✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼^>
↩️ #سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
https://t.me/AbraribnAwal
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼^>
↩️ #سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
https://t.me/AbraribnAwal
Telegram
አብራር አወል ( Abu ubeyda)
ይህ ቻናል የአቡ ዑበይድ አብራር አወል ትምህርቶች የምለቀቁበት official ቻናል ነው። ሙሓደራዎች ደርሶች ሩዱዶች ሌላም መልዕክቶች ይተላለፉበታል
አድራሻውን ማወቅ አልቻልነም ብላችህ ማስተወቂያ ይሰራለት ብለችህ ለተጨነቀችህ ማስተወቂያው ይህ ነው።
👇👇
✍السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✅ውድ እና የተከበራችህ የመድረሰቱ አል-ወሰጢያ ደርስ ተከተታዮች በሙሉ የነገው እሁድ ደርስ ሰዓቱ እንደተጠበቀ ነው።
የሚሰጡ ደርሶች
1 📚ሪያዱ አስ-ሳሊሂን የኢማሙ ነወውይ ከ3:00 -4:00 ድረስ
2 📚ኢርሻድ ዒላ ሰሂሂል እዕቲቃድ የሸይኽ ፈውዛን ከ4:00- 5:00
3 📚ጣሃዊይ የአቢል ኢዝ ከ5:00- 6:00
የመድረሳችን አድራሻ
አዲስ አበባ በተለምዶ ስልጤ ሰፈር የሚባለው ሰፈር ከሸምሱ ሬስቶራንት በለችው ቂያስ 25 ሜትር ገባ ብሎ የለው ነው።

የተከበራችሁ እና የተወደዳችሁ የመድረሰቱ አል-ወሰጢያህ የመንዙመቱል በይቁኒየህ ደርስ ተከታታዮች በሙሉ ሁሌ ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ በሸይኽ ሁሴን መሀመድ አሲልጢይ የሚሰጠው ስለ ሐዲስ እውቀት የሚዳስሰው መንዙመቱል በይቁኒያህ ደርሳችን አላህ ካለ በሰአቱ ስለሚጀምር የእዉቀቱ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዛችኋል
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
ከታች ያለውን ሊንክ እየነካችሁ ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ ባረከላሁ ፊኩም🖊🖊
🔠🔠 -🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
https://t.me/alwesetiyehislamiccenter?videochat=cb7854d77e5ee830d8
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
ከታች ያለውን ሊንክ እየነካችሁ ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ ባረከላሁ ፊኩም🖊🖊
🔠🔠 -🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
https://t.me/alwesetiyehislamiccenter?videochat=cb7854d77e5ee830d8
Telegram
አል-ወሰጢየህ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል مركز الوسطية لتعليم الشريعة الإسلامية Al-wesetiyeh Islamic Knowledge Center
በዚህ ግሩፕ የተለያዩ የአቂዳ፣ የመንሃጅ፣ ተፍሲር ... እንዲሁም በተለያዩ መሻይኾች የሚሰጡ ትምህርቶችን በሰለፎች አረዳድ የሚሰራጭበት ይሆናል። ሌሎችንም ወደ ግሩፑ ይጋብዙ!!!
Forwarded from إن ربى رحيم ودود
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዉድ እና የተከበራችሁ የመድረሰቱ አል-ወሰጢያህ ደርስ ተከታታዮች በሙሉ
ዛሬ ሁልጊዜ ሐሙስ እና ጁምአ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ በኡስታዝ አብራር አወል(አቡ ዑበይዳህ) የሚሰጠው ሚንሀጅ ፊርቀቱ ናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ ኪታብ ቂርኣት አላህ ካለ በሰአቱ ስለሚጀምር የዚህ እውቀት ማዕድ ተካፋይ እንድትሆኑ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው!
ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ! መልካም ዕዉቀት!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/alwesetiyehislamiccenter?videochat=3e1c1fcb09a480e131

Forwarded from Nuredin Musa
منهاج_الفرقة_الناجية_والطائفة_المنصورة_1.pdf
632.8 KB
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼^>
↩️ #سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
https://t.me/AbraribnAwal
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼^>
↩️ #سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
https://t.me/AbraribnAwal
Telegram
አብራር አወል ( Abu ubeyda)
ይህ ቻናል የአቡ ዑበይድ አብራር አወል ትምህርቶች የምለቀቁበት official ቻናል ነው። ሙሓደራዎች ደርሶች ሩዱዶች ሌላም መልዕክቶች ይተላለፉበታል
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ነገ እሁድ ደርስ በሐጃ ምክንያት ከ3:00 በኋላ የለው ደርስ አይኖረንም
በመዘግየቴ አውፍ በሉኝ ውድ ወንድም እና እህቶቼ።
ነገ እሁድ ደርስ በሐጃ ምክንያት ከ3:00 በኋላ የለው ደርስ አይኖረንም
በመዘግየቴ አውፍ በሉኝ ውድ ወንድም እና እህቶቼ።
Forwarded from Nuredin Musa
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ዛሬ ሁሌ ሰኞ እና ዕሮብ ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ የሚሰጠው ኪታቡ ተውሒድ ደርሳችን አላህ ካለ በሰአቱ ስለሚቀጥል የደርሱ ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት ስንጋብዛችሁ በደስታ ነው።
ሊንኩን እየተጫናችሁ ግቡ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/alwesetiyehislamiccenter?videochat=c9b73a214dba95e9e7
ዛሬ ሁሌ ሰኞ እና ዕሮብ ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ የሚሰጠው ኪታቡ ተውሒድ ደርሳችን አላህ ካለ በሰአቱ ስለሚቀጥል የደርሱ ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት ስንጋብዛችሁ በደስታ ነው።
ሊንኩን እየተጫናችሁ ግቡ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/alwesetiyehislamiccenter?videochat=c9b73a214dba95e9e7
Telegram
አል-ወሰጢየህ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል مركز الوسطية لتعليم الشريعة الإسلامية Al-wesetiyeh Islamic Knowledge Center
በዚህ ግሩፕ የተለያዩ የአቂዳ፣ የመንሃጅ፣ ተፍሲር ... እንዲሁም በተለያዩ መሻይኾች የሚሰጡ ትምህርቶችን በሰለፎች አረዳድ የሚሰራጭበት ይሆናል። ሌሎችንም ወደ ግሩፑ ይጋብዙ!!!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ከ40 በላይ የለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ተጭናችህ አግኙ ።👇👇
https://t.me/yalekukitabochiSbs
ከ40 በላይ የለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ተጭናችህ አግኙ ።👇👇
https://t.me/yalekukitabochiSbs
Telegram
በአቡ ኡበይዳ (አብራር አወል) ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች የሚለቀቁበት ቻናል
በዚህ ቻናል በአላህ ፍቃድ በአቡ ኡበይዳ (አብራር አወል) ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።
➨አላህ መልካም የሻለት ሰው
📚 ዲኑን የስገነዝበዋል።
➨አላህ መልካም የሻለት ሰው
📚 ዲኑን የስገነዝበዋል።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዛሬ ሸይኽ በሐጃ ምክንያት መግባት አልቻሉም።
ዛሬ ሸይኽ በሐጃ ምክንያት መግባት አልቻሉም።
ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
➧ በ2017 E.C ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ [ የተመደባችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!!
🚌🚙🛩 የአላህ ፍቃድ ሆኖ ወደ ግቢያችን ተመድባችኋል፤ ለመምጣትም ቀኑን በመጠባበቅ ላይ እንደሆናችሁ እንረዳለን። እኛም ወላይታ ሶዶ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ የናንተን መምጣት በጉጉት እየተጠባበቅን እንገኛለን። ለዚህ ሲባል ጀመዐችን እናንተን ለመቀበል ሰፊ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል።
✅ ከምናደርግላችሁ መስተግዶዎች መካከል በጥቂቱ፦
1, ዶርማችሁን (የመኝታ ክፍላችሁን) ማሳየት እና ማመቻቸት
2, ምዝገባ እና ተያያዥ ጉዳዮችን ማስፈፀም
3, ካፌ (የመመገቢያ ቦታችሁን) ማመቻቸት
4, በትምህርት ጉዳይ መርዳት
5, ወደ መስጂድ ይዞ መምጣት እና
የመሳሰሉትን ትብብሮች ለማድረግ በመሉ ነሻጣ ላይ እንገኛለን።
↪️ ከናንተ የሚጠበቀው ከዚሀ በታች በተፃፉት የጀማዐችን አባላት ስልኮች ከአሁን ጀምራችሁ በመደወል ማንኛውንም አይነት ጥያቄ መጠየቅ እና እንዲተባበሯችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ዋናውና መርሳት የሌለባችሁ ወላይታ ሶዶ ስትደርሱ መደወል!!! 📞☎️📲
✔️ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲይ ሙስሊም ተማሪዎች ተወካዮች ስልክ ቁጥር
1, =ረስላን ነጃ
📲 094 84113261
2,=ሰሚር በድሩ
📲 0910560832
3, አማን ሸረፋ
📲 0930514163
4, አብዱልመናን ሰማን
📲 0954944329
5,አንዋር
📲0924133583
6, ሰዒድ ሙሀመድ
📲0943191889
7, ሰማን
📲0973040760
☑️ከኦሮሚያ ክልል የምትመጡ አማርኛ ለሚያስቸግራቹ ወንድሞች
በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል የምትፈልጉ መረጃ መጠየቅ ማጣራት ትችላላቹ
6, ኢማም ገላን
📲0918948405
7,አብዱረዛቅ ሙሐመድ
📲0954583898
💈 N.B በእህቶችም በኩል በቂ ዝግጅት ስላደረጉ የሴት እህቶቻችን ስልክ ቁጥር የምትፈልጉ እህቶች ከላይ በተጠቀሱ ወንድሞች አማካኝነት ማግኘት ትችላላቹ
➽ ይህን የምናረገው ያለ ምክንያት አይደለም።
1, አንደኛ እና ዋነኛው ሸሪአችን እንግዶቻችንን እንድናከብር ስለሚያዘን ነው።
2, የእናንተን እንግልት ለመቀነስ
3, ሶዶ ላይ ካሉ ከዲን እና ከዱንያ ሌቦች ለመጠበቅ ነው።
💥 ማሳሰቢያ፦ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ [ሰለፊይ ሱኒይ] ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ ከዚህ በታች ካሉት የቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ ውጪ ምንም አይነት የሚዲያ ቻናል የለውም።
ከዚ ወጪ ያሉት ቻናሎችንም ይሁን ግሩፖችን
እኛን አይወክሉም ይህንን አዉቃችሁ ከወዲሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን
✍️ ዑመር አልፋሩቅ መድረሳ
የወላይታ ሶዶ ሰለፊያ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ መድረሳ .
🕌አጅራሻ ወላይታ ሶዶ ከዩንቨርሲቲው ዋና በር ፊት ለፊት 200 m ገባ ብለዉ ያገኙታል
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/wsumtj
https://t.me/wsumtj
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

Wolaita Sodo University እና አካባቢዋ ሰለፊዮች ጀመዓ
إنَّ اللَّهَ لا يَقْبِضُ العِلْمَ انْتِزَاعًا يَنْتَزِعُهُ مِنَ العِبَادِ، ولَكِنْ يَقْبِضُ العِلْمَ بقَبْضِ العُلَمَاءِ، حتَّى إذَا لَمْ يُبْقِ عَالِمًا اتَّخَذَ النَّاسُ رُؤُوسًا جُهَّالًا، فَسُئِلُوا فأفْتَوْا بغيرِ عِلْمٍ، فَضَلُّوا وأَضَلُّوا.
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዉድ እና የተከበራችሁ የመድረሰቱ አል-ወሰጢያህ ደርስ ተከታታዮች በሙሉ
ዛሬ ሁልጊዜ ሐሙስ እና ጁምአ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ በኡስታዝ አብራር አወል(አቡ ዑበይዳህ) የሚሰጠው ሚንሀጅ ፊርቀቱ ናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ ኪታብ ቂርኣት አላህ ካለ በሰአቱ ስለሚጀምር የዚህ እውቀት ማዕድ ተካፋይ እንድትሆኑ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው!
ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ! መልካም ዕዉቀት!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/alwesetiyehislamiccenter?videochat=15423c2940ac612169