#ሰዎች_መኪናህን_ሳይሆን_አንተን_ያክብሩ
ሰዎች እንዲወደዱ እና እንዲደነቁ ለሌሎች ሰዎች መልዕክት ለመስጠት ሀብታም መሆን ይፈልጋሉ፡፡ ነገር ግን በእውናዊው ዓለም ብዙ ጊዜ እነዚያው ሰዎች ሀብታም የሆኑ ሰዎችን ማድነቅ ይተዋሉ፡፡
ልጄ ከተወለደ በኋላ የጻፍኩት ደብዳቤ እንዲህ ይላል፣ “በጣም ውድ መኪና፣ እጅግ በጣም ውብ ሰዓት እና ትልቅ ቤት ልትፈልግ ትችላለህ፡፡ ነገር ግን እኔ እነግርሃለሁ ይህ አያስፈልግህም፡፡ የሚያስፈልግህ ከሌሎች ሰዎች ክብር እና አድናቆት ነው፡፡ እናም በጣም ውድ ነገሮች እነዚህን ነገሮች ያመጣሉ ብለህ አታስብ፡፡ እነግርሃለሁ በአብዛኛው አያመጡም- በተለይም እንዲያከብሩህ እና እንዲያደንቁህ ከምትፈልጋቸው ሰዎች፡፡”
ይህን የተማርኩት እንግዳ ተቀባይ (valet) ሆኜ በምሰራበት ወቅት ነው፡፡ ሁሉም ሰዎች ፌራሪ እየነዱ ወደ ሆቴሉ ሲመጡ አተኩሬ ስመለከት ሲያዩኝ ምን እንደሚያስቡ ማሰብ ጀመርኩ፡፡ በሄዱበት በማናቸውም ቦታ ሁሉ ሰዎች አተኩረው ይመለከቷቸዋል፡፡ እነርሱም እንደሚወዱት እርግጠኛ ነኝ፡፡ የተደነቁ እንደሚመስላቸው እርግጠኛ ነኝ፡፡
ነገር ግን ስለ እነርሱ እንደማላስብ ወይም እንዳልተመለከትኳቸው ያውቃሉ? መኪናው ላይ ብቻ አተኩሬ እንደተመለከትኩ እና ራሴን ከሹፌሩ ቦታ ላይ ሆኜ ማየቴን ያውቃሉ?
እኔም ሆነ ሌሎች ሰዎች- በመኪናው የምንደነቅ ሰዎች ምንም ትኩረት እንዳልሰጠናቸው ሹፌሩን እንዳልተመለከትን ሳያውቁ ነው- አድናቆትን እንደሚያመጣላቸው በማሰብ ትልቅ መኪና የገዙት? ፌራሪ የገዙት?
ይህ ተመሳሳይ ሀሳብ በትልልቅ ቤቶች ለሚኖሩም ይሰራል? አዎን በእርግጠኝነት፡፡
ጌጣጌጦች እና አልባሳት? አዎን፡፡
እዚህ ላይ ላስተላልፈው የፈለግኩት ሀሳብ ሀብት መፈለግን ስለማቆም አይደለም፡፡ አልያም እጅግ ውድ መኪናዎችን መፈለግ ስለማይገባ አይደለም፡፡ ሁለቱንም እወዳችኋለሁ፡፡
ሰዎች በጥቅሉ በሌሎች ለመከበር እና ለመደነቅ መነሳሳታቸው በውስጣችን ያለ ረቂቅ መረዳት ነው፡፡ ነገር ግን ይህን በመፈለግ እጅግ በጣም ውድ ነገሮችን ለመግዛት ገንዘብን መጠቀም ከምናስበው በላይ የሚያስገኝልን እጅግ በጣም ትንሽ ነገር ነው፡፡
ክብር እና አድናቆት ግብህ ከሆነ፣ እንዴት እንደምትፈልገው ጥንቁቅ ሁን፡፡ ትሁት መሆን፣ ደግነት እና ሰው መውደድ ብዙ ክብር ያመጣልሃል፡፡ ከየትኛውም ነገር በላይ፡፡ ከየትኛውም ኃይል በላይ፡፡
join us....
@Ab_book

❤7👍4
#ያለ_ዓላማ_መኖር_የተከለከለ_ነው!!!
የተወለድከው በዓለም ውስጥ ለውጥ ለማምጣት እንጂ ዝም ብሎ ለመኖር ብቻ አይደለም፡፡ ለዓለም ታስፈልጋታለህ፡፡ ለጎረቤትህ ታስፈልገዋለህ- ለአንተም ጎረቤትህ ያስፈልግሃል። ዓላማህ ገና ምን እንደሆነ ላታውቅ ትችላለህ፤ ነገር ግን እዚያ ውስጥ አለ፡፡ እግዚአብሔር ያውቃል፡፡ ሊያሳይህም ይፈልጋል፡፡
የሕይወትህ ዓላማ በአሁኑ ጊዜ በዘር መልክ ያለ ይመስላል፡፡ የአንተ ዘር ልትሰራው የተወለድክለት መሆኑን ትገነዘባለህ። ልትሰራው የተወለድክለት የአንተ ዘር ነው፤ የአንተ ዘርም ልትሰራው የተወለድክለት ነው፡፡ ስጦታህን ስትተክለው ልትሰራው በተወለድክለት ተግባር ታድጋለህ፡፡ ታበዛዋለህ፡፡ አንዲት ትንሽ ዘር በውስጧ ፍሬ የሚያፈራ ዛፍ የመሆን አቅም የያዘች ናት፡፡
ፔንሲልቬንያ ውስጥ በአንድ ኮንፈረንስ ላይ ንግግር በማደርግበት ጊዜ አንዲት ሴት አገኘሁ፡፡ ይህቺ ሴት በሆቴሉ ውስጥ ሠራተኛ ብትሆንም እኔ በምናገርበት ስብሰባ ውስጥ ተቀምጣ ነበር፡፡ ስጦታን ስለማግኘትና እምቅ ችሎታን ስለመኖር ሳስተምር ተካፍላ ስለነበር በሚቀጥለው ቀን እኔን ፈልጋ አነጋገረችኝ፡፡ ከዚያ “ዛሬ ስጦታዬን ነክተኸዋል” አለችኝ፡፡
በሚቀጥለው ቀን የጋገረችውን ጥቂት ብስኩቶች ይዛልኝ መጣች፡፡ ከዚያ ሰጠችኝና “ይህ የእኔ ስጦታ ነው” አለችኝ፡፡ እኔም ብስኩቶቹን ይዤ ወደ ሆቴል ክፍሉ ተመልሼ ጥቂት በላሁ፡፡ ነግሬሃለሁ ከዚህ በፊት ተሞክሮ ነበረኝ፤ ብስኩቱ ውስጥ ምን እንደከተተችበት አላውቅም፣ ግን ምንም ይሁን ምን ያ ጣዕም በምድር ላይ መኖሩን በጭራሽ አላውቅም፡፡ ከዚያ ለምሽቱ ክፍለ ጊዜ ተመልሼ ስሄድ አገኘኋት፡፡
ከዚያ “እመቤት፣ ይህ የአንቺ ስጦታ ነው፡፡ አንቺ አልጋ የምታነጥፊ የሆቴል ሰራተኛ ሳትሆኚ ብስኩት ሰሪ ነሽ። ይህንን ስጦታ መውሰድና በእርሱ መገልገል መጀመር ያስፈልግሻል” አልኳት፡፡ እነዚያን ብስኩቶች መጋገር እንድትጀምርና ለሁሉም ቤተሰቦቿና ጓደኞቿ ልክ እንደ ዕጽ በነፃ መስጠት እንድትችልና የመጀመሪያውን በነፃ ሰጥታ ቀጥሎ ምን እንደሚከሰት እንድታይ ነገርኳት፡፡
ከአንድ ዓመት በኋላ ወደዚያ ቦታ ተመልሼ በሄድኩ ጊዜ፣ እዚያ ብዙ ሰዎች ነበሩ፡፡ ከዚያ ግን አንድ የሚያምር ልብስ የለበሰች ለየት ያለች ሴት ወጣች፡፡ ማን እንደሆነች አላወቅኩም ነበር፡፡ እሷም “ታስታውሰኛለህ? ባለፈው ዓመት ያገኘኸኝ ሴት ነኝ፡፡ የብስኩቷ እመቤት ነኝ” አለችኝ፡፡
“ወይ ጉድ! ተጨማሪ ብስኩት አለሽ?” አልኳት፡፡ ከዚያ የሚያምር ስም የተጻፈበት ቆንጆ ቦርሳ ሰጠችኝ፤ በውስጡም እነዚያ ብስኩቶች በደንብ ታሽገውና በላያቸው ቆንጆ መለያ ተጽፎባቸው ነበር፡፡ ታሪኳን ነገረችኝ፡፡
“አንተ ከሄድክ በኋላ፣ ብስኩቶች መጋገርና በነፃ መስጠት ጀመርኩ፡፡ ከዚያ ብስኩቶቹ ተፈላጊ መሆን በመጀመራቸው፣ ቤተሰቦቼ ለድግሶቻቸው ብዙ ብስኩቶች ማዘዝ ጀመሩ፡፡ በሆቴሉ ውስጥ የሚሰሩ ሰዎችም እንዲሁ፡፡ ከዚያማ በየሳምንቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ ብስኩቶች ማዘጋጀት ጀመርኩ፡፡"
"አሁን እኔ የብስኩት ፋብሪካ አለኝ፡፡ ከመቶ በላይ ሰዎችን ቀጥሬያለሁ፡፡ በከተማ ውስጥ ያሉ መደብሮች ብስኩቶቹን መግዛት ጀምረዋል፡፡ የመጽሐፍት መደብሮች እንኳ መግዛት ጀምረዋል፡፡ ከአሁን በኋላ የሆቴል አልጋ አንጣፊ አይደለሁም፡፡”
ሳምኳት፤ ከዚያ የሰጠችኝን ቦርሳ ይዤ ወደ ሆቴል ክፍሌ ተመለስኩ፡፡ ብስኩቶቹን ለመብላት ቸኩያለሁ፡፡ ቦርሳውን ስከፍት ግን የታሸገ ነጭ ፖስታ አገኘሁ፡፡ ከፍቼ አየሁት፡፡ ከትንሽ የምስጋና ማስታወሻ ጋር 10,000 ዶላር ነበረበት፡፡ ማስታወሻውም “በብስኩቴ ስጦታ ላይ ስለተሳተፍክ አመሰግናለሁ” ይል ነበር፡፡
የበለጠ “የብስኩት እመቤቶች” ያስፈልጉናል ብዬ አስባለሁ። ወደ ስጦታ ስለመግባት ኃይል የሚናገር ጥሩ ምስክርነት ነው።

❤18👍4
#አስደናቂ ታሪክ
ሁለት ልጆች የቤቱን በር አንኳኩ፤ አባታቸው በሩን እንደከፈተ "አባዬ፣ ልንጠይቅህ ነው የመጣነው" አሉት።
የአባታቸው ፊት ግን ጠቆረ። በፍጥነት ወደ ውስጥ ጎትቶ አስገባቸውና፣ "ለምን መጣችሁ? እኔ አዲስ ቤተሰብ እና ሚስት እንዳለኝ አታውቁም እንዴ?" አላቸው በቁጣ።
አንደኛው ልጅ በእርጋታ "አባዬ፣ ብር ፈልገን ነው። ከጠዋት ጀምሮ እህል አልቀመስንም። ትምህርት ቤትም ከሄድን ቆየን" አለ።
አባትየው ይሄንን ሲሰማ ደነገጠ "ምን? በየወሩ ለቀለብ ብዬ የምልከውስ ብር የት ይሄዳል?" አለ::
ልጆቹም አንገታቸውን ደፉ። "አባዬ፣ እማዬ ማታ ማታ ከወንድ ጓደኛዋ ጋር ለመዝናናት ትወጣለች። ገንዘቡንም በቁማር ታጠፋዋለች። አባዬ... እባክህ ካንተ ጋር እንኑር?" ብለው ለመኑት።
ሰውየው ተጨነቀ። "በፍጹም አይሆንም! አሁን እኔ አግብቻለሁ። ሚስቴ ይህንን አትቀበልም" አለ።
ልክ በዚህ ጊዜ ነፍሰ ጡር የሆነችው ሚስቱ ብቅ አለች።
ሰውየውም ተንተባተበ "ውዴ... ላስረዳሽ እችላለሁ..." እያለ ሲንቀጠቀጥ እሷ ዞር ብላ ሄደች።
በዚህ ጊዜ ሰውየው በፍርሃት ገንዘብ አውጥቶ ለልጆቹ ሰጣቸው። "ቶሎ ሂዱ! ችግር ሳትፈጥሩ ውጡልኝ። በኋላ እኔ እመጣለሁ" አላቸው።
ነገር ግን ሚስቱ ተመልሳ መጣች፤ በእጆቿ ምግብ ይዛ ነበር። "ልጆች፣ ተርባችኋል አይደል? ቁጭ በሉና ብሉ" አለቻቸው በፍቅር።
ልጆቹ በደስታ በሉ:: በልተው ሲጨርሱም ወደ መታጠቢያ ቤት ወሰደቻቸው። የደከመ ፊታቸውን አጠበቻቸው፣ ፀጉራቸውን አስተካከለችላቸው። ልጆቹም ለመጀመሪያ ጊዜ የእናትነትን ፍቅር እና ርህራሄን አጣጣሙ።
ከዚያም ባሏን ወደ ጎን ጠራችውና "ለምን አልነገርከኝም?" አለችው።
"እንዴት ብዬ እንደምነግርሽ ሳስብ ፈራሁ። ገንዘብ ሰጥቼ ልሸኛቸው አስቤ ነበር" አለ።
ሚስቱ ግን በእርጋታ፣ "ገንዘብ ብቻውን ለልጆች ደስታን አይሰጥም፣ ቤተሰብ ያስፈልጋቸዋል። እዚሁ ከእኛ ጋር ይኑሩ" አለችው።
ሰውየው፣ "ግን ላንቺ አይከብድሽም? ይሄ እኮ በጣም ትልቅ ውሳኔ ነው" አላት።
ሚስቱም መልሳ "እኔ የእውነተኛ እናት ፍቅር እሰጣቸዋለሁ። የእኔም ልጆች ናቸው" አለችው::
ይህንን ሁሉ ቀርበው ሲሰሙ የነበሩትም ልጆች በደስታ እየሮጡ መጡና እንጀራ እናታቸውን አጥብቀው አቀፏት፤ እንባቸውም ይወርድ ነበር።
-------------- --------------- -------------
የእንጀራ እናት ሁሉ ክፉ አይደለችም፤ አንዳንዶቹ ከወለደችው እናት በላይ አዛኝ ናቸው።
ገንዘብ ልጆችን አያሳድግም፤ ፍቅር እና ቤተሰብ ነው የሚያሳድገው።
የወለደችው እናት ኃላፊነት ሲጎድላት፣ ሌላ ሴት እናት ልትሆን ትችላለች።

❤17
ሶስቱ “የተጽእኖ-ስልጣን” የሚሰጡህ ነገሮች
ማንኛውም ተግባር ከስልጣን ውጪ ባዶ የሆነውን ያህል፣ ማንኛውም ስልጣንም ከተጽእኖ ውጪ ባዶ ነው! እንዳብራራ ይፈቀደልኝ፡፡
ሁለት አይነት የስልጣን ምንጮች አሉ፡-
አንደኛው ስልጣን ቀድሞ ከነበረን ቅድመ-ሁኔታ ወይም ከመደበኛ ሹመት የሚመጣ ስልጣን ነው፡፡ ለምሳሌ፣ በቅድመ-ሁኔታ ያገኘነው የቤተሰብነት (አባት፣ እናት፣ ታላቅ ወንድም/እህት፣ ጓደኛ . . . ) ስልጣን፤ እንዲሁም ደግሞ በሹመት ያገኘነው የድርጅት አመራር ስልጣን፣ የፖለቲካ ስልጣን፡፡
ሁለተኛው አይነት ስልጣን ደግሞ ከተጽእኖ የሚመጣ ስልጣን ነው፡፡ ይህ የስልጣን አይነት ከላይ የተጠቀሱት የቅድመ-ሁኔታም ሆነ የሹመት ስልጣን ባይኖረንም በሰዎች ላይ ከምናመጣው ተጽእኖ የተነሳ ስልጣንን ስንመሰርትና ሰዎች ሲሰሙን ማለት ነው፡፡
በእጅህ ያለው ስልጣን በተፈጥሮም አገኘኸው በሹመት በዚያ ስልጣን ተጠቅመህ በሰዎች ላይ መልካምን ተጽእኖ ካላመጣህ ስልጣኑ ለብቻው የትም አያደርስህም፡፡ ብዙ ሰዎች ይህንን ሃሳብ ሲሰሙ መጀመሪያ የሚጠይቁት ጥያቄ፣ “ታዲያ የተጽእኖ ሰው ለመሆን ምን ማድረግ አለብኝ . . . የተጽእኖ ሰው መሆኔንስ በምን አውቃለሁ?” የሚል ነው፡፡
በማንኛውም የሕይወት መስክ ውስጥ የተጽእኖ ሰው የሚያደርጉህ ሶስቱ ዋና ዋና ነገሮች 1) አቅርቦት፣ 2) ጥበቃ፣ 3) እድገት ናቸው፡፡
ለሰዎች 1) የሚስፈልጋቸውን ነገር እስካላቀረብክላቸው ድረስ፣ 2) በቂ ጥበቃ እስካልሰጠሃቸው ድረስና፣ 3) በየጊዜው የሕይወታቸው ደረጃ የሚሻሻልበትን የእድገት መስመር እስካልዘረጋህላቸው ድረስ በስልጣንህ ወይም በተጽእኖ ስር አይቆዩም፡፡ የቤተሰብ፣ የሕብረተሰብም ሆነ የሃገር መሪ ከሆንክ በጉዳዩ አስብበት፡፡ እውነታውን እንደተከታይ ካሰብከው ደግሞ መሪዎችህን ለመገምገም ተጠቀምበት፡፡
አውቀነውም ሆነ ሳናውቀው በማንኛው ዘርፍና ደረጃ ላይ የሚገኙ መሪዎቻችንን እስካሁን የገመገምንበት መመዘኛ ይኸው ነው፡፡ አንድ መሪ አቅርቦትን ካልሰጠን፣ ጥበቃን ካላዘጋጀልንና የምናድግበትን ሁኔታ ካላመቻቸልን ፈጠነም ዘገየም በእርሱ ላይ ያለን አመለካከት እየወረደ መሄዱ አይቀርም፡፡
Dr_eyob mamo
join us...

❤9
አርምሞ .pdf
33.8 MB
📚ርዕስ:- አርምሞ
📝ደራሲ:- ዶክተር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ
📜ዘውግ:- ልቦለድ
📅ዓ. ም:- መስከረም 2014
📖የገፅ ብዛ:-250
📝ደራሲ:- ዶክተር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ
📜ዘውግ:- ልቦለድ
📅ዓ. ም:- መስከረም 2014
📖የገፅ ብዛ:-250
❤5
የአጉል ተባባሪዎችህ ጉዳይ
ዛሬ ከአንተ ጋር ተባብረው ክፋትን ያደረጉ ሰዎች ያንንው ክፋት ነገ በአንተ ላይ ማድረጋቸው አይቀርም፡፡ ዛሬ አብረውህ በሌላው ላይ ያመጹ፣ ነገ በአንተ ላይ ያምጻሉ፡፡ ዛሬ አብረውህ ሌላውን የሰረቁና የዘረፉ፣ ነገ አንተን ይሰርቁሃል፣ ይዘርፉሃል፡፡ ዛሬ ከአንተ ጋር አብረው ስለሰው ክፉ ያወሩ ነገ በአንተ ላይ ክፉ ያወራሉ፡፡ የማይለወጠው ማሕበራዊ ስሌቱ ይኸው ነው፡፡
በሕብረተሰባችን መካከል የክፋት ሰንሰለት አልቆም ከሚልበት በርካታ ምክንያቶች አንዱና አንጋፋው ይህንን መሰረታዊ የሆነ ማሕበራዊ ሕግ አለመገንዘብ ነው፡፡ ምንም ጊዜያዊ እርካታና ጥቅም ቢሰጥህም ከሰዎች ጋር ለክፉ እንደማበር አጥፊ ነገር እንደሌለ አትዘንጋ፡፡ የዛሬው ጥፋት ክፋቱ በተደረገበት ሰው ላይ የሚደርስ ሲሆን፣ ነገ ደግሞ ጥፋቱ ወደ አንተ መዞሩ አይቀርም፡፡ እንዲህ እያለ የክፋቱ ዑደት ይቀጥላል፡፡
ስለራስህ፣ ስለቤተሰቦችህ፣ ስለጓደኞችህ፣ ስለባልደረቦችህ፣ ስለአለቆችህ፣ ስለሃገር መሪዎችህ . . . መልካም መልካሙን ከማሰብ ተነሳ፡፡ በዙሪያህ በሚከናወነው ነገር ላይም ሆነ ባሉት ሰዎች ላይ ያለህን አመለካከት ከተቃውሞ፣ ከጥቅመኛነት፣ ከክፋትና ከወሬኛነት ነጥብ ተነስተህ አትጀምረው፡፡
ያለውን መልካም ጎን ከመደገፍ አንጻር ተነሳና በዚያ ላይ ያለህን መዋጮ ስትጨርስ ለክፋት የሚውል ጉልበትና ጊዜ ይተፍህ እንደሆነ ታየዋለህ፡፡ በመልካም ስራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ከሚገነዘቡት እውነታዎች አንዱ ለክፋት ጊዜ እንደማይተርፋቸው ነው፡፡

👍9❤6
መስማት የተሳናት እንቁራሪት!
በአንድ ወቅት የእንቁራሪቶች ውድድር እንደነበር ይነገራል፡፡ ውድድሩ አንድን አነስተኛ ተራራ ፈጥኖ የመውጣት ውድድር ነበር፡፡ ይህንን ውድድር ለመመልከት ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ እንቁራሪቶች ተሰብስበው ምርጫቸው ለሆኑ እንቁራሪት ተወዳዳሪዎች መጮህና ማጨብጨብ ጀምረዋል፡፡
ሩጫው (ዝላዩ) ተጀመረ! ቲፎዞው ሁኔታውን ገና ሲያየው የትኛውም እንቁራሪት ተራራው ጫፍ ላይ እንደማይደርስ ስለገመተ፣ ሁሉም አሉታዊ ነገርን ማሰማት ጀምሯል፡፡ “አይ፣ ገና ከመጀመራቸው እዚያው ነው የሚዘሉት . . . ይህንን ዳገት አይችሉትም . . . አይሳካላቸውም . . .” ጩኸቱ ቀጥሏል፡፡
ይህንን የብዙዎች ጩኸት እየሰሙ እነዚህ ትንንሽ እንቁራሪቶች በግራና በቀኝ እየተዘረሩ ማለክለክ ጀምረዋል፡፡ ሩጫው ቀጥሎ፣ የቲፎዞው ተስፋ አስቆራጭ ድምጽ አይሎ፣ ሁሉም እንቁራሪቶች ዝለው ሳለ አንዲት እንቁራሪት ግን ፍጥነቷን ሳትቀንስ በመገስገስ ጫፉ ደርሳ አሸነፊ ሆነች፡፡
ጋዜጠኞችና ዘጋቢዎች በፍጥነት ደርሰው ጥያቄን መጠየቅ ጀመሩ፡፡ ሁሉም ያቃተውን ይህንን ተራራ የመውጣት ምስጢር ምን እንደሆነ ሲጠይቋት በዝምታ ተዋጠች፡፡ ደጋግመው ጥያቄያቸውን አቀረቡ፡፡ እሷ ግን መልስን አልሰጠችም፡፡ ለካ እንቁራሪቷ መስማት የተሳናት ነበረች፡፡ ምስጢሩ ያለው ያንን ሁሉ አሉታዊና ተስፋ አስቆራጭ ጪኸት አለመስማቷ እንደሆነ የደረሱበት ያን ጊዜ ነው፡፡
አንዳንድ ጊዜ ከገጠመን የችግር ተራራ ይልቅ የበለጠ የሚያዝለንና ተስፋ የሚያስቆርጠን የምንሰማው አሉታዊ መልእክት እንደሆነ ጥሩ ማስታወሻ!
በዚህ በያዝነው አዲስ አመት እነዚህን ውሳኔዎች በመወሰን እንድትጀምሩ ላነሳሳችሁ . . .
• እጠነቀቃለሁ፣ ለፍርሃት ግን ጆሮ የለኝም፡፡
• ቆም ብዬ መንገዴን እንደገና እቃኛለሁ፣ ለተስፋ መቁረጥ ግን ጆሮ የለኝም፡፡
• የሰዎችን ምክር እሰማለሁ፣ “አትችልም” ለሚል ድምጽ ግን ጆሮ የለኝም፡፡
• ከብዙ አይነት ሰዎች የተለያዩ ሃሳቦችን ከመስማት ነጻ እንደማልሆን አውቀዋለሁ፣ ለአሉታዊዎችና ለአሸባሪዎች ግን ጆሮ የለኝም፡፡

❤7
#አእምሮ_እንደ_አውሮፕላን
በአንድ ወቅት አንድ አሜሪካዊ ቱሪስት ግብጽ ውስጥ መኪና ሲያሽከረክር፥ በአንድ ገጠራማ ቦታ ላይ መኪናዋ ተበላሸች፡፡
ቱሪስቱ መንገድ እንደጠፋበት እያሰበ ሳለ የአካባቢው ነዋሪ የሆነ አንድ ሰው በበሬ የሚጎተት ጋሪ ይዞ ሲመጣ በመመልከቱ እርዳታ የሚፈልግ መሆኑን በምልክት ነገረው፡፡
የአካባቢው ነዋሪ የሆነው ሰውም፥ «እሺ» አለና መኪናውን ጋሪው ላይ በማሰር እየጎተተ በአቅራቢ ወዳለው ከተማ አደረሰው፡፡ መኪናውም ተሰራ።
አሜሪካዊው ቱሪስት በጣም በመደሰት ወደ ጉዳዩ ሄደ።
ከሆኑ ጊዜያት በኋላ፥ አሜሪካዊው በዚያ ከባድ ችግር ውስጥ በነበረበት ጊዜ የረዳውን ያንን ሰው ለማመስገን ስጦታ ሊሰጠው አሰበ፡፡ ሊሰጠው የወሰነው ደግሞ አውሮፕላን ነበር፡፡ ከዚያ እንዳሰበው ትንሽ አውሮፕላን ገዝቶ ወደ መንደሩ ላከለት፡፡
ያ ሰው አውሮፕላኑን ሲመለከት በከፍተኛ ቴክኖሎጂ የተሰራ ጋሪ እንደላከለት ስላሰበ አውሮፕላኑን ከበሬው ጋር በማሰር አውሮፕላኑ ውስጥ ተቀምጦ በሬዎቹ እንዲጎትቱት በማድረግ ይጠቀምበት ጀመር፡፡
የመንደሩ ሰዎችም እንደዚያ አይነት ለየት ያለ በበሬ የሚጎተት ጋሪ ስላለው ያከብሩት ጀመር፡፡
አንድ ቀን በአጋጣሚ የአውሮፕላኑን የማስነሻ ቁልፍ በአጋጣሚ ነክቶት ሞተሩ ድምጽ በማሰማቱ፥ ‘አሃ! ለካ ያ አሜሪካዊ የላከልኝ እርሱ እንደሚያሽከረክረው አይነት መኪና ነው፡፡’ ሲል አሰበ፡፡
ከዚያ በመንደሩ ውስጥ እንደ መኪና በመሬት ላይ እያሽከረከረ ይጠቀምበት ጀመር፡፡
የመንደሩ ነዋሪዎች መኪና ስላለው ተገረሙ፡፡
ቀይቶ፥ አንድ ቀን በድንገት ጆይስቲኩን በመንካቱ አውሮፕላኑ መብረር ስለጀመረ በመጨረሻ አሜሪካዊው የላከለት አውሮፕላን እንደነበረ ተረዳ፡፡
አእምሮህም እንደዚያ ነው፤
በብዙ የተለያዩ ደረጃዎች ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል፡፡ አእምሮህ ለውስጥህም ታላቅ የደስታ ምንጭ ሊሆን ይችላል፡፡ አንተም ተራ ነገሮችን ለመስራት ልትጠቀምበት ትችላለህ፥ አለዚያም ለራስህ ችግር ለመፍጠር ልትጠቀምበት ትችላለህ፡፡
ያ የአንተ ምርጫ ነው፡፡
የምትጠቀምበት ለደህንነትህ ይሁን ለጉዳትህ መሆኑ የሚወሰነው በዚያ ቅጽበት በነበረህ ንቃት ነው፡፡
ወዳጄ ልጠይቅህ ለመሆኑ... አእምሮህን እንዴት እየተጠቀምክበት ነው?

❤10👍2🔥2
ከመጀመር ባሻገር!
(“ጀምሮ መጨረስ” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተቀነጨበ)
በሕይወታችሁ ለማከናወን በምትፈልጉት ወይም ማድረግ በሚገባችሁ ስራ፣ ራእይ፣ ዓላማ ወይም ሌሎች መከናወን ባለባቸው ነገሮች አንጻር ከሚከተሉት ከአራት በአንዱ እንደሆናችሁ እርግጠኛ ነኝ፡፡
1. ያልተጀመረው
አንዳንድ ሰዎች በሕይወታቸው ሊጀምሩ በሚችሉት ወይም በሚገባቸው ነገሮች ላይ ፍላጎቱ፣ እውቀቱ ወይም ሁለቱም የላቸውም፡፡ የብዙ ሰዎች ችግር ግን አንድን ነገር ለመጀመር በማሰብና አንዳዴም እቅድ የማውጣት ደረጃ በማድረስ በመጨረሻ ግን ሳይጀምሩት የመተው ዝንባሌ ነው፡፡ ከዚህ ሁኔታ የተነሳ በብዙ ሰዎች ውስጥ ቢጀመሩ ለብዙ ስኬት ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ ሃሳቦች፣ እንዲሁ በሃሳብ ብቻ ኖረው ወይ አስፋለጊነታቸው ያልፍባቸዋል ወይም ደግሞ ሰዎቹ ጋር ያልፋሉ፡፡
2. ተጀምሮ የጨነገፈው
አንዳንድ ሰዎች ያሰቡትን ነገር የመጀመር ምንም ችግር የለባቸውም፤ የእነሱ ችግር የጀመሩትን ነገር እስከጥጉ የመውሰድ ልምድን የማዳበር ችግር ነው፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች አንድን ሃሳብ ወደተግባር ለመለወጥና ለመጀመር ብዙም አያታግላቸውም፣ ያንንም ለማድረግ ጊዜም አይፈጅባቸውም፡፡ ነገር ግን ያንን የተጀመረ ነገር ቀጣይነት የመስጠትና እስከፍጻሜ የማድረስ ዲሲፕሊኑ ስለሌላቸው ጀምረው ያልጨረሷቸው ነገሮቻቸው ብዙ ናቸው፡፡
3. ተፈጽሞ ዋጋ የሌለው
በሃገራችንም ሆነ በግል ሕይወታችን ጎልተው ከሚታዩ ችግሮች አንዱ ከላይ የጠቀስነው ጀምሮ ያለመጨረስ ችግር ብቻ አይደለም፡፡ አንዳንድ ነገሮቻችንን ብንመለከታቸው ተጀምረው ሲንጓተቱ ይቆዩና በዚህም በዚያም ይጠናቀቃሉ፡፡ ሆኖም፣ ሲጠናቀቁ ለታቀደላቸው ዓላማ፣ በታቀደላቸው ጥራትና ጥንካሬ ከማጠናቀቅ ይልቅ “ሰባራ” ሆነው ይጠናቀቃሉ፡፡ በውጤታቸውም ካልተጠናቀቁ ስራዎች የማይሻሉ ስንኩሎች ይሆናሉ፡፡
4. በሚገባ የተጠናቀቀው
አንድ ተግባር ተጠናቀቀ ሊባል የሚችለውም ሆነ የሚገባው በታሰበው ጥራት፣ በታቀደው ብቃትና በታሰበበት ጊዜ ሲጠናቀቅ ነው፡፡ ይህንን አጨራረስ “ጠንክሮ መጨረስ” ወይም “በብቃትና በጥራት መጨረስ” ብለን ልንጠራው እንችላለን፡፡ ማንኛውም የሕይወት ስኬት ጉዳይ ግድ የሚለው ሰው ከዚህ አይነት አጨራረስ ያነሰ ምንም የአጨራረስ ደረጃን ሊቀበል አይገባውም፡፡
የእናንተን ጀምሮ የመጨረስ ልምምድ አስመልክቶ ራሳችሁን የትኛው ላይ አገኛችሁት? የወትሮ ልምምዳችሁን ከአንድ እስከ ሶስት በተጠቀሱት ላይ ካገኛችሁት ምን አይነት የለውጥ እቅድ አስባችኋል?

👍5❤3
#ድረሱልኝ!
📗 አንድ አባት ልጁን እንዲህ ሲል አዘዛት ''ልጄ ዛሬ ደስ ስላለኝ ድግስ አዘጋጂ፤ ወዳጅ ጎረቤቶቻችን ዘመዶቻችንን ሁሉ ጥሪያቸው፤ እኔ ከስራ ስመለስ አብረን እንሆናለን እስከዛ ከእነሱ ጋር ተደሰቺ '' በማለት ወደ ስራው ሄደ። ብልሁዋ ልጅም ከቤት ወጣችና እንዲህ ስትል ጩኸት አሰማች፡፡
''እባካችሁ እርዱን ቤታችን ውስጥ እሳት ነዷል አባቴን ከእሳቱ አውጡት እባካችሁ።''
ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ዘመድ እና ጎረቤት የሆኑ ሰዎች መጡ። ነገር ግን የድረሱልን ጥሪዋን እንዳልሰሙ ሆነው አለፉ።
ነገር ግን የማታውቃቸው አንዳንድ ሰዎች የድረሱልኝ ጥሪዋን ሰምተው አባቷን ለማዳን ወደ ቤቱ ዘለው ገቡ። ያጋጠማቸው ግን ባማረ ሁኔታ የተዘጋጀ መብል እና መጠጥ ነበር።
ከዛም እየበሉ፣ እየጠጡ፣ እየተጨዋወቱ አባቷ ደረሰ። ባየው ነገር ግራ በመጋባትም እንዲህ ሲል ጠየቃት ''ልጄ እኒህን ሰዎች ብዙም አላውቃቸውም፤ ዘመዶቻችን እና ጎረቤቶቻችን የታሉ?'' ሲል ጠየቃት...
ብልህ የሆነችው ልጅም ያደረገችውን ከነገረችው በኋላ ''ሊደርሱልህ አልመጡም'' አለችው። አባትም በልጁ አድራጎት እየተደነቀ ሰፈሩ ውስጥ ብዙም ከማያውቃቸው ሰዎች ጋር በመቀላቀል ጥሩ ጊዜ አሳለፈ።
☑️ ቁምነገሩ~ አንዳንዴ ዘመዶቼ ናቸው ወዳጆቼ ናቸው የምትላቸው ሰዎች በችግርህ ጊዜ እንደማይደርሱ ማወቅ አለብህ። እንዲሁም እንብዛም የማታውቃቸው ሰዎች ለችግርህ ጊዜ ደራሽ ሆነው ታገኛቸዋለህ።
ስለዚህ በዙሪያህ ላሉ ሰዎች ሁሉ ክብር ይኑርህ። እንዲሁም አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ነገርን አስብ ''ትንሽ ቁስል ለራስህ ስጥና ወዳጅ እና ጠላትህን ለይ'' ሁሌ ብሉልኝ ጠጡልኝ የምትል ከሆነ ወዳጅህም፣ ጠላትህ በፈገግታ ወደ አንተ ይቀርባሉ፤ ''ድረሱልኝ!'' ስትል የደረሰልህ እሱ በትክክል ወዳጅህ እንደሆነ እወቅ።

❤15👍3
#ማር_ከፈለግክ_የንብ_ቀፎውን_አትምታ!
ስኬት ማለት የምትፈልገውን ማግኘት ሲሆን ደስታ ደግሞ፣ ባለህ ነገር ላይ ፍላጎት ወይም ምስጋና ሲኖርህ የሚሰማህ ሰላም ነው።
ፍርሃትህን ማሸነፍ የምትፈልግ ከሆነ፣ ቤት ተቀምጠህ አታብሰልስለው! ይልቁንም ከቤትህ ውጣና ራስህን በስራ ጥመድ!
ሊያጠቁህ የሚፈልጉ ጠላቶችህን መፍራት የለብህም። ይልቁንስ እጅግ የሚያወድሱህ፣ ያልተገባ ሙገሳ የሚቸሩህ ጓደኞች ካሉህ እነሱን ፍራ።
ስኬታማ ሰው ከስህተቶቹ ትርፍ ያገኛል። ማለትም ቀድሞ የሞከረበት መንገድ ትክክል አለመሆኑን በመረዳት በአዲስ መልክ ይሞክረዋል።
ማር የምትፈልግ ከሆነ የንብ ቀፎውን መምታት አይኖርብህም። እንዲሁም አንዳንድ የህይወት ገጠመኞች ትግስት እና ብልሃት የሚጠይቁ ናቸው።
አስተሳሰባችን የማንነታችን ነጸብራቅ ነው።
አንድ ነገር አስታውስ #ዛሬ ማለት #ትላንትና #ነገ ብለህ ትፈራው የነበረው ቀን ነው።
መጀመሪያ ከባድ ስራዎችን አከናውን። ከዚም ቀላል የሆኑ ስራዎችን በራሳቸው ተከናውነው ታገኛቸዋለህ።

❤6
ጊዜህን በቁጥጥርህ ስር አድርግ
(“የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ” ከሚለው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተወሰደ)
1. ጊዜህ የት እንደሚሄድ እወቅ
ከሁሉ በፊት ሊቀድም የሚገባው ጊዜያችንን ለምን እንደምናውለው ጥርት ባለ መልኩ ማወቅ ነው፡፡ ይህ አመለካከት ለብዙ ሰዎች አይመችም፡፡ ምክንያቱም ይህንን ማድረግ ራሱ እንደ ስራ ስለሚሆንባቸው ነው፡፡ አዎ፣ እንደ ስራ ነው፤ ነገር ግን ከባዱን ስራችንን ቀላል የሚያደርግልን ስራ ነው፡፡ ስለዚህ ይህንን ጊዜያችንን የሚወስዱትን ዋና ዋና ተግባሮች የማወቅን ጎዳና በመጀመር ከጊዜ ጋር ያለንን የግል ግኙነት ማጠናከርና ማጣጣም እንችላለን፡፡
የሚከተሉትን ሰባት የተለመዱ ጊዜን የግድ ልንሰጣቸው የሚገቡንን የሕይወት ዋና ዋና ዘርፎች በማጤን ለእያንዳንዳቸው በቀን ውስጥ ምን ያህል ጊዜ ልትሰጣቸው እንደሚገባህ አስብ፡፡ ሌሎች መጨመር አለባቸው የምትላቸውን ዘርፎች መጨመር፣ ወይም ደግሞ መቀነስ አለባቸው የምትላቸውን የማይመለከቱህን ነገሮች መቀነስ ትችላለህ፡-
1) የስራ ጊዜ፣ 2) የቤተሰብ ጊዜ፣ 3) የግል መዝናኛ ጊዜ፣ 4) የጓደኝነት ጊዜ፣ 5) እውቀት ማዳበሪያ ጊዜ፣ 6) የመንፈሳዊ ሕይወት ጊዜ፣ ማሕበራዊ ጊዜ፣ 7) ጤንነት የመንከባከቢያ ጊዜ
ከላይ የተዘረዘሩት ሁኔታዎች በሁለት ይከፈላሉ፡፡ አንዳንዶቹ ለምሳሌ እንደ ስራ አይነቶቹ ሁኔታዎች ሰዓትን የመምረጥን እድል ላይሰጡን ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ፣ ቢሮ ጠዋት ሶስት ሰዓት መግባት ካለብኝ ሌላ ምርጫ አይኖረኝም፡፡ ነገር ግን ሌሎቹ ሁኔታዎች ካለኝ ትርፍ ጊዜ በመምረጥ በፈለኩት ሰዓት ማድረግ የምችላቸው ሁኔታዎች ናቸው፡፡ ለእነዚህ ሁኔታዎች የትኛውን ጊዜዬን ልመድብላቸው የሚለው ውሳኔ መታወቅ አለበት፡፡ ይህንን ማድረግ እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡
2. ንቁ ሰአትህን እወቅ
አንድን ተግባር ለመተግበር ጊዜውን የመምረጡ እድል ካለኝ በቅድሚያ ማሰብ ያለብኝ ለዚያ ተግባር ተገቢው ሰዓት የትኛው እንደሆነ ነው፡፡ ለምሳሌ፣ እውቀትን ለማዳበር በቀን ውስጥ ማንበብ ያለብኝ መጽሐፍ ለማንበብ ትክክለኛውን ጊዜ መምረጥ አስፈላጊና ወሳኝ ነው፡፡ ትክክለኛው ጊዜ ለማወቅ ንቁ የሆንኩበትን፣ ሃሳቤ የሚሰበሰብበትንና ሳነብ የሚገባኝን ጊዜ መለየት በቂ ነው፡፡ ለምሳሌ፣ አንዳንድ ሰዎች ጠዋት በማለዳ የመነሳት ልማድ አላቸው፡፡ ንቁ የሚሆኑትና ትኩረትም ያላቸው በዚያ ሰዓት ነው፡፡ እንዲህ አይነት ሰዎች ማታ አምሽቶ ለማንበብ ቢሞክሩ ጊዜ ማባከን ይሆንባቸዋል፡፡
በተቃራኒው፣ ጠዋት በ12 ሰዓት ለመነሳትና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግ ከራስህ ጋር ብትስማማና በየጠዋቱ የመነሳት ብርታት እያጣህ የምትታገል ከሆነ የስፖርት ሰዓትህን መቀየር ይኖርብሃል፡፡ ይህ ብዙውን ጊዜ የማናስተውለው ቀላል የሆነ የጊዜ ስሌት ነው፡፡
አንድ ሰው ከጊዜ ጋር ያለውን የግል ዝምድናና ዝንባሌ በሚገባ ካወቀ በኋላ በቀጥታ ግብ የማውጣት ጥበቡን ወደማዳበር ሊሸጋገር ይችላል፡፡

#ደስታ_የሚመጣው_ችግሮችን_በመፍታት_ነው
በሕይወት ውስጥ ሁልጊዜም ችግሮች አሉ፡፡
አንድ ነገር ለማድረግ ስትሞክር ሌሎች ችግሮች መፈጠራቸው አይቀርም። ለምሳሌ፣ የጤና ችግርህን ስፖርት በመስራት ልትፈታው ስትወስን ጂም በጊዜ ለመድረስ በጊዜ መነሳት፣ በጣም እንዲያልብህ በርትተህ መስራትና ወደ ስራ ስትገባ በመጥፎ ጠረን ቢሮውን እንዳትበክል የግድ መታጠብ ስለሚያስፈልግህ ሌላ አዳዲስ ችግሮች ትፈጥራለህ፡፡
ከሴት ጓደኛህ ጋር በቂ ጊዜ ያለማሳለፍ ችግርህን ለመቅረፍ ማክሰኞ ምሽትን ሁልጊዜ የምትገናኙበት ጊዜ አድርገህ ስትመርጥ ሁለታችሁም እንዳይሰለቻችሁ ለማድረግና አሪፍ ራት መብላት ስላለባችሁ በዚያ ቀን የግድ በቂ ገንዘብ የመፈለግ ችግር ትፈጥራለህ፡፡
ችግሮች ይለዋወጣሉ ወይም ይሻሻላሉ እንጂ አይቆሙም፡፡
ደስታ የሚመጣው ችግሮችን ከመፍታት ነው፡፡
በእዚህ አረፍተ ነገር ውስጥ ቁልፍ የሆነው ቃል “መፍታት” የሚለው ነው፡፡ ችግሮችንህ ችላ ካልክ ወይም ችግሮች እንደሌሉብህ የሚሰማህ ከሆነ፣ ራስህን በጣም አሳዛኝ እያደረግክ ነው፡፡
መፍታት የማትችለው ችግር እንዳለብህ የሚሰማህ ከሆነም አሁንም ራስህን በጣም አሳዛኝ እያደረግክ ነው፡፡ ምክንያቱም የደስታ ሚስጥራዊ ቅመም ያለው ችግሮችን መፍታት ላይ እንጂ ችግሮች የሌሉብህ መሆን ላይ አይደለም፡፡