Addis Ababa City land Development And Administration Bureau
5.08K subscribers
6.34K photos
67 videos
18 files
256 links
Download Telegram
ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ድምፅ ሰጡ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ድምፃቸውን ሰተዋል።

ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!
የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሣ ድምፅ ሰጡ

የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 19፣ ምርጫ ጣቢያ ሁለት በመገኘት ድምፃቸውን ሰጥተዋል።
በአዲስ አበባ ከተማ ባሉ በሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች ነፍሰ-ጡሮች፤ህፃናትን ያቀፉ እናቶች፤አካል ጉዳተኞች እና አረጋዉያን ረጅም ሰዓት በሰልፍ ሳይጠብቁ ቅድሚያ አግኝተው ድምፅ እንዲሰጡ እየተደረገ ይገኛል፡፡
መሀመድ ከማል አሊአልአሩሲ ድምጻቸውን ሰጥተዋል
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል