አቡ መሀመድ አብድልሰመድ ኢብኑ ጀማል
202 subscribers
400 photos
150 videos
78 files
592 links
👉 ይህ ቻናል በወንድማችን አብድልሰመድ ጀማል የተለያዩ አጠር ያሉ ጠቃሚ ምክሮች እንዲሁም ደርሶች እና መልእክቶች ይተላለፋሉ
Download Telegram
Forwarded from Abdelsemed Jemal
🌹🌹🌹 ብስራት ብስራት ብስራት 🌹🌹🌹


🤝 ውድ የኢስላም እንቁ የሆናችሁ ወንድም እና እህቶች በሙሉ የአላህ እዝነት እና ማህርታው ይወፍቃችሁ እያልን አዲስ ብስራት ይዘንሎት ስንመጣ በታላቅ ደስታ ነው ::

በውዱ አሻራችሁን ስታሳርፉበት በነበረው ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ በእረመዳን ምክንያት ተቋርጦ የነበሩ የተለያዪ ሼርዓዊ ቂርዓቶች እንደሚጀምር ልንነግሮት ወደናል ::


በዚህም መሰረት ከ ነገ ማክሰኞ 08/08/16
ጀምሮ የተማሪዎች ምዝገባ የምንጀምር ሲሆን ፈጠን ብላችሁ እንድትመዘገቡ እና ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በማለት እናሳውቃለን::


ለበለጠ መረጃ :- የመድረሳው ቢሮ በአካል መምጣት ወይም :- 0940030365
በመደወል የተሟላ መረጃ ያግኙ::

📕مدرسة شيخ الإسلام إبن تيمية رحمه

📕ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ

=========================
﴿نُزُلًا مِن غَفورٍ رَحيمٍ﴾
الشيخ | عبدالله الموسى
☝️ ጌታችን አላህ ነው ብለው ያመኑ የጊዜ የሁኔታዎች መቀያየር ሳይበግራቸው በያዙት ሀቅ የሆነው እምነት ላይ ሞት ከዚህ አለም እስከሚወስዳቸው ድረስ ከአቋማቸው ወለም ዘለም ሳይሉ ለፅዕናተኛ አማኛች ሽልማታቸው ምንኛ ያማረች አደረጋት

👉 ይህን የላቀ የሆነው የጌታችን የአላህን ቃል 📼 በማስተንተን እናድምጠው
Forwarded from Typing.....
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
        ውድ የ ኢብኑ ተይምያህ የ ተማሪ ወላጆች እደሚታወቀው መድረሳውን ለመግዛት ጥቅት ቀርቶናል ነገርግን የ መድረሳውን የቤት ኪራይ እና ሌሎች ወጪዎችን ለመሸፈን መድረሳው እኪከዛ ድረስ ለዚ ወጪ የሚውል ክፍያ ማስከፈል ጀምረናል
በመሆኑ ለ አንድ ተማሪ በወር
ከ 150 ብር እስ ከ 300 ብር የቻላቹት በመክፈል እንድታግዙን እንጠይቃለን               
የክፍያ ቦታ አብኑ ተይምያ መድረሳ
ለበለጠ መረጃ
+251940030365
+251910888094
مدرسة شيخ الإسلام إبن تيمية رحمه الله
Forwarded from إبراهيم إبن ليلآ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
   አዋጅ አዋጅ የ ብስራት ዜና ለ እውቀት ፈላጊዎች በ ሙሉ
     ውድ የኢብኑ ተይምያህ (25) መድረሳ አባላቶች እንደምን ከረማችሁ ከብዙ ኸይር
ስራዎች እና ከ ኢባዳ ቡሃላ አሁን ደግሞ ወደ ኢልም እምንመለስበት ሰዓት ደርሶዋል እና
ሁሌም ቢሆን አዳዲስ የ መማር ማስተማር ሂደት በ መቅረፅ እንዲሁም ተማሪዎችን በ አጭር ጊዜ ተማሪዎችን በ አስደማሚ ፍጥነት በ መቀየር የሚታወቀው ይህ መድረሳ በዚ ሰዓት ደሞ ለ ኢልሙም እንዲሁም ለ ሙአመላ የሚጠቅሙ አጠር ያለች መካሪመል አህላቅ በ ምትል ርዕስ የተዘጋጀች በዚ ላይ ምትዳስስ ሪሳላ በ ኮርስ መንገድ ተዘጋጅታለች
በዚ ላይ መሳተፍ ምትፈልጉ እብኑትይሚያ መድረሳ በ አካል በ መገኘት
ከ ሀገር ውጪ በ ኦን ላይን ለሆናችሁ ደግሞ በዛው ስዓት በዚ የ telgram ገፅ ላይ ላይቭ ይተላለፋል
ሪሳላዋ መድረሳው በ ነፃ አዝጋጅቶዋል
ኦን ላይን ለምትከታተሉ pdf👇

ሰዓቱ ከ መግሪብ እስክ ኢሻ ጁመዐ እና ቅዳሜ
ለ ሴቶች በቂ ቦታ አለ
እስቲ ማነው ዝግጁ
የ ኮርሱ አዘጋጅ አቅራቢ ኡስታዝ አብድል ሰመድ(አቡ ሙሀመድ) ሃፊዘሁላ
مدرسة شيخ الإسلام إبن تيمية رحمه الله
Forwarded from إبراهيم إبن ليلآ
የ ኮርሱ ኪታብ pdf
🔑🗝🔑🗝🔑🗝🔑🗝🔑🗝🔑🗝

🔑 የቀልብ ህይወትን መክፈቻ🗝

ኢብኑል ቀይም አልጀውዚ رحمه الله
እንዲህ አሉ:-

{{ ♥️ የቀልብ ህይወት መክፈቻ ቁልፉ

🔓 ▫️ ቁርዓንን ማስተንተን

🔓 ▫️ በለሊቱ ጊዜ ወደ አላህ መዋደቅ

🔓 ▫️ ወንጀሎችን መተው }}


📚📖 ( ሀዲል አርዋህ ) [ 100]


============================
ጌታችን አላህ የልባችንን ህይወት ይክፈትልን
ከመጥፎ ነገር ልባችንን ያሽግልን

=============================
Forwarded from إبراهيم إبن ليلآ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
   አዋጅ አዋጅ የ ብስራት ዜና ለ እውቀት ፈላጊዎች በ ሙሉ
     ውድ የኢብኑ ተይምያህ (25) መድረሳ አባላቶች እንደምን ከረማችሁ ከብዙ ኸይር
ስራዎች እና ከ ኢባዳ ቡሃላ አሁን ደግሞ ወደ ኢልም እምንመለስበት ሰዓት ደርሶዋል እና
ሁሌም ቢሆን አዳዲስ የ መማር ማስተማር ሂደት በ መቅረፅ እንዲሁም ተማሪዎችን በ አጭር ጊዜ በ አስደማሚ ፍጥነት በ መቀየር የሚታወቀው ይህ መድረሳ በዚ ሰዓት ደሞ ለ ኢልሙም እንዲሁም ለ ሙአመላ የሚጠቅሙ አጠር ያለች መካሪመል አህላቅ በ ምትል ርዕስ የተዘጋጀች በዚ ላይ ምትዳስስ ሪሳላ በ ኮርስ መንገድ ተዘጋጅታለች
በዚ ላይ መሳተፍ ምትፈልጉ እብኑትይሚያ መድረሳ በ አካል በ መገኘት
ከ ሀገር ውጪ በ ኦን ላይን ለሆናችሁ ደግሞ በዛው ስዓት በዚ የ telgram ገፅ ላይ ላይቭ ይተላለፋል
ሪሳላዋ መድረሳው በ ነፃ አዝጋጅቶዋል
ኦን ላይን ለምትከታተሉ pdf👇

ሰዓቱ ከ መግሪብ እስክ ኢሻ ጁመዐ እና ቅዳሜ
ለ ሴቶች በቂ ቦታ አለ
እስቲ ማነው ዝግጁ
የ ኮርሱ አዘጋጅ አቅራቢ ኡስታዝ አብድል ሰመድ(አቡ ሙሀመድ) ሃፊዘሁላ
مدرسة شيخ الإسلام إبن تيمية رحمه الله
👌2
Forwarded from Abdelsemed Jemal
👍1
Audio
👉 በዑስታዝ   አቡ መሀመድ       አብድልሰመድ  ጀማል
https://t.me/Abdelsemd_ibnu_jemal
📚ሁስነል ሁሉቅ 1
"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
👍3
Forwarded from Abdelsemed Jemal
👍1
Forwarded from Abdelsemed Jemal
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته

👉 አጠር ያለች ኮርስ

👉 ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ

👉 📼 ርዕስ መልካም ስነ ምግባር በሚል

👉 መምጣት ላልቻለ በቴሌግራም ቻናላችን
በቀጥታ ስርጭት መከታተል ይችላሉ

👉 የኮርሱ ፒዲኤፍ ኪታብ ከ👇 እታች ያገኛሉ

🏠 ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ 🏠


=============================
👍3