قناة أبي عبد الرحمن المرسي
2.9K subscribers
663 photos
155 videos
69 files
1.68K links
Download Telegram
Audio
AudioLab
🔷 አዲስ ሙሐደራ
🔷 المحضراة
عنوان المولد
አርስት መውሊድ ክፍል 0️⃣1️⃣

الأستاذ ابو عبد الرحمن عبد القادر بن حسن

#በኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብዱል ቃዲር ቢን ሐሰን

በድጋሚ የተለጠፈ

https://t.me/abuabdurahmen
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ
للشيخ محمد بن جميل زينو

"ደርስ ቁጥር 6

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/530

ክፍል አምስትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/583

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

እነዚህን ባህሪያቶች አላህ ይወፍቀን

ረሡል ﷺ እንዲህ ብለዋል
አራት ነገራቶች ባንተ ላይ ከተገኙ ዱንያ ላይ ምንም ያለፈህ ነገር የለም!
1-እውነትን መናገር
2- አደራን(አማናን) መጠበቅ
3- ጥሩ (መልካም) ስነ-ምግባር
4- ከሃራም ነገር ንፁህ የሆነን ምግብ መመገብ

{
#ምንጭ ሰሂህ አልጃሚ የሃዲስ ቁጥር 873
📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Forwarded from كوني سلفية على الجادة💡« لا تتحقق السَّلفيَّة والسُّنيَّةُ فِي أحد حتَّى يفارق أهل البدع (فافي بنت احمد أم محمد ونعيمة / اللهم فقهني في الدين (( احرص على ماينفعك واستعن بالله)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌸ነሢሀ ለሙዕሚኗ እህቴ ((ባሏን ከኔ ሌላ ካገባህ እኔን ፈተህ ለምትይዎ እህቴ  ምርጥ ምክር 🌸

📍الرّد على من تهدّد زوجها بالطّلاق إن هو

رغِب في التعدّد.

✍️ فضِيلة الشيخ: صالِح بن فوزان الفوزان -حفِظه الله-

❓️السّؤال:
يقول: أنا رجل متزوّج، ولديّ أبناء، وأرغب الزواج من الثانية، لكنّ زوجتي تعارض ذلِك، وتقول: إن تزوّجت لا بُدّ أن تطلّقني. وأنا أخشى فِتنة النّساء، فبماذا تنصحونني؟

✅️الجواب:
أن تتوكّل على الله، وأن تتزوّج، وتعدل بين الاثنين، لا تظلِم الأولى، أعطِها حقّها، وإذا لم تظلِمها؛ فليس لها حقٌ في أن تمنعك من الزّواج، هِي تُطالِب بحقّها فقط، فإذا قمت به وعدلت بينهنّ؛ فليس لها حقٌّ في المُطالبة بالطّلاق، وهِي تكون ظالِمةً إذا فعلت ذلِك، وجاء في الحدِيث: «أيُّما امرأةٍ سألت زوجها الطّلاق بغير حق، حرامٌ عليها رائِحة الجنّة»* هذا وعِيدٌ شدِيد، نعم.

ـــــــــــــــــ

*. صحّحه الألبانيّ في «صحيح سنن أبي داود» برقم (٢٢٢٦)، من حدِيث ثوبان رضِي الله عنه.

🎙فتاوى الحرم المكي - فقه الأسرة.
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية

للشيخ محمد حياة الولوي

"ደርስ ቁጥር 6

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531

ክፍል አምስትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/580

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
كشف الشبهات - مهمات العلم 1442.pdf
6.6 MB
የኔ ቢጤ ጀማሪወች ይችን ኪታብ ብታዩዋት
በሀገራችን ላሉ
አምታቾች እንደት መልስ መስጠት እንደምትችሉና እናንተም በሹብሃቸው እንዳትወድቁ እንዴት ያለች አሪፍ መከላከያ ሰይፍ ነች መሰላችሁ ።👌📚📚💐💐

PDF ለማግኘት👇
https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa/4477
لا تفقد الأمل - كلام يريح القلب - الشيخ محمد بن رمزان الهاجري
قناة طريق الهداية
ተስፋ አትቁረጥ

ልብ የሚያረጋጋ ንግግር።

🎙فضيلة الشيخ محمد رمزان الهاجري حفظه الله

📲https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
አቂዳ ማለት ሉገተን አንድ ሰው በቀልቡ የሚቋጥረው ነገር አቂዳ ተብሎ ይጠራል??
Anonymous Quiz
85%
እውነት
15%
ሀሰት
አላህ ሱብሀነሁ ወታኣላ የባሪያን ስራ አያውቀውም ከተከሰተ ቡሃላ እንጅ የሚሉት ፊረቆች እነማን ናቸው??
Anonymous Quiz
60%
ቀደርያዎች
24%
ሙዕተዚላዎች
16%
ራፊዳዎች
ባሪያ የራሱን ስራ በመስራት ላይ እራሱን የቻለ ነው (አላህ አያግዘውም )የሚሉት ፊረቆችስ እነማን ናቼው
Anonymous Quiz
49%
ሙዕተዚላዎች
44%
ቀደርያዎች
8%
ሰለፍያዎች
ላኢላሃ ኢለሏህን ከአላህ ውጭ የሚመለክ የለም ብለው የሚፈስሩት ሁሉልያዎች ናቼው
Anonymous Quiz
61%
እውነት
39%
ሀሰት
Forwarded from የመርሳ ሰለፍዮች የደርስ እና የዳዕዋ ግሩፕ (كوني سلفية على طريق السلف الصالح وأبشري بالخير)
የሙመይዓ ሙሪድ አትሁን
ድንህን ከትክክለኛ ሱኒዮች ተማር ሙመይዓ ከቢድዓ ሰወች ወላዕና በራዕ እንዳይኖርህ አድር ጋ ወደ ኢኽዋኖች መንሀጅ ትወሽቅሀለችና

Copy
መውሊድ ክፍል 2
በኡስታዝ አቡ አብድረህማን
🔷 አዲስ ሙሐደራ
🔷 المحاضراة
عنوان المولد
አርስት መውሊድ ክፍል 0️⃣2️⃣ና የመጨረሻው

الأستاذ ابو عبد الرحمن عبد القادر بن حسن

በኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብዱል ቃዲር ቢን ሐሰን

https://t.me/abuabdurahmen
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ
للشيخ محمد بن جميل زينو

"ደርስ ቁጥር 7

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/530

ክፍል ስድስትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/586

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
እውነታው ይህ ነው
አንዋር ስለ አሸይኽ አለተሚ
🟢እውነታው ይህ ነው

ስለ አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ ከዚህ በፊት አንዋር ካፀደቃቸው አንኳር እውነታዎች መካከል የተቀነጨበ⤵️

👌የሀገራችን ታላቅ ዓሊም

👌 መርጂኣችን (መመለሻ) የሆኑ ዓሊም

👌 የተለያዩ ፊረቆችን (አንጃዎችን) የደመሰሱ ጀግና

👌 ለሙስሊሞችና ለኢስላም ባለውለታ

👌 አንዋር እንደርሳቸው እንዲያደርገው አላህን የሚማፀን የሆኑ

👌 በጣም ዛሂድ (ለዱኒያ የማይበገሩ)

👌 ከታላላቅ ዑለማዎችና መሻኢኾች አንዱ

👌 በተለያዩ የእውቀት ዘርፎች ሃፊዝ

👌 ክብራቸውን ጥለው ለዲን የሚታገሉ

👌 ስህተታቸው ከተናገራቸው የሚቀበሉ

👌 ለዱኒያ ማታለያ አይበገሬ

👌 ለግል ክብራቸው የማይበቀሉ ታጋሽ

👌 ሲወደሱ የማይወዱ ተናናሽ

👌 በተደጋጋሚ መክረናቸው አልተመለሱም የሚባለው ውሸት ነው።

👌 ከስህተት በግልፅ መመለስን ከእርሳቸው ነው የተማርነው (አርኣያችን ናቸው)።

👌 የሱነህ ዓሊምን በጥሩ ባህሪያት መግለፅ የሱኒዮች ባህሪ ነው።

👌 እርሳቸውን መወረፍ ሌላ ድብቅ አለማ እንደለ ያመለክታል።

👌 በምን አቅም ነው እነ አንዋር ሸይኽ አለተሚን የሚተቹት⁉️

👌 እነዚህን ዑለማዎችን አብጠልጥለን ሰውን ወዴት ልንመራው ነው⁉️
قلت
እነዚህ እውነታዎች እንዳሉ ምንም የሚሽራቸው አዲስ ነገር አልተፈጠረም። በአንድ ራስ ሁለት ምላስ የሆነው አንዋር ግን በራሱ ዛቢያ በፍጥነት እየተሽከረከረ ያተራምሳል። ይህ ነው ግልፅ ጥመት❗️

ሑዘይፋ ኢብኑልየማን እንዲህ አሉ:- “የለየለት ጥመት ብሎ ማለት፣ የምታወግዘው የነበረውን ነገር እውቅና መስጠትህ ነው። የምታውቀው የነበረን እውነታ ደግሞ ማውገዝህ ነው። ወየውልህ በዲን ላይ መቀያየርን ተጠንቀቅ!፣ የአላህ ዲን አንድ ነው።” [አል-ኢባነቱል ኩብራ 571]

አሁንም ሰከን ብላችሁ ወደ ጤናችሁ ብትመለሱ ይበጃል።

https://t.me/Abuhemewiya
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية

للشيخ محمد حياة الولوي

"ደርስ ቁጥር 7

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531

ክፍል ስድስትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/589

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
🔻 አዎ የቁርኣርን የረሱል አለይሂ ስሰላቱ ወስሰላም ሱና ሲጣስ ይቆርቅርህ!

ኢማሙል አልበርበሃሪይ አሏህሸይዘንለትና ኢምዲህ ይላሉ

የአላህን ክታብ( ቁርኣንን) እና የረሱል ሱና የተፃረረ አካል የቢድዓ ባልተቤት ነው ምንም እንኳ የብዙ እውቀት በላቤት ቢሆንም!

ሸርሁ ሱና( 1—4)

ስለዚህ ሱናን ጥሶ ከተገኛ ማንም ይሁን ማን ይመለስበታል ።
✔️አንዳንዱ ሚስኪን ደግሞ ትላንት ኤገሌ የሱና ዘበኛ ነበር እንደት እሱን ትመልሳላችሁ ይላል።

ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ: –
በትላንት በሬ ማን አርሷል!? የትላን የሱና አርበኛ የሱና ዘበኛ እያልክ ሰዎችን በብዥታ አታመነታ እኛ በዛሬው እንጂ ......

አላህ ለሀቅ ይምራን በዛው ያፅናን!

https://t.me/abushuayb1
https://t.me/abushuayb1