Addis Ababa City land Development And Administration Bureau
5.08K subscribers
6.33K photos
67 videos
18 files
256 links
Download Telegram
በአዲስ አበባ ከተማ ባሉ በሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች ነፍሰ-ጡሮች፤ህፃናትን ያቀፉ እናቶች፤አካል ጉዳተኞች እና አረጋዉያን ረጅም ሰዓት በሰልፍ ሳይጠብቁ ቅድሚያ አግኝተው ድምፅ እንዲሰጡ እየተደረገ ይገኛል፡፡
መሀመድ ከማል አሊአልአሩሲ ድምጻቸውን ሰጥተዋል
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል
የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ድምፅ ሰጥተዋል::
ደ/ር ደበሌ ቃበታ የጉሙሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ድምፅ ሰጡ
የፍትህ ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሀና አርዐያ ሥላሴ፤ በቦሌ ክ/ከተማ 17/19 የምርጫ ጣቢያ ድምፃቸውን ሰጥተዋል
1
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ ድምፅ ሰጡ

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ በቦሌ ምርጫ ክልል ምርጫ ጣቢያ 17/19 በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል።