የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን Addis Ababa City Administration Environmental protection Authority(official)
805 subscribers
13.3K photos
135 videos
17 files
194 links
Addis Ababa City Administration Environmental protection Authority የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ በለስልጣን
Download Telegram
ለአህጉር እና ዓለም አቀፍ ኩነቶች ተመራጯ መዲናችን አዲስ አበባ፣ በነገው ዕለት ሸህ ዛይድ 5 ኪ.ሜ ሩጫ በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ ታስተናግላች።

ውድድሩን ለመሳተፍ ከዱባይ የመጡ ልዑክ ቡድን የወዳጅነት ፓርክን ጎብኝተዋል!
#Ethiopia
#addisababa
ሀገር በልማት ስራዎች፣ ድንበርን በመከላከል፣ በሰንደቅ ዓላማ እና በሕግ ብቻ አትገነባም። ሀገር የምትገነባው በሕዝብ የጋራ ትውስታ፣ በጋራ ስሜት እና በታላላቅ የጥበብ ውጤቶችም ጭምር ነው። ይህ እውነት ዛሬ በቆሙት የሀገር ባለውለታ ታላላቅ ጠቢባን ሐውልቶች በአዲስ አበባ ከተማችን እውን አድርገናል
ከንቲባ አዳነች አቤቤ