የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን Addis Ababa City Administration Environmental protection Authority(official)
811 subscribers
13.3K photos
135 videos
17 files
194 links
Addis Ababa City Administration Environmental protection Authority የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ በለስልጣን
Download Telegram
ቃል በተግባር ፤ ሳይውል ሳያድር!

ተንቀሳቃሽ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎታችን በዛሬው ዕለት እየተዘዋወረ ወደህዝቡ ደጅ አገልግሎት ማድረሱን ጀምሯል።

አውተቡስ ላይ የተሰራዉ ተንቀሳቃሽ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎታችን መመረቁን ባበሰርን ማግስት፣ በንፉስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ-ከተማ በተለምዶ “ጀርመን አደባባይ” አካባቢ አገልግሎት ሲሰጥ ውሏል። ነገም ቀጥሎ በለሚ ኩራ ክፍለ-ከተማ አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን አካባቢ አገልግሎቱን መስጠቱን ይቀጥላል።

አዲስ አበባን ወደ ስማርት ከተማነት የማዘመን ጉዞ ቀጥሏል!!

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ