Forwarded from ASTU Network ®️
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደርን ይፋ አድርጓል፡፡
በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም የተፈረመ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ዝርዝር ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተልኳል፡፡
መስከረም 05-06/2018 ዓ.ም
➫ የመጀመሪያ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡
መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም
➫ የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) ምዝገባ ያደርጋሉ፡፡
መስከረም 12/2018 ዓ.ም
➫ የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች በቅጣት ምዝገባ፣
➫ የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ይጀመራል፡፡
(ሙሉ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል፡፡)
©️ tikvahuniversity
|| @ASTU_Network

❤3🤷♀1
ASTU Network ®️
Photo
📑 MoE 🆚 ASTU
በMoE አካዳሚክ ካላንደር መሰረት የአመቱ ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 5 ሲሆን ሁለተኛው ሴሚስቴር የሚዘጋው ደግሞ ሰኔ 3 ነው።
ASTU ባወጣው አካዳሚክ ካላንደር መሰረት ደግሞ ወደግቢ የምንገባው መስከረም 21 ሲሆን ሁለተኛ ሴሚስቴርን አጠናቀን የምንወጣው ግንቦት 21 ነው።
👉 MoE ቀድሞ ጠርቶ አቆይቶ የሚያስወጣ ካላንደር ይፋ ያደረገ ሲሆን ፣ ASTU ደግሞ ቆይቶ ተገብቶ ቶሎ የሚወጣበትን ካላንደር ይፋ አድርጓል 🙂
Thanks ASTU... 🙏😁
.

5😁57❤9🤩6🤣4😭1
Forwarded from ASTU Network ®️
👉 ዩኒቨርስቲ ስትገቡ እድሜያችሁ ስንት ነበር❓
Anonymous Poll
9%
17
39%
18
34%
19
10%
20
3%
21
1%
22
0%
23
5%
23+ / ሌላ...
😁9😨4🤷♀1
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
#Life 🙂 #ዳሰሳ 🎓
👉 ትምህርት ሚኒስቴር ከተወሰኑ አመታት በፊት “ተማሪዎችን ለማጣራት እና አቅማቸውን ለመመዘን” በሚል ከጨመረው የፍሬሽማን የትምህርት አመት በተጨማሪ ፣ “ተማሪዎች ማህበረሰቡን ቀርበው አገልግለው የተግባር ትምህርት የሚወስዱበት ጊዜ ያስፈልጋል” በሚል በተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ቆይታ ላይ አንድ ተጨማሪ አመት መጨመሩ የሚታወስ ነው።
👉 ይህም ተማሪዎች ለመመረቅ አንድ አመት ሲቀራቸው የሚደረግ ነው ፤ ማለትም አራት አመት የሚማሩ ተማሪዎች የሶስተኛ አመት ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ ወደ አራተኛው አመት ሳይገቡ በፊት ፣ እንዲሁም አምስት አመት የሚማሩ ተማሪዎች የአራተኛ አመት ትምህርታቸው እንዳጠናቀቁ ወደ አምስተኛው አመት ሳይገቡ በፊት ማለት ነው። በዚህም ምክንያት አራት አመት ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በአጠቃላይ የዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን የሚያጠናቅቁት በአምስት አመት ሲሆን ፣ አምስት አመት ሲማሩ የነበሩት ደግሞ በስድስት አመት ትምህርታቸውን ያጠናቅቃሉ ማለት ነው።
👉 እንደሚታወቀው ደግሞ በዩኒቨርስቲያችን ያሉት አብዛኛዎቹ ተማሪዎች የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች ስለሆኑ ዩኒቨርስቲ ከገቡበት እስከሚመረቁበት ድረስ ስድስት አመት ይፈጃል ማለት ነው።
👉 አንድ ተማሪ ዩኒቨርስቲ ሲገባ እና ሲመረቅ የሚኖረውን እድሜ እንመልከት 👇
ዩኒቨርስቲ ሲገባ ➕ ሲመረቅ 🎓
*18 18+6 24
*19 19+6 25
*20 20+6 26
*21 21+6 27
*22 22+6 28
👉 በአማካይ አንድ ተማሪ በ 25 አመቱ ነው ተመርቆ ከግቢ የሚወጣው ማለት ነው። በእርግጥ ከዚያ በኋላ ያሉት እንደ የግል ህይወት ፣ ፍላጎት ፣ ህልም፣ ስራ ፣ ገንዘብ ማግኘት ፣ መለወጥ ፣ የቤተሰብ ጫና እና የመሳሰሉት ሌሎች ነገሮች ለሁሉም ሰው የተለያዩ ቢሆኑም ፣ ነገርግን አንድ የማይካድ እውነት አለ ፣ እሱም «ተመራቂዎች በሙሉ ጊዜያቸው እና አቅማቸው ስራ መስራት የሚጀምሩት አርፍደው መሆኑ» ነው!
ይሄ NORMAL አይደለም‼️
ምን ታስባላችሁ❓🤔

😭22❤4🤷♀1😡1
#Breaking News ‼️‼️‼️
የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች School Program Placement ተለቋል።
ወደ ፖርታላችሁ እንደገባችሁ በመጀመሪያ የሚመጣው page ላይ Program የሚለው ጋር የተመደባችሁበትን school ማየት ትችላላችሁ።
🔗Link🔗
|| @ASTU_Freshman_Channel

https://estudent.astu.edu.et/
|| @ASTU_Freshman_Channel
👀4❤1👍1💔1
Dear 1st-year students,
Your college/department placement has been completed, and you can now check it.
The placement was done based on the following criteria:
1. Your preferences (interest)
2. The college's and/or department's intake capacity
3. A 20% female students' quota &
4. Your CGPA.
Notice:
👉Those students whose academic status is "under consideration" can submit an application letter requesting probation (continued warning) if they want to continue to the second year and be assigned to a college/department as per his/her CGPA. If you do not want to continue, your "under consideration" status will be changed to "dismissed," and you can rejoin with the new students 2025/26 batch in the second semester next year.
👉For those students with DO grade in one of your courses and whose academic status is not determined yet, your case will be reviewed when you come for registration and will be solved. If your grades or academic status qualify you, you will be placed in a college/department according to your CGPA.
👉If you have any questions regarding placement, you can only ask officially when you come for registration.
👉ሚደባን በተመለከተ ጥያቄ ካላችሁ ለ ምዝገባ ስትመጡ (ብቻ) መጠየቅ ትችላላችሁ::
👉Ramaddii waliin wal qabatee gaaffii yoo qabaattan yeroo galmeedhaaf dhuftan qofa gaafachuu ni dandeessu.
Thank you
Etefa G.
Pre Engineering and Freshman Program Coordinator
©️

Division of Freshman
Program
|| @ASTU_Freshman_Channel
❤5😢1
Finally, the wait is over! 😁
How do you feel about the school you’ve been placed in? 🙂

👍45❤11🙏9🙉3👌2💔2😭2😁1🤗1
👉 ምን SCHOOL ተመደባችሁ❓🙈
Anonymous Poll
45%
Electrical Engineering and Computing
21%
Mechanical, Chemical and Material Engineering
19%
Civil Engineering and Architecture
15%
Am not placed for some reason/Am Applied/Other
🗿8❤3🤷♀3🔥2😴2🤷♂1
#Live 🎙️
👉 Live voice chat ማታ ከምሽቱ 1:30 ሰዓት ሲል በ discussion ግሩፓችን @ASTU_Freshman_Group ይከፈታል። Free discussion ስለሆነ ከ school placement መለቀቅ ጋር ተያይዞ ያሏችሁን ማንኛውም አይነት ጥያቄዎች መጠያየቅ እና መረጃ መቀባበል ትችላላችሁ።
|| @ASTU_Freshman_Channel
👉 Live voice chat ማታ ከምሽቱ 1:30 ሰዓት ሲል በ discussion ግሩፓችን @ASTU_Freshman_Group ይከፈታል። Free discussion ስለሆነ ከ school placement መለቀቅ ጋር ተያይዞ ያሏችሁን ማንኛውም አይነት ጥያቄዎች መጠያየቅ እና መረጃ መቀባበል ትችላላችሁ።
|| @ASTU_Freshman_Channel
🔥5
Live voice chat ተጀምሯል!
Join አድርጉ። ስለ school placement ስለ መቁረጫ ነጥቦች እና ስለ ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች በነፃነት ተወያዩ።
ተ ቀ ላ ቀ ሉ ን 👇

https://t.me/ASTU_Freshman_Group?videochat=d1ce84521da8dfe738
.
School of Electrical Engineering & Computing የደረሳችሁ ተማሪዎች 👇
Anonymous Poll
34%
Male
18%
Female
49%
Am not in ... it's just to see vote
😁2
School of Civil Engineering & Architecture የደረሳችሁ ተማሪዎች 👇
Anonymous Poll
24%
Male
14%
Female
62%
Am not in ... it's just to see vote
❤3🤣3
School of Mechanical, Chemical & Material Engineering የደረሳችሁ ተማሪዎች 👇
Anonymous Poll
27%
Male
9%
Female
64%
Am not in ... it's just to see vote
😁7❤1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👀15❤1🤷♀1🙈1
#Ad
🔥Massive News 🔥
ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ይፍጠኑ 👇
2024👉 Jan 700 and Feb👉 700 birr
2017........................👉 1400 birr
2018........................👉 1400 birr
2019........................👉 1300 birr
2020........................👉 1300 birr
2021........................👉 1300 birr
2022 .......................👉 1200 birr
2023................. High chat 900 birr
..................Low chat 700 birr
..................No chat 600 birr
📬 DM NOW 👉 @jo21hn
📬 DM NOW 👉 @jo21hn
📬 DM NOW 👉 @jo21hn
📮 Obey the Rules Below 📮
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
1️⃣ Send the link
2️⃣ Provide Proof
3️⃣ Transfer Ownership
4️⃣ Make Payment
5️⃣ Done ✅
🤝ታማኝነት መለያችን ነው ስጋት አይግባቹ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል ተጠንቀቁ 🙌)
⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫
👇 ⚠️ ማሳሰብያ ⚠️ 👇
1. Payment is after ownership transfer
❗️❗️ቅድሚያ ክፍያ የምትሉ አትምጡ❗️❗️
2. OLD GROUP ሲያመጡ HISTORY CLEAR እንዳያደርጉ ❌
3.TWO STEP VERIFICATION ON ማድረጋችሁን CHECK አድርጉ የግድ ለመሸጥ TWO STEP VERIFICATION ON ካደረጋችሁ 7 ቀን ሊሞላው ይገባል።✅
4. የጠፋባችሁን group ለማግኘት @Whatiownbot (Click 4th button)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......Click here👇👇.....👇👇
John_Tutorial
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
@JOHNASTU

❤4🔥2👍1😁1👌1🤝1🤗1🆒1🙉1😎1