Abrilo Tech
1.31K subscribers
266 photos
25 videos
8 files
148 links
Welcome to Abrilo Tech!
Your hub for Tech News, AI Tools, Apps, & Legit Online Work Strategies 💰
​📲 Tech Tips & Hacks
💵 Online Earnings & Freelancing
​Stay ahead & earn smarter! 🔥
📩 Contact: @Abrshi_1221
Download Telegram
Abrilo Tech
መቼስ እኔ ጋር ብቻ አይደለም😭😭😭😭
task ስሰሩ 3 ቀን - 5 ቀን እየቆያቹ ስሩ አሪፍ birr ሊሰጥ ይችላል
👍1
#Sirius

ይሄንን አፕ ትላልቅ ኢንፍሌንሰሮች ሳይቀሩ እያስተዋወቁት ይገኛሉ። ስለዚ እናንተም ብትሰሩ መልካም ነው ብየ በማሰብ ፖሰትኩላችሁ።

አሰራሩ

1. መጀመሪያ አፑ አወርዱት 👉 Download

2. open በሉት እና generate id ይላችኋል ኮፒ አርጋችሁ አስቀምጡ።

3. በኢሜላችሁ ወይም google account ክፈቱት

4. በመቀጠል ከላይ በቀይ ምልክት ባደረክላችሁ መሰረት በመግባት bind referral code አስገቡ 👉 764X2s

5. ማይን አስጀምሩ

referral code አስገብታችሁ screenshot comment መስጫ ላይ ላኩልኝ።

referral code 👉 764X2s

IPhone ተጠቃሚዎች SRTsirius ብላችሁ search በማድረግ አውርዱት።
Forwarded from Abrilo Tech (Ivar Tech)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Full video ⭐️

​ቡም ጋይስ! 💥 በኢትዮጵያ ብር (ETB) የሚከፍል ገራሚ ስራ ተገኝቷል 🎉

ብዙዎቻችሁ ይህንን ስራ ታውቁታላችሁ ብዬ አስባለሁ ይህ ስራ በቅርቡ ጠፍቶ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ተመልሷል።

አሰራሩ በጣም ቀላል ነው፤ የዋትስአፕ (WhatsApp) አካውንታችሁን ኮኔክት በማድረግ (በማገናኘት) ብቻ ከ 60 እስከ 150 ብር ይከፍላችኋል።
በተጨማሪም በሊንካችሁ አንድ ሰው ስትጋብዙ 50 ብር ይሰጣችኋል። ሌላው ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመዘገቡ የ 50 ብር ቦነስ (Welcome Bonus) ይሰጣል። ይህ በብዙዎች ዘንድ የተወደደ አሪፍ አፕ ነው።

​🏦 በአፑ የሰራችሁትን ገንዘብ ከ 100 ብር ጀምሮ በ Telebirr 🏦 እና (M-PESA)🏦 በቀላሉ ማውጣት ትችላላችሁ።

ቪዲዮው ላይ ከላይ ያለውን አሰራር ይመልከቱ። ለመመዝገብ ደግሞ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ👇

https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=250327 https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=250327
Family ደስ እሚል ዜና
GmailOn በአንድ Gmail task ከ$0.3 እስከ $0.33 እየከፈለ ነው

Start :
https://t.me/gmailONbot?start=5149162965
👍1
Abrilo Tech
Family ደስ እሚል ዜና GmailOn በአንድ Gmail task ከ$0.3 እስከ $0.33 እየከፈለ ነው Start : https://t.me/gmailONbot?start=5149162965
✔️ Email አካውንት ስትከፍቱ እንዳይታገድ የሚከተሉትን ምክሮች ነገሮች ሞክሯቸው፦

⛔️አካውንት ከከፈታችሁ በኋላ ወዲያውኑ ወደ አካውንቱ እንደገና አትግቡ።

⛔️አንዴ ከከፈታኅሁ በዃላ ሌላ አካውንት ከመክፈታችሁ በፊት 1–2 ሰዓት gap በዃላ ክፈቱ።
⛔️ በአንድ browser/ስልክ በቀን ከ2–3 በላይ አካውንት ባትከፍቱ አሪፍ ነው።
⛔️በአንድ IP address በቀን ከ2 በላይ አካውንት አትመዝግብ።
⛔️ VPN ወይም Public Proxy አትጠቀም።

⬇️የሚመከሩ⬇️

✔️Email ከከፈታችሁ በኋላ ወዲያውኑ Log out አድርጉ።
✔️Browser Incognito mode ተጠቀሙ ወይም ከእያንዳንዱ registration በኋላ clear cache አድርጉ።
✔️Android device emulator መጠቀም ትችላላችሁ።
✔️የተለያዩ portable browsers ተጠቀሙ።
✔️የተሻለ ነገር ከፈለጋችሁ የተለያዩ devices ተጠቀሙ።
✔️ አንዴ ከፍታችሁ ሌላ account ከመክፈታችሁ በፊት ትንሽ ቆይታችሁ ክፈቱ።
Bot link👇👇👇

https://t.me/gmailONbot?start=5149162965https://t.me/gmailONbot?start=5149162965
❤2
🤖 5 ጠቃሚ AI Tools!
1️⃣ ChatGPT — ለጽሑፍና ሀሳብ ማመንጨት።
2️⃣ Canva — ለግራፊክ ዲዛይን።
3️⃣ CapCut — ለቪዲዮ ኤዲቲንግ።
4️⃣ Google Gemini — ለጥናትና ሀሳብ ማመንጨት።
5️⃣ Grammarly — ለእንግሊዝኛ ጽሑፍ ማሻሻል።
💡 እነዚህን መሣሪያዎች ተጠቅመህ የዲጂታል ሥራህን ማቀላጠፍ ትችላለህ።
📌 ለተጨማሪ መረጃ፦ @AbriloTech
🔥1
Samsung ቀጣይ በሚያወጣው One UI 10 ላይ ትልቅ ለዉጥ እንደሚያደርግ እየተነገረ ይገኛል።

እንጠብቃለን 😍
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Samsung One UI የሚለውን ስያሜ ወደ
Galaxy OS ሊቀይር እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።

Galaxy OS ለየት ያለ Fluid የሆነ Design እንደሚኖረው ተጠቁሟል።

የተወሰነ ማሳያ ከላይ ባለዉ ቪዲዮ መመልከት ትችላላችሁ።

Galaxy OS 10 ✨

እንዴት አያችሁት?
Abrilo Tech
Full video ⭐️ ​ቡም ጋይስ! 💥 በኢትዮጵያ ብር (ETB) የሚከፍል ገራሚ ስራ ተገኝቷል 🎉 ብዙዎቻችሁ ይህንን ስራ ታውቁታላችሁ ብዬ አስባለሁ ይህ ስራ በቅርቡ ጠፍቶ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ተመልሷል። አሰራሩ በጣም ቀላል ነው፤ የዋትስአፕ (WhatsApp) አካውንታችሁን ኮኔክት በማድረግ (በማገናኘት) ብቻ ከ 60 እስከ 150 ብር ይከፍላችኋል። በተጨማሪም በሊንካችሁ አንድ ሰው…
🆓 ያለ ምንም ኢንቨስትመንት ገንዘብ የምትሰሩበት አዲስ መተግበሪያ ነው 🆕

🎁 የመመዝገቢያ ጉርሻ 50 ብር
🌟 አንድ ሰው ስትጋብዙ 50 ብር
💳 ዝቅተኛ የማውጣት መጠን 100 ብር

👛🔤🔤🔤🔤🔤
🏦 Telebirr
🏦 M_PESA

🤩🤩🤩🤩🤩🤩

ለመጀመር👇👇👇
https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=250327 https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=250327

⚠️ ማሳሰቢያ፦

📱 አዲስ የዋትሳፕ አካውንት
ከፍታችሁ ወይም የግል መረጃችሁ
በሌለበት ተለዋጭ የዋትሳፕ አካውንት
ብትሰሩ የበለጠ ይመከራል።

❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የ2018 የቅን ልቦች የአመቱ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሁለተኛ በመሆን አዶናይ ብርሃነ 50 ግራም ወርቅ ተሸላሚ ሆኗል።
😁2
1,013,609,241.93 የሰበሰቡት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሰራተኞች በሙስና ተከሰሱ

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ(ELMIS) ፕሮጀክት ላይ የተፈጸመ ከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ አጣርቶ መዝገቡን ለፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ልኮ ክስ መመስረቱን አስታወቀ
‎
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (Ethiopian Labor market information system (ELMIS)) ፕሮጀክት ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል በመፈፀም የተጠረጠረውን የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጅ የነበረው አቶ ብርሀኑ አለቃ አስገዶም እና በግብረ-አበሮቹ ላይ ከሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲያካሂድ የቆየውን ጥልቅ ምርመራ በማጠናቀቅ ለፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ልኮ ክስ መመስረቱን አስታውቋል።

ብርሃኑ አለቃ አስግዶም እና ሌሎች የተቋሙ ሠራተኞች፣ የሠራተኛና አሠሪ አገናኝ ኤጀንሲ ባለቤቶች እና ሌሎች ግለሰቦችን ጨምሮ 13 ሰዎች በዚህ ወንጀል ውስጥ የተሳተፉ ሲሆን ተጠርጣሪዎቹ የተሰጣቸውን የመንግሥት ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው እና ፕሮጀክቱን ከአሠራር ውጭ በማንቀሳቀስ ከጅምሩ የሲስተሙ የጥራት ደረጃ በተገቢው ሳይረጋገጥ ሥራ እንዲጀምር ማድረጋቸውን ፖሊስ በምርመራው አረጋግጧል።

ብርሃኑ አለቃ አስግዶም ላልተማሩ ወይም በቂ ሥልጠና ላልወሰዱ ለ81,236 ግለሰቦች ሕገ-ወጥ የሙያ ብቃት ምዘና ሰርተፍኬት (COC) በሲስተም እንዲሰጣቸው ያስደረገ ሲሆን የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ሠራተኛ ላልሆኑና ተቋሙ ከማያውቃቸው ሦስት ግለሰቦች ጋር በመመሳጠር ልዩ የሲስተም አስተዳዳሪ (Admin) መብት በመስጠት ዜጎች ያልሰለጠኑበትን ሐሰተኛ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ እንዲያገኙ ማድረጉን በምርመራ ተደርሶበታል።

ለዚህ የወንጀል ድርጊት ሁለት ሐሰተኛ የባንክ ሒሳብ ደብተሮች እንዲከፈቱ በማድረግ በዚህ ሕገ-ወጥ መንገድ አጠቃላይ 1 ቢሊየን 13 ሚሊየን 609 ሺህ 241ብር ከ93 ሣንቲም መሰብሰቡ በምርመራ ተረጋግጧል።

በተጨማሪም የወንጀሉ ፍሬ የሆነ በባንክ ሂሳብ ውስጥ ይገኝ የነበረ 249 ሚሊዮን ብር የታገደ ሲሆን ወንጀለኞቹ በረቀቀ ዘዴ ገንዘቡን ወደ የክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) በመቀየር ያስቀመጡትን 965 ሺህ 508 ዶላር ከፍተኛ ጥበብ በተሞላበትና በቴክኖሎጂ በታገዘ ምርመራ በፍርድ ቤት በማሳገድ ወደ ብሄራዊ ባንክ እንዲገባ ተደርጓል።

ከዚህ በተጨማሪም ተጠርጣሪዎቹ የውጭ ምንዛሪ ሳያስገቡ የታገዱ ኤጀንሲዎችን እግድ ያለአግባብ በማንሳት 10 ሚሊዮን 100 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበሉ እና 64,500 ዜጎችን በሐሰተኛ ቪዛ ሰነድ ወደ ጆርዳን እና ወደ ሌሎች የዓረብ ሀገራት በመላክ ለከፍተኛ እንግልት መዳረጋቸውን ፖሊስ ባደረገው የተጠናከረ ምርመራ ማረጋገጥ ችሏል።

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍትህ ሚኒስቴር፣ ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA)፣ ከፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል እና ከብሄራዊ ባንክ ጋር በመቀናጀት ባካሄደው ምርመራ በተጠርጣሪው ስም በለሚ ኩራ፣ በቦሌ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተሞች የተገዙ ከ55 ሚሊዮን እስከ 68 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ 6 ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች እንዲሁም በ68 ሚሊዮን ብር የተገዛ አንድ V6 ዘመናዊ መኪና በኤግዚቢትነት በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ አድርጓል።

ፖሊስ በዚህ ወንጀል ውስጥ የተሳተፉ እና ሕጋዊነትን ሽፋን በማድረግ መንግሥት ማግኘት የነበረበትን የውጭ ምንዛሪ ሳያስገቡ በቀሩ ኤጀንሲዎች ላይ እያደረገ ያለውን ምርመራ አጠናክሮ መቀጠሉን የፌደራል ፖሊስ መረጃ ያመላክታል።

ልጆቻቸው ወደ ውጭ ሀገር ሄደው መዳረሻቸው የጠፋባቸው ቤተሰቦች እና ከዚህ ወንጀል ጋር በተያያዘ መረጃ ያላቸው ዜጎችም በዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ (EFPApp)፣ በነፃ የስልክ መስመር (991) እና በሰው አልባ ስማርት ፖሊስ ጣቢያ (SPS) አማካኝነት ጥቆማ እንዲሁም በወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ በአካል በመቅረብ ምስክርነታቸውን እንዲሰጡ ጥሪ ቀርቧል።
ወይ Scam 😀 እንዲህም ህዝብን መብላት ይቻላል ለካ 😭
❤1
Breaking

Binance በcrypto ታሪክ ትልቅ የተባለ hack እንደደረሰበት እየተነገረ ነው።

በዚህም ምክንያት በአሁኑ ሰዓት የcrypto ዋጋ እያሽቆለቆለ ይገኛል።

ለጊዜው Binance ላይ withdrawal ማድረግ ቆሟል።
binance ላይ usdt suspended ?

Binance በፍጥነት Fix አድርጉት እንጂ 😪 ።

ብራችንን አምነን አስቀምጠናል ባይናንስን እናምነዋለን 😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁2🔥1
binance ብቻ ለመሰላቹ ለደነገጣቹ

እዚጋር ምታያቸው እንዳለ hacks የተደረጉ ናቸው 10exchange ነው የተደረጉት በተለያየ አመተ ምህረት እናም እና ቀዳሚነቱን binance ነው 6.3$B
2ተኛው lubian ነው 3.5B
ሌሎችን እንደሚከተሉት ናቸው
አብዛኛውን exchange hack ያደረጋቸው ኮሪያዎች ናቸው እነዚ አነጭፍን 😁 ከባድ ናቸው በጣም ነው
አዲስ ኦንላይን 💰ሥራ መቷል ለመስራት ዝግጁ ናችሁ? 🔥በ React 🤣 አሳዩኝ

🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜🔜
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥6