قناة أبي عبد الرحمن المرسي
2.91K subscribers
654 photos
154 videos
69 files
1.67K links
Download Telegram
የተውሂድ እምነት በዱንያም በአኸይራም  ለሰው ልጅ እድለኝነት መሰረት ነው ?
Anonymous Quiz
98%
እውነት
2%
ሀሰት
ምንም ያክልንኳን ስራቼው ቀላል ቢሆንም አላህ ጀነትን የሚያስገባቼው  ምን አይነት ሰዎችን ነው?
Anonymous Quiz
63%
ሙወሂዶችን
6%
ሙሽሪኮችን
31%
ደጋጎችን
وَمَا خَلَقۡتُ ٱلۡجِنَّ وَٱلۡإِنسَ إِلَّا لِيَعۡبُدُونِ
የሚለው የቁርኣን አያ በየትኛው ሱራ ነው የተገለፀው?
Anonymous Quiz
74%
ሱረቱ አዝ-ዛሪያት 51:56
20%
ሱረቱል አል_በቀራ 21:12
6%
ሱረቱል አል_ካህፍ 45:32
- مَدد يا فُلان ؟؟؟!.

🎙عبدالرزاق البدر

📲https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
የመውሊድ ቢድዓነት ብይን
ከብዙ ኡለሞች
🔷መውሊድ ቢድዓ ነው

🎙لمجموعة من العلماء
ــ سماحة الشيخ عبد العزيز بن باز رحمه الله
ــ علامة اليمن أبو عبد الرحمن مقبل الوادعي رحمه الله
ــ الشيخ محمد بن صالح العثيميين رحمه الله
ــ سليمان بن سليم الله الرحيلي حفظه الله
ــ الشيخ عبد العزيز الريس حفظه الله
ــ الشيخ العلامة المحدث محمد بن علي آدم الإثيوبي رحمه الله



https://t.me/abuabdurahmen
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ
للشيخ محمد بن جميل زينو

"ደርስ ቁጥር 8

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/530

ክፍል ሰባትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/601

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
ያጀማኣ የሚለቀቁትን ደርሶች በደንብ ተከታተሉ ጥያቄ የሚወጣው ከደርሶቹ ስለሆነ ባረከላሁ ፊኩም
Audio
ሶሞኑን ሸይኽ ዐ/ሐሚድ
ሽይኽ አልባኒን
" " ዑሰይሚንን
" " ሱለይማንን
" " ዐ/ዐዚዝ ረይስን ከሚንሀጅ አስወጥተዋል ሙብተዲዕ ብለዋል የሚል ተቆርጦ የተቀጠለ ድምፅ በመልቀቅ ፊትና የሚያራግቡ አካላት ለፈጠሩት ረብሻ በሸይኽ ዐ/ሐሚድ አልለተምይ የተሰጠ ምላሽ

https://t.me/bahruteka
ሀቅ አትደበቅም!

=> ሀቅ ብሎ ማለት ብዙ ሰወች የሄዱበት ወይንም ብዙ ሰወች ያሉበት ወይንም ብዙ ሰወች ትክክል ነው ብለው የመሰከሩለት አይደለም።

🔘 ሐቅ ብሎ ማለት በእሱ ላይ የቁርዓን እና የሐድስ መረጃ ያለበት ነገር ነው። 

▪️ ሀቅ ብሎ ማለት የጥንት የጧቶቹ የሄዱበት መንገድ ነው።

▫️ ሰወች በሀቅ ይመዘናሉ እንጅ ሀቅ በሰወች አይመዘንም።


◾️ ሀቅ ምንጊዜው ትኖራለች
……ሀቅ የበላይ ናት……

ሀቅ ትመነምናለችጅ አትበጠስም።!!!
!
📲https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية

للشيخ محمد حياة الولوي

"ደርስ ቁጥር 8

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531

ክፍል ሰባትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/603

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Forwarded from 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ)  (أبو حموية)
🟢ሊቢያ
يا أخوة دعواتكم لليبيا، فعدد الذين قتلوا جراء الإعصار والسيول والفيضانات تجاوز 6 آلاف, كتبهم الله من الشهداء. وعدد المفقودين أكثر من ذلك،، ولازالت الجهود متواصلة لإخراج الجثث. إنا لله وإنا إليه راجعون
"ወንድሞች ለሊቢያ ዱዓ አድርጉልን ።በማዕበልና በጎርፍ አደጋው የሞቱት ቁጥር ከ6 ሺ በላይ ነው።አላህ ከሸሂዶች ያድርጋቸው (ሙስሊሞችን)።
ያልተገኙ ደግሞ ቁጥራቸው ከዚህ በላይ ነው።…"

ይላል አንድ የሱነህ ተማሪ ሊቢያዊ ጎረቤቴ አቡ ዐብዱረህማን ከሊቢያ።
إنا لله وإنا إليه راجعون
VID_20230913_162147_134_13-09-23_16-22-31-987
<unknown>
ቁርአን ቀርተን ስንጨርስ ስመን ማስቀመጥ እንዴት ይታያል??
ቁርአን መሬት ሳናስበዉ ሲወድቅብን አንስተን መሳም እንዴት ይታያል??
🎙الشيخ محمد بن صالح العثيمين

📲
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ፦

“አላህ ወደ መልካችሁ እና ገንዘቦቻችሁ አይመለከትም፡፡ ነገር ግን ወደ ልባችሁና ተግባራችሁ ይመለከታል።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል:  2564

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
بسم الله الرحمن الرحيم
لو لا الاخوان المسلمون
لكان المسلمون إخوة

ليس بين السرورية والحرورية
فرق إلا السين والحاء

قاله الشيخ محمد أمان الجامي
صدق الشيخ والله وبالله وتالله
فمن يدافع عن السرورية
فكمن يدافع عن الحرورية
لا محالة!!!
ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ሃፊዘሁሏህ
እንድህ አሉ
!

"እኛ ሃቅን ግልጽ ከማድረግ አንወገድም
ብዙ ሰው የማይቀበለው ቢሆንም እንኳ"


📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
وَقَالَﷺ (مَنۡ عَمِلَ عَمَلًا لَيۡسَ عَلَيۡهِ أَمۡرُنَا فَهُوَ رَدٌّ) (أَيۡ غَيۡرُ مَقۡبُولٍ) (رَوَاهُ مُسۡلِمٌ)
በዚህም መሰረት ማነኛዉም የአምልኮ ስራ(ኢባዳ) ምንም እንኳ ጥሩ ቢሆንም አላህና መለዕክተኛው የላዘዙት፣ መለዕክተኛው ያልፈጸሙት እንዲሁም የላረጋገጡት ከሆነ ተቀባይነት እንደሌለው እንረዳለን
Anonymous Quiz
98%
እውነት
2%
ሀሰት
يَـٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ أَطِيعُوا۟ ٱللَّهَ وَأَطِيعُوا۟ ٱلرَّسُولَ وَلَا تُبۡطِلُوٓا۟ أَعۡمَـٰلَكُمۡ
ይህ የቁርኣን አያ የትኛው ሱራ ላይ ይገኛል?
Anonymous Quiz
37%
ሱረቱ አል ኢምራን 20:12
46%
ሱረቱ ሙሃመድ 47:33
17%
ሱረቱ አል አንኣም 57:33
አላህን የምናመልከው(የምንገዛው) በፍርሃት እና በተስፋ(በመከጀል) ላይ ሁነን)ነው ?
Anonymous Quiz
95%
እውነት
5%
ሀሰት