የስፖርታዊ ጨዋነት ልኅቀት የነገሰበት የከተማችን አዲስ አበባ “ደርቢ” የእግር-ኳስ ክለብ ጨዋታ በድምቀት ተጠናቀቀ!
የከተማችን ድምቀት የሆኑት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና የእግር ኳስ ክለብ በአዲስ አበባ ስታድዮም በነበራቸው እጅግ ደማቅ እና ስፖርታዊ-ጨዋነት የነገሰበት ባለ ውብ ድባብ ጨዋታ ሆኖ ተጠናቋል።
የስፖርት ቱሪዝምን ዕውን ለማድረግ በቁርጠኝነት እየሰራች ባለቸው ከተማችን፣ እንዲህ ዓይነት ድምቀት የተላበሱ ስፖርታዊ ውድድሮች እንዲስፉፍ በትጋት ይሰራል።

❤1