Autoria UAT
1.42K subscribers
125 photos
8 videos
43 files
176 links
We,the last year UAT takers from AAU are ready to support you on your journey to AAU , a place of excellence.
👋warm welcome everyone.
Download Telegram
📢 Autoria Registration Procedure

The UAT is getting closer, and every day matters now. ⏳

With the AUTORIA General Package, you get everything you need to stay on track:

🎥 Lecture Videos
📝 Short & Easy Notes
🧠 Daily Tests
📚 UAT Practice Models
🎯 Previous UAT Questions
🔥 Consistent preparation until exam day


እንኳን ወደ Autoria UAT Preparation Program በደህና መጡ! 🎉

እባክዎ ከታች ያሉትን ቀላል steps ይከተሉ ፣

1️⃣ ክፍያ ይፈጽሙ

💳 መጀመሪያ ክፍያውን በ Commercial Bank of Ethiopia (CBE) ወደ 1000650345208 ይክፈሉ
250 birr ብቻ

2️⃣ የክፍያ ማረጋገጫ ይላኩ

📸 ክፍያውን ከፈጸሙ በኋላ የክፍያ Screenshot/Receipt ለ Autoria Admin በTelegram ይላኩ።

3️⃣ የAdmin ማረጋገጫን ይጠብቁ

⏳ Adminኖቻችን ክፍያዎን ካረጋገጡ በኋላ ወደ Autoria Private Group እንዲቀላቀሉ ፍቃድ ይሰጧቹሀል።

📌 ማስታወሻ

✅ የክፍያ Screenshot ግልጽ መሆን አለበት።
✅ Adminኖች ክፍያውን እስኪያረጋግጡ ድረስ እባክዎ ትዕግስት ያድርጉ።
✅ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም እርዳታ Autoria Adminን ያናግሩ።

🎓 እናመሰግናለን! መልካም የUAT ዝግጅት እንመኝላችኋለን። 🚀

Official channel:https://t.me/AUTORIAUAT
Admin:@AUTORIAUATREGISTRATION
❤4
Nege live session ynoral stay tuned everyone
ማስታወሻ፡

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ፖርታል የመመዝገቢያ ሂደት

ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ UAT ፈተና ምዝገባ ነሐሴ 19 መጀመሩ ይታወቃል። በመሆኑም እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚከተለውን ደረጃ በደረጃ የተቀመጠ መመሪያ ተከተሉ፡

ምዝገባ ከመጀመራችሁ በፊት፡
Cost Sharing (በመንግስት ወጪ እንዲሸፈንላችሁ የምትፈልጉ)፡ ከቀበሌ ወይም ወላጆቻችሁ/ቤተሰቦቻችሁ ከሚሠሩበት መሥሪያ ቤት ደብዳቤ አጻፉ (አዘጋጁ)።

ፋይዳ ቁጥር (Fayda Number)፡ ሁላችሁም የግዴታ የፋይዳ ቁጥር ሊኖራችሁ ይገባል።

የመመዝገቢያ ደረጃዎች (Step-by-Step Process)
ደረጃ 1፡ ፖርታሉን ክፈቱ (Open Portal)

ወደ AAU Admission Portal ይግቡ፡ https://admission.aau.edu.et

ደረጃ 2፡ ወደ Application ገጽ ሂዱ

ከላይ በስተግራ በኩል Undergraduate application የሚለውን ተጫኑ።

ከ Undergraduate Student ስር Apply የሚለውን ምረጡ።

Call for Undergraduate Regular Admission የሚለውን ተጫኑ።

የትምህርት ፕሮግራሞቹን ከተመለከታችሁ በኋላ Apply now የሚለውን ይጫኑ።

ደረጃ 3፡ Fayda ቁጥር ማረጋገጥ (FAYDA Validation)

የ FAYDA ቁጥራችሁን አስገቡ።

Validate የሚለውን ተጫኑ።

በስልካችሁ በ SMS የሚላክላችሁን OTP ቁጥር አስገቡ።

ደረጃ 4፡ አካውንት ክፈቱ (Create Account)

የሚሰራ የኢሜይል አድራሻ (Working email) ተጠቀሙ።

ቢያንስ 8 የፊደል/ቁጥር ርዝመት ያለው የይለፍ ቃል (Password) ፍጠሩ።

የመጀመሪያ አካውንት አፈጣጠሩን ከጨረሳችሁ በኋላ ሁልጊዜ በኢሜይላችሁና በፓስወርዳችሁ LOG IN እያደረጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

ደረጃ 5፡ የትምህርት መረጃ መሙላት (Academic Profile)

"Your Academic Profile" የሚለውን ፎርም ትክክለኛ መረጃችሁን በመሙላት አጠናቅቁ።

UPDATE የሚለውን ከተጫናችሁ በኋላ NEXT የሚለውን ምረጡ።

ደረጃ 6፡ የመግቢያ ዓይነት መምረጥ (Admission Type)

በ Admission type ስር Regular የሚለውን ምረጡ።

ደረጃ 7፡ የትምህርት ክፍያ ዓይነት (Financing Your Study)

ከሁለቱ አንዱን ምረጡ፡ Cost-sharing sponsorship (በመንግስት) ወይም Self-Sponsorship (በግል)።

ለ Cost-Sharing (በመንግስት ለሚሸፈን)፡

ከተዘረዘሩት ምክንያቶች መካከል ቢያንስ አንዱን ተገቢ ምክንያት ምረጡ።

የተዘጋጀውን ማስረጃ በ PDF format (መጠናቸው ከ 5MB ያልበለጠ) አያይዙ (Attach አድርጉ)።

ደረጃ 8፡ የትምህርት ፕሮግራም ምርጫ (Program Choice)

Continue የሚለውን ተጫኑ።

Self-Sponsored (በግል) ከሆናችሁ፡ ከ Program Choice ፎርም ላይ 10 የትምህርት ምርጫዎችን ምረጡ።

ደረጃ 9፡ የFreshman ዘርፍ ምርጫ (ለ Cost-Sharing ብቻ)

ከሁለቱ አንዱን ምረጡ፡ Natural Science Freshman ወይም Social Science Freshman።

ከዚያ Continue የሚለውን ተጫኑ።

ደረጃ 10፡ ሰነዶችን መስቀል (Upload Documents)

የሚከተሉትን ሰነዶች በ PDF format (እያንዳንዳቸው ከ 5MB ያልበለጠ) Upload አድርጉ፡

የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት (12th-grade result certificate)

ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት (9th-12th transcript)

ደረጃ 11፡ የፈተና ቦታ መምረጥ (Exam Location)

የ UAT ፈተና መፈተን የምትፈልጉበትን ቦታ ከ Drop-down አማራጮች ውስጥ ምረጡ።

ደረጃ 12፡ ስምምነት ማረጋገጥ (Consent)

የስምምነት ጽሑፉን (Consent Statements) አንብቡ።

Accept የሚለውን ምረጡ።

ከዚያ CONTINUE የሚለውን ተጫኑ።

ደረጃ 13፡ መረጃን መከለስ እና ማረጋገጥ (Review Application)

የሞላችሁትን መረጃ ለመከለስ View summary የሚለውን ተጫኑ።

ማስተካከል የምትፈልጉት ነገር ካለ ከላይ የሚገኘውን Academic Profile የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማስተካከል ትችላላችሁ።

ደረጃ 14፡ ክፍያ መፈጸም (Payment)

Continue to Payment የሚለውን ተጫኑ።

Proceed to Payment የሚለውን ምረጡ።

Completion of payment የሚለውን ተጫኑ።

750 ብር (ETB 750) በ Telebirr ይክፈሉ ወይም የተሰጠውን QR code Scan በማድረግ ክፍያውን ፈጽሙ።

ደረጃ 15፡ ከክፍያ በኋላ (After Payment)

የፈተና መግቢያ ቲኬት ለማውጣት UAT ADMISSION TICKET የሚለውን ተጫኑ።

የፈተና ፕሮግራም ለማየት EXAM SCHEDULE የሚለውን ተጫኑ።

የክፍያ መረጃ (Payment Information)
የምዝገባና የ UAT ፈተና ክፍያ፡ 750 ETB

የመክፈያ መንገድ፡ Telebirr ወይም QR Code Scan በማድረግ

ተጨማሪ ማስታወሻ፡ መግቢያ ፈተናውን የሚፈተኑት 25ሺ በላይ ተማሪዎች ሲሆኑ አልፈው የሚገቡት 25% ብቻ ናቸው። ጊዜው ሳይሄድ ዛሬውኑ ተመዝግባችሁ ጥናት ጀምሩ።

#UAT #AAU #undergraduate #admission #exam

Registration:@AUTORIAUATREGISTRATION
❤5
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም 200 (ሁለት መቶ) ልዩ የፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ ዕድል አዘጋጅቷል።

በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ፣ የተቀመጡ መመዘኛዎችን የሚያሟሉ እና ዩኒቨርሲቲው የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና በብቃት የሚያልፉ ተማሪዎች የስኮላርሺፕ ዕድሉ ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ተብሏል፡፡

የ Presidential Scholarship Program ዕድሉ ተጠቃሚዎች፣ ዩኒቨርሲቲው ባሉት ሰባት ኮሌጆች እና የሕግ ትምህርት ቤት ስር ባሉ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ይመደባሉ።

ነጻ የትምህርት ዕድሉ ሙሉ ነፃ የትምህርት ዕድል፣ መጠነኛ የኪስ ገንዘብ እና ከአጋር ተቋማት ጋር በሚኖር ትብብር ተጨማሪ ድጋፍና የስልጠና ዕድሎችን ያስገኛል፡፡

በዚህ የትምህርት ዕድል በወጥነት ተጠቃሚ ለመሆን፣ የዕድሉ ተጠቃሚዎች በየሴሚስተሩ አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.50 እና ከዚያ በላይ ማስመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። በተጨማሪም የዕድሉ ተጠቃሚዎች በተመደቡበት የትምህርት ዘርፍ መቀጠል ይኖርባቸዋል።

የዚህ ስኮላርሺፕ ተጠቃሚዎች በቀጣይነት ዩኒቨርሲቲው የድኅረ-ምረቃ (Masters እና PhD) የትምህርት ዕድል ያገኛሉ።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የ2019 ዓ.ም ምዝገባ እስከ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 👇
https://admission.aau.edu.et/UGAnnouncements

@AUTORIAUAT
🔥 የ5 ቀን challenge ⏳

የAAU UAT ፈተና እየቀረበ ነው! 😳
አሁንም “ነገ እንጀምራለን” እያላችሁ ከሆነ… ነገ ሊያረፍድ ይችላል! 🚨

በ AUTORIA ውስጥ የምታገኙት፦
📚 አጫጭር ኖቶች
🎥 የሌክቸር ቪዲዮዎች
📝 የዕለት ሙከራዎች
🔥 የቀድሞ UAT ጥያቄዎች
🎯 Model Exams

💥 ልዩ ቅናሽ!
/250 ብር/ ❌
👉 አሁን በ200 ብር ብቻ! 🔥

💸 50 ብር ቅናሽ!

የቀሩትን 5 ቀናት በአግባቡ ተጠቀሙ።
ዛሬ ተዘጋጁ — ነገ በራሳችሁ ተማመኑ! 🎯

📩 ለመመዝገብ፦ @AUTORIAUATREGISTRATION
❤2
2_UAT_Test_Taker_Schedule_–_Outside_AAU_Test_Sites_–_September_7.xlsx
229.5 KB
🚨 የUAT 2026 የፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆኗል! 🎯

⏳ ፈተናው ሊጀምር 2 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! 🔥

📅 ጷጉሜ 2-4፣ 2018 ዓ.ም

⏰ 3 የፈተና ሰዓቶች፦

🕣 Session I: 8:30 AM – 11:00 AM
🕦 Session II: 11:30 AM – 2:00 PM
🕝 Session III: 2:30 PM – 5:00 PM

📌 አስፈላጊ! በተመደባችሁበት የፈተና ቦታ መሠረት ትክክለኛውን ቀን እና ሰዓት ማረጋገጥ አትርሱ።

⚠️ የቦታ ለውጥ: St. Paul’s MMC፣ Ethiopian Public Service University ወይም Kotebe University of Education መርጣችሁ ወደ AASTU የተዛወራችሁ ተፈታኞች ለውጡን በጥንቃቄ ተመልከቱ።

👁️ የማየት እክል ላላቸው ተፈታኞች:
AAUን የፈተና ቦታ የመረጣችሁ ከሆነ ደ ጷጉሜ 3፣ Session III በDisability Center Lab 1 (Main Campus) ፈተናችሁን ትወስዳላችሁ።

🔥 ጊዜው አሁን ነው!
ፈተናውን ሳትዘጋጁ አትግቡ!

📚 Autoria ከእናንተ ጋር ነው፦
🎥 የትምህርት ቪዲዮዎች
📝 ዕለታዊ ሙከራዎች
📖 አጫጭር ማስታወሻዎች
🎯 UAT የዝግጅት ጥያቄዎች

💪 በዝግጅት ግቡ። በእምነት ውጡ።

🎓 AUTORIA — ለUAT ዝግጅትህ ከጎንህ!

#Autoria #AAU #UAT2026 #UAT #UATPreparation #AAUAdmission #Ethiopia
❤2
Autoria UAT pinned a file
Test Day Guide.pdf
513.3 KB
Dear UAT Test Takers,
Please find attached the UAT Test Day Guide for your review and reference.
We wish you the best of luck on your examination!
Best regards,
AAU Testing Center
Forwarded from Tikvah-University
#AAU #UAT

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር የቅድመ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ላመለከታችሁ የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና (UAT) ጳጉሜን 02 እና 03/2018 ዓ.ም ይሰጣል።

ፈተናው በተጠቀሱት ቀናት በሦስት ፈረቃ ማለትም ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:30-5:00 ፈረቃ 2: ረፋድ ከ5:30-8:00 ፈረቃ 3: ከሰዓት ከ8:30-11:00 የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል።

መርሐግብሩን እዚህ በጥንቃቄ ይመልከቱ። የመፈተኛ ማዕከልዎን የመፈተኛ ሰዓትዎን በደንብ ይመልከቱ።

🔔 ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ፣ የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ እና ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲን ለፈተና ማዕከልነት የመረጣችሁ አመልካቾች ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል የተዘዋወራችሁ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ለፈተና ማዕከል የመረጡ ማየት የተሳናቸው አመልካቾችች በሙሉ ዋናው ግቢ በሚገኘው የአካል ጉዳተኞች ማዕከል ላብ 1 ማክሰኞ ጳጉሜን 03/2018 ዓ.ም በፈረቃ 3 ፈተናቸውን የሚወስዱ መሆኑ ተገልጿል፡፡

@tikvahuniversity
❤2
Forwarded from Tikvah-University
Tikvah-University
#AAU #UAT በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር የቅድመ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ላመለከታችሁ የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና (UAT) ጳጉሜን 02 እና 03/2018 ዓ.ም ይሰጣል። ፈተናው በተጠቀሱት ቀናት በሦስት ፈረቃ ማለትም ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:30-5:00 ፈረቃ 2: ረፋድ ከ5:30-8:00 ፈረቃ 3: ከሰዓት ከ8:30-11:00 የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል። መርሐግብሩን…
#ተጨማሪ

ጳጉሜን 02 እና 03/2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (UAT) ለመውሰድ የመፈተኛ ማዕከላችሁን አምቦ ዩኒቨርሲቲ  የመረጣችሁ ፈተናው የሚሰጥበት ማዕከል በሀጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ መሆኑ ተገልጿል።

በተመሳሳይ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲን በፈተና ማዕከልነት የመረጣችሁ፣ ፈተናው በፖሊ ካምፓስ የሚሰጥ መሆኑ ተመላክቷል።

@tikvahuniversity
👍1
መረጃው እንዲደርሳችሁ::

በ2019 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ድግሪ ለመማር አመልክታችሁ የመግቢያ ፈተና በመጠባበቅ ላላችሁ: በሚከተሉት ሊንኮች በመግባት የመፈተኛ ቀናትንና የመፈተኛ ማዕከላችሁን እንዲታዩ እናሳስባለን::

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ: ህልሞን ያሳኩ::

https://t.me/aauGAT
https://aau.edu.et/announcements/detail?title=AAU~Undergraduate~Admission~Test~(UAT)~Schedule
Dear UAT Test Takers,
Please note that test takers who selected Ambo University as their examination venue will take the test at Hachalu Hundessa Campus, while those who selected Bahir Dar University will take the test at Poly Campus.
Sincerely,
❤1
Dear UAT Test Takers,
Please note that test takers who selected examination sites outside AAU will take the UAT on Monday, September 7, 2026, during Session II (11:30 a.m. – 2:00 p.m.).
The examination venues for the following sites are:
a)      Ambo University: Hachalu Hundessa Campus
b)      Bahir Dar University: Peda Campus
c)       Jimma University: Main Campus – CISCO Building and CISCO Lab
d)      Debre Markos University: Main Campus – Building 621 and Building 22
e)      Jijiga University: CB20, Computer Lab 1 (CB20-R1)
The examination venues for the remaining sites will be announced shortly. Please follow the updates or consult the UAT coordinator at your respective site for further information.
❤2
የጠዋቱ ፈተና እንዴት ነበር ......?
Share ur experience
😭1
Second_and_Final_Application_to_Undergraduate_Programs_on_Self_Sponsored.pdf
945.2 KB
ልዩ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የቅበላ እድል

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ ድግሪ ለመማር ፈልጋችሁ በተለያየ ምክንት በመጀመሪያው ዙር የመግቢያ ፈተና መውሰድ ላልቻለሁና በግል ከፍላችሁ በቀን ወይም በማታው መርሃግብር መማር ለምትሹ ሁለተኛ እድል አዘጋጅቷል፡፡
በመሆኑም መሥፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ከጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 02 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለመመዝገብ መስፈርቶች፡
> በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 አጠናቀው COC ያለፉ
> በዚሁ ዓመት የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ያልወሰዱ
> ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም
ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:- https://admission.aau.edu.et
ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-
በመጀመሪያው ዙር ጳጉሜ 2 እና 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ለመግቢያ ፈተና ተቀምጠው የማለፊያ ነጥብ ማምጣት ያልቻሉትን (ከ50 ነጥብ በታች ያስመዘገቡ) አመልካቾች ይህ እድል አይመለከትም፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይማሩ ፡ ህልሞን ያሳኩ፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
❤1
📢 UAT ውጤት ተለቋል።
ለNatural 76.15
ለSocial 58.75

ውጤት ለማየት https://admission.aau.edu.et/dashboard
❤1
ከእኛ ጋር ስትዘጋጁ የነበራችሁ ውድ ተማሪዎች!
ውጤታችሁ እንዴት ነበር?

ውጤታችሁን Screenshot ላኩልን፤ እንዲሁም አብረን ያሳለፍነው ዝግጅት እንዴት ነበር

ከእናንተ የምንሰማው አስተያየት ለቀጣይ ስራችን ትልቅ እገዛ ነው። ❤️
❤2
Forwarded from AAU-Official
❤1