አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
Forwarded from Mila (nur husen)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ እና የተከበራችሁ ወንድምና እህቶቼ አላህ ካለ ነገ የጁምአ ሶላት ላይ በ ሁዳ መስጅድ እና በ ኮዬ ፈጬ አቡዘር መስጂድ ላይ የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም ስላለ የተመቸው ሁሉ እንዲሁም ያልተመቸውም በማመቻቸት አብራችሁን እንድትሄዱ ስንል በትህትና እንጠይቃለን
ሴቶች 5:00 ላይ 25 አስባልት ጋር እንድትገኙ
ወንዶች 4:30 ላይ 25 አስባልት ጋር እንድትገኙ
ትራንስፖርት ተዘጋጅቱዋል
مدرسة شيخ الإسلام إبن تيمية رحمه الله
Forwarded from Abdelsemed Jemal
Forwarded from Abdelsemed Jemal
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

👉 በኸይር ነገር ላይ ሳትሰለቹ ስትሽቀዳደሙ የነበራችሁ ወንድምና እህቶች በሙሉ እስከ አሁኑ ሰዓት ድረስ ከጎናችን ሆናችሁ ለምታደርጒት ኸይር ስራ በሙሉ ጌታችን الله ባማረ መልኩ ይቀበላችሁ 🤲🤲🤲 እያልን ከዚህም በዃላ ለሚኖረን የኸይር ስራ ላይ የተለመደውን ግንባር ቀደምትነታችሁን እንደምታሳዩን ባለ ሙሉ ተስፋ ላይ ነን::

ከዚህም በመነሳት የነገው የዒድ አደባባይ ሰላት ላይ በመገኘት ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳን በአላህ ፍቃድ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ እንታደገው በማለት ጥሪያችንን እናቀርባለን::

ለበለጠ መረጃ : 0900670055
======================

የእናንተው መድረሳ ኢብኑ ተይሚያህ ======================




=============================
Forwarded from Abdelsemed Jemal
Forwarded from Abdelsemed Jemal
📕 ፆም አላለቀም
============================

📕 ቁርዓንም አልሄደም
============================

📕 መስጂዶችም አልተዘጒም
============================

📕 አጅር ( ምንዳም ) አይቋረጥም
============================

🌹 ጌታህን አምልከው እርግጠኛ የሆነው ሞት እስከሚመጣህ ድረስ
============================

🩸ጌታችን አላህ ሆይ ልባችንን አንተን በመታዘዝ ላይ አፅናልን
============================

መልካም ዒድ ይሁንላችሁ



/=//=/=/=/=/=/=/=/=/=/=/=/=/=/=/
Forwarded from Bil Ab
✅ አላህ ቀጣይነት ያለው ሰደቃህን መዝግቦልህ የቂያማ ቀን ተነባብሮ ተራራ የሚያክል ኸይር ይዞ እንዲመጣ አትከጅልምን?
🍀 ካንተ ወዲያ የሚመጡት ሰዎች የሰራኸውን አይተውና ተደስተው ዱዓ እንዲያደርጉልህ አትፈልግምን?
📌ተበራቱ ወንድሞች። ይህ የአላህ ቃልኪዳን ነው
مَّثَلُ الَّذِينَ يُنفِقُونَ أَمْوَالَهُمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ كَمَثَلِ حَبَّةٍ أَنبَتَتْ سَبْعَ سَنَابِلَ فِي كُلِّ سُنبُلَةٍ مِّائَةُ حَبَّةٍ ۗ وَاللَّهُ يُضَاعِفُ لِمَن يَشَاءُ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ
የእነዚያ ገንዘቦቻቸውን በአላህ መንገድ የሚለግሱ ሰዎች (ልግስና) ምሳሌ በየዘለላው ሁሉ መቶ ቅንጣት ያለባቸውን ሰባት ዘለላዎች እንደ አበቀለች አንዲት ቅንጣት ብጤ ነው፡፡ አላህም ለሚሻው ሰው (ከዚህ በላይ) ያነባብራል፡፡ አላህም ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡
❖ የመድረሳው ሕጋዊ የባንክ ሂሳቦች
➢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000531011191
➢ ዘምዘም ባንክ 0020015820101 ወይም 200158
➢ ኦሮሚያ ህብረት ባንክ 1056600021008
➢ ንብ ባንክ 7000039004459
➢ አቢሲኒያ ባንክ 124379733
➢ አዋሽ ባንክ 014251085217200
የላካችሁበት Screenshot አያይዛችሁ ላኩልን https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25
❤1👍1