ለአንድ ጥያቄ ሦሥት አይነት መልስ ትመልሣለህ?” ቢለው አባትም
” ግዜ ነው እንጂ ወተትም:እርጓም: ቂቤም የአንድ ወተት እውነታ ናቸው” ሲሉ መለሡለት
የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሀብቱም ድህነቱም ፤ ክፋት ደግነቱ የአንድ ሰው የተላያዩ እውነታዎች ናቸው፡፡

ነበልባሉ ጄኔራል
ካርታ እንደመሬት የሚያነበው ጄኔራል
ግስላዉ ጄኔራል አበባዉ
ጄኔራሎቹ በቅፅል ሥም
ሳተናው 👉 ጄ/ል አበባው
ግስላው -👉 ጄ/ል ጌታቸው
ነበልባሉ 👉 ጄ/ል ባጫ
ነጎድጓዱ 👉 ጄ/ል ስዩም
አይበገሬው 👉 ጄ/ል ዘውዱ
ድል ቁርሱ - ጄ/ል ብርሀኑ ጁላ
ሀገር ወዳዱ 👉ጄ/ል ዮሐንስ
አርዕድ አንቀጥቅጥ 👉ጄ/ል ይልማ
ካርታ እንደመሬት የሚያነበው ጄኔራል
ግስላዉ ጄኔራል አበባዉ
ጄኔራሎቹ በቅፅል ሥም
ሳተናው 👉 ጄ/ል አበባው
ግስላው -👉 ጄ/ል ጌታቸው
ነበልባሉ 👉 ጄ/ል ባጫ
ነጎድጓዱ 👉 ጄ/ል ስዩም
አይበገሬው 👉 ጄ/ል ዘውዱ
ድል ቁርሱ - ጄ/ል ብርሀኑ ጁላ
ሀገር ወዳዱ 👉ጄ/ል ዮሐንስ
አርዕድ አንቀጥቅጥ 👉ጄ/ል ይልማ
https://t.me/Addis_admas/101
pls share ...
pls share ...
Telegram
አዲስ አድማስ መዝናኛ እና መረጃ💚💛❤
🗣||የአንድ እንስራ ሶስት እውነታ
መልካም ንግግርን ከአንድ ሰዉ ሰማሁ
(ከአመታት በፊት ነው የተፃፈው የሆነ ሰው በጭራሽ እንደማይረሳው አውቃለው)
በአንድ ወቅት አባት ልጁን ይይዝና ለረጅም ጉዞ ይሠናዳል። ለጉዞዋቸውም ይሆን ዘንድ ስንቅ ቋጥረው መንገዳቸውን ቀጠሉ
በመጓዝ ላይ ሣሉም ወደ እነሡ መንደር የሚያልፉ ሠዎች ያገኝዋቸውና ከሠላምታ በሃላ የተሸከሙት እንሥራ ምን እንደሆነ ይጠይቋቸዋል አባትም…

ስኬት ማለት? ~ [ ወድቃለች ከሚሏት ኢትዮጵያ]
"ስኬት ማለት አሜሪካ መሄድ ቆንጆ ልብስ መልበስ ወይ መኪና መንዳት አይደለም! ወድቃለች ከሚሏት ኢትዮጵያ ወጥተው አድጋለች ከሚሏት አሜሪካ የወደቀ ኑሮ የሚመሩ ብዙ አሉ። ስኬት ማለት ባንተ ኑሮ ውስጥ ሌሎች ኑሮኣቸውን ማምጣት መቻል ማለት ነው።ባንተ ሳቅ ውስጥ የሚስቁ ሰዎችን መፍጠር ባንተ ደስታ ውስጥ የሚደሰቱ ሰዎችን መፍጠር ነው። ስኬትህ የሚናገረው የምትኖርበትን ቦታ ሳይሆን የምትኖርበትን አላማ ነው።"
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ

"እኔኮ የምጠጣዉ አንተን ለማናገር ድፍረት እንዳገኝ ነዉ" አላለችም
እኔኮ አዉቃታለዉ። ከቤት ለሚሪንዳ ተልካ ስትወጣ እንኳን ወይን ገዝታ በመልሱ ነዉ ሚሪንዳ ገዝታ የምትመጣዉ 😂😂😁😂 እኔ የምልሽ ወይኑን የገዛሽዉ ሚሪንዳዉን ለመግዛት ድፍረት እንዲሆንሽ ነዉ እንዴ ታዲያ?
😁😂😁😂🤣😂😅

ኢትዮጵያ በአለም ላይ ደካማ የኢንተርኔት አገልግሎት ካሏቸው ሀገሮች መካከል አንዷ ናት ብሎ ብሉምበርግ መረጃ አውጥቷል። ጎግል ደግሞ በአለም ላይ SEX የሚለውን ቃል በብዛት ጎግል ላይ ከሚፅፉ ሀገሮች መካከል ግምባር ቀደም አርጓታል። በደካማ ኢንተርኔት ሴክስ ሰርች ሲያደርግ እድሜውን የሚፈጅ ስብእናው የላሸቀ ህዝብ ነው ያለን። በእውነት ይሄ ህዝብ ክብር ይገባዋል። 😎
መልካም ቀን ይሁንላቹ ለሁላችሁም!
መልካም ቀን ይሁንላቹ ለሁላችሁም!
Just for fun....
ሴቶችና ወንዶች . .
-
# ሴቶቹ
ሴቶች ገብተው የመረጡትን ባል የሚሸጥ አንድ ሱፐር ማርኬት ተከፈተ አሉ። በሱፐር
ማርኬቱ መግቢያ ላይ ግብይቱ የሚከናወንበት የቤቱ ሕግና ደንብ ተጽፏል።
ባል ለመግዛትም ሆነ ለመምረጥ እዚህ ሱፐር ማርኬት መግባት የሚቻለው አንድ ጊዜ ብቻ
ነው!! ሱፐር ማርኬቱ 6 ፎቆች ያሉት ሲሆን ባል ገዢዋ ሴት ወደላይ አንድ ፎቅ በወጣች
ቁጥር የባል ዋጋ እየጨመረ ነው የሚሄደው። ገዢዋ ከደረሰችበት ፎቅ የመረጠችውን ባል
መግዛት ትችላለች፤ አሊያም ወደላይኛው ፎቅ መሄድ ትችላለች። ነገር ግን ፈጽሞ አልፋው
ወደመጣችው ወደታችኛው ፎቅ መውረድ አትችልም፤ የመጨረሻው ፎቅ መውጫ ነው።
እናም . . . ሴትየዋ ወደዚህ ሱፐር ማርኬት ጎራ ብላ ነበር። የመጀመሪያው ፎቅ በር ላይ
እንዲህ የሚል ይነበብ ነበር፦
«1ኛ ፎቅ ፦ እኚህ ወንዶች ሥራ አላቸው።»
ዝም ብላ ወደ ሁለተኛው ፎቅ ወጣች። ሁለተኛው ፎቅ በር ላይ እንዲህ የሚል ይነበብ
ነበር፦
«ሁለተኛ ፎቅ፦ እኚህ ወንዶች ሥራ አላቸው፣ ልጆች ይወዳሉ»
አሪፍ ነው፣ ግን እኔ ተጨማሪ እፈልጋለሁ ብላ እያሰበች ወደ ሶስተኛው ፎቅ ወጣች።
ሶስተኛው ፎቅ በር ላይ እንዲህ የሚል ይነበብ ነበር፦
«ሶስተኛ ፎቅ፦ እኚህ ወንዶች ሥራ አላቸው፣ ልጆች ይወዳሉ፣ በጣም መልከ መልካም
ናቸው።»
ዋው! ብላ እያሰበች ወደ ላይኛው ፎቅ ጉጉቷ እየገፋት አራተኛው ፎቅ ላይ ወጣች።
አራተኛው ፎቅ በር ላይ እንዲህ የሚል ይነበብ ነበር፦
«አራተኛ ፎቅ፦ እኚህ ወንዶች ሥራ አላቸው፣ ልጆች ይወዳሉ፣ በጣም መልከ መልካም
ናቸው፣ በቤት ውስጥ ስራ ሚስቶቻቸውን ያግዛሉ»
ኦ ማይ ጋድ!! ሲገርም . .. እያለች ተጨማሪ ኳሊቲ ፍለጋ ወደ አምስተኛ ፎቅ ወጣች።
አምስተኛው ፎቅ በር ላይ እንዲህ የሚል ይነበብ ነበር፦
«አምስተኛ ፎቅ፦ እኚህ ወንዶች ሥራ አላቸው፣ ልጆች ይወዳሉ፣ በጣም መልከ መልካም
ናቸው፣ በቤት ውስጥ ስራ ሚስቶቻቸውን ያግዛሉ፣ እንዲሁም እጅግ ፍቅር አዋቂ ናቸው።»
ከዚህኛው ፎቅ ልትሸምት ዳዳት። ነገር ግን አሁንም አይበቃኝም ብላ ወደ 6ኛው ፎቅ
ወጣች። ስድስተኛው ፎቅ በር ላይ እንዲህ የሚል ይነበብ ነበር፦
«ስድስተኛ ፎቅ፦ አንቺ 51 ሚሊዮን 762 ሺህ 45ኛ ጎብኚኣችን ነሽ። እዚህ ፎቅ ላይ
ባሎች የሉም። ይሄ ፎቅ ያለው ሴቶች ምን አሪፍ ሰው ቢያገኙም ባገኙት ሰው ባልነት
እንደማይረኩ ማሳያ እንዲሆን የተቀመጠ ነው። ስለጉብኝትሽ እናመሰግናለን!!!»
- - - - - - - -
# ወንዶቹ
ሚስቶች የሚሸጡበት ሱፐር ማርኬት ደግሞ እዚያው አቅራቢያ ተከፍቷል። የቤቱ ሕገ
ደንብ ከባል መሸጫው ጋር አንድ አይነት ነው - አንዴ ብቻ ነው የሚፈቀደው፣ ወደላይ እንጂ
ወደታች መውረድ አይቻልም፣ ወዘተ። እናም ወንዶቹ ሚስት ሊሸምቱ ወደ ሱፐርማርኬቱ
ጎራ ሲሉ ይሄንን ያገኛሉ፦
የመጀመሪያው ፎቅ ላይ እንዲህ የሚል ጽሁፍ ይነበባል፦
«1ኛ ፎቅ፦ እኚህ ሴቶች ጣት የሚያስቆረጥም ምግብ ማብሰል ይችላሉ»
ወንዶቹ ይሄንን አልፈው ወደ ሁለተኛው ፎቅ ይሄዳለሁ። ሁለተኛው ፎቅ ላይ እንዲህ የሚል
ጽሁፍ አለ፦
«2ኛ ፎቅ፦ እኚህ ሴቶች ጣት የሚያስቆረጥም ምግብ ማብሰል ይችላሉ፣ ትላልቅ ቂጥ
አላቸው»
.
.
.
ማንኛውም ወንድ ከሁለተኛ ፎቅ አልፎ ስለማያውቅ በ3፣ 4፣ 5 እና 6ኛ ፎቅ ላይ ያለውን
ማወቅ አልቻልኩምና የምነግራችሁ ነገር የለኝምምምምም!!
- - - - - - - - -

ብንገዛ ይሻለን ነበር ........ለሚሉ ከንቱ ጉልፃኖች...........
.....ወዳጄ.. ...............ኤፍሬም ስዩም በአንድ ምርጥ ....የአጫጭር ወጎች.. ..ስብስበብ...መፅሐፉ...ውስጥ ጎልፃን የሚል አንድ ቅፅ አንብቤ ነበር...ጎልፃን ...የሚለውን ቃል ስትሰማ ቀድሞ አይምሮህ ላይ የግሪክ ወይ ደሞ የ....ግእዝ ቋንቋ ሊመጣ ይችል ይሆናል ነገር ግን...ጎልፃን ከነዚህ ....አንዱ አይደለም ጎልፃን የሚለው ቃል ...የሚወክው ከ 30 ዎቹ አጋማሽ እስከ 40ዎቹ መጨረሻ የሚገኙትን ሰዎች ግን እነዚህን አመታት ምድር ለይ በመኖራቸው ....አንኳን መማር...መማረር ያልቻሉ በጥቅላቸው......ያን በሚያክል እድሜ ልክ እንደ 11 አመት ልጅ የሚያስቡ (ጎልማሳ እና ህፃኖች)አላዋቂዎች ናቸው ይላል........ዛሬ በዚህ እድሜያቸው .................ብንገዛ ኖሮ ......እያሉ ለአባቶቻቸው...ስቃይ...ለ ልጆቻቸው የመንፈስ ስብራት የሚመኙቱን...ከንቱ ጉልፃኖችን.....የሚገራ ..የሚቀጣ....አንድ ኢትዮጰያዊ ዛሬ ተወለደ ............ሚኒሊክ...የጥቁሮች አውራ..........ሚኒሊክ....ጥቁር ሰው......
@Addis_admas

ስለ ነገሮች ለማወቅ የምንጥረውን ያክል ራሳችንን ብናውቅ እጅግ አዋቂ እንሆን ነበር።ራስን ከራስ ጋር ማስተዋወቅ ትልቅ ጥበብ ነው።
ሰዎች ሰዎችን ለመቀየር የሚጥሩትን ያህል ራሳቸውን ለመቀየር ቢሞክሩ ሁሉም ሰላም ይሆን ነበር።
ከራሳቸው የሸሹ ሰዎች ምቹ ማረፊያ አያገኙም።እነሱም ማንንም አያሳርፉም።
ስለራሳችን የማናውቀውን ነገር ባወቅን ቁጥር ችግር የመፍታት አቅማችን በእጥፍ ይጨምራል።
በውስጡ ያልረካ በውጪው አይረካም።
ብዙ ችግር የሚፈጠረው ራሳቸውን ሳይቀበሉ ተቀባይነት ለማግኘት በሚሞክሩ ሰዎች ነው።
ደካማ ጎኑን ለማየት ያልተዘጋጀ ሌላ ደካማ ጎን ለመፍጠር የቆረጠ ነው።
#ማይረሳ_ነገር_ለወዳጆቾ_ሼር

ጠይም ደረቴ ላይ ፣ ፀጉሯን ነስንሳ
ባለንጋ ጣቶቿ ፣ መቃ አንገቴን ዳብሳ
"ተኛ እንጂ" ትላለች
ተስፋና ምኞቴ ፣ በሴራ ተጠልፎ
እንቅልፍና ህልሜ ፣ ከላዬ ተገፎ
ወንድ እንዴት ይተኛል?
እርቃን ሀገርና ፣ እርቃን ሴት ታቅፎ!😂
።።።።
ትግሉ ይቀጥላል✊
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
ባለንጋ ጣቶቿ ፣ መቃ አንገቴን ዳብሳ
"ተኛ እንጂ" ትላለች
ተስፋና ምኞቴ ፣ በሴራ ተጠልፎ
እንቅልፍና ህልሜ ፣ ከላዬ ተገፎ
ወንድ እንዴት ይተኛል?
እርቃን ሀገርና ፣ እርቃን ሴት ታቅፎ!😂
።።።።
ትግሉ ይቀጥላል✊
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen